text
stringlengths
1
67
P
poetic speech የረቀቀ ንግግር
producer language ፍልቅ አንጋሪ
receptive language መጥለፊያ ቋንቋ
referential meaning ዝምዳዊ ፍቺ
rhetorical question ጥዩቅ
S
semotactic context ፍቻይ ዐውድ
situation levels of language ቤተኛ ቋንቋ
source language መገኛቋንቋ
syllable ክፍለ-ቃል
syntactic context አገባባዊ አውድ
syntax አገባብ
T
technical term, terminology ሙያዊ ቃል
translation ሌጣ ትርጉም
translator ተረጓሚ
V
verbatim et litratim[L] ቃል ለቃልና ሆሄ ለሆሄ
ORAL LITERATURE -ሥነ-ቃል
A
adventure ጀብዱ
allegory ተረታዊ ምሳሌ
anecdote አስደሳች ትርክት
animal tales አእንሰሴ ትረቶች
annals ዜና ታሪኮች
C
carry-over የቆየ ባሕል
chronicle ዜና መዋእል
codex ጥንታዊ ፅሑፍ
culture ባሕል
custom ልማድ
D
dilemma tale ወስዋሴ ተረት
dilemma tale ወስዋሴ ተረት
F
fable, Folklore ተረት
fairy tale አድባሬ ተረት
fantasy እልም አስተኔ
fascinating አስደሳች ትርክት
folk song ባሕላዊ ዘፈን
H
homily ድርሳን
I
idyll ገፅ-ባላገር ትርክት
illusion ምትሃት
J
joke ቀልድ
legend አፈ-ታሪክ
local legend መካን በቀል አፈ-ታሪክ
M
material culture ቁሳዊ ባሕል
merry tale ደሴ ተረት
migratory legend ተዛማች አፈ-ታሪክ
mythology ሥነ-ሐተታ አማልክት
N
Noodle story, numskull ሞኜ ተረት
Norm ተለምዶ
o
observances አክብሮተ-ልማዶች
p
parable ምሳሌ
performing folk art ባሕላዊ ኪነት
proverb ተረትና ምሣሌ
puzzle ዶቅማ
R
raconteur {F} ተራኪ ሰው
riddle እንቆቅልሽ
rite የባሕላዊ አምልኮ ሥርዓት
s
social folk custom ማኅበራዊ ልማድ
superstition አምልኮት
T
tale ተረት ተረት
tradition ትውፊት
W
war-song ሽለላ
Non Fiction ኢ-ልቦለድ
A
Action report የድርጊት መዘርዝር
Analysis ትንታኔ
Annual report ዓመታዊ ዘገባ
Applied research ተግባራዊ ምርምር
Avant-propos (f) ኔበንተኔ (ሰ.መ)÷ የራስ የሕይወት ታሪክ መቅድማዊ ክፍል
B
Biography በንተሱ (ሰ.መ)÷ የሕይወት ታሪክ
Biography በንተሱ (ሰ.መ) ÷ የሕይወት ታሪክ
C
Chrestomathy የተወጣጡ ጽሑፎች
Critical review ትችታዊ ሐተታ
Critical tone ትችታዊ ድምጸት
D
Data መረጃ
Data collection መረጃ አሰባሰብ
Deductive ዝርዝር
Descriptive research ገላጭ ምርምር
Dispatch ደብዳቤ አስተኔ
Documents መዛግብት
Documents analysis መዛግብት መተንተን