text
stringlengths
1
67
rising action የትውስብ ማየል
role ሚና
romantic ወሸነኔ (ዳ.ወ.)
round character ውስብስብ ገፀባሕሪይ
S
semi-Omniscient point of view ከፊል ሁሉን አወቅ አንፃር
sentence pattern የአረፍተ ነገሮች አሰዳደር
sentiment ተአማኒ ስሜት
sentimentality ኢ-ተአማኒ ስሜት
serial ተከታታይ ታሪክ
setting መቼት
short novel መምጥን ልቦለድ
single effect ነጠላ ውጤት
static character አይለወጤ ገፀ ባሕሪይ
stereotyped character አሰልቺ ገፀባሕሪይ
story ድርሰት
style ስልት - ይትበሃል
sub-plot ንዑስ ሴራ
surprise ገርምት -ማስደነቅ
suspense ልባንጠልጥልነት
T
talent ችሎታ -ተሰጥዖ
the god and the evil ሠናይና እኩይ
theme ጭብጥ
tragic አሳዛኝ
tragic character አሳ ገፀ ባሕሪይ
tragic irony አሳዛኝ ምፀት
transition ሽግግር
trite ልሽቅ
type character ወኪል ገፀባሕሪይ
U
universal ሁለንተናዊ
utilitarian setting መነሻ ደጀን
V
vertical narration technique ዋልተኛ ያልተራረክ ዘዴ
poetry -ሥነ-ግጥም
A
accent ቅናትና ድፋት
accentuation ጉላት
accidental symbol አያያዥ ተምሳሌት
alliteration figurative language ቃለ አምሳያ ዘይቤ
antithesis F.L ተቃራኒ ዘይቤ
aphorismF.L ምሳሌ -እውነታ ዘይቤ
apostrophe F.L እንቶኔ ዘይቤ
archaism ኋላቀር ብሂል (መጠቀም)
assonance የመሰል አናባቢ ድግግሞሽ
B
bathos F.L አጉቤ ዘይቤ
beat ምት
blank verse, Free verse ስድ ግጥም
C
caesura አረፍት
canto የተራኪ ግጥም አብይ ክፍሎች
cliché ልሽቅ
climax F.L ባጠኛ ዘይቤ
connotative meaning ፍካሬያዊ ፍቺ
content ይዘት
conventional symbol ተለዷዊ ተምሳሌት
couplet ባለ 2 ስንኝ
D
denotative meaning እማሬያዊ ፍቺ
diction የቀቃል ምርጫ
deductive verse ትምህርታዊ ግጥም
dissonance ጠያፍ አንጋር
dramatic poetry ተውኔታዊ ገግጥም
E
eclougue, pastoral የእረኛ ግጥም
elegy, dirge የሙሾ ግጥም
epic ጀጋኝ ተራኪ ግጥም
epigram ጥዩቅ አጭር ግጥም
epitaph የሐውልት ግጥም
epithalamium ሙሽሪት ሙሽራው ግጥም
euphemism F.L አይጎርብጤ ዘይቤ
F
figurative language (F.L.) ዘይቤያዊ አነጋገር (ብሂል)
figures of comparison አወዳደሪ ዘይቤዎች
figures of contrast አነፃፃሪ ዘይቤዎች
foot ሐረግ
form ቅርፅ
H የጀግንነት ግጥም
heroic verse ሉዓላዊ ቋንቋ
heightened language ግነት ዘይቤ
Hyperbole F.L
I
idyll አገር ቤቴ ግጥም
image ምስል
imagery ምሰላዊ
images poetry ምናባዊ ሰነ-ግጥም
imagination ምናብ
inflated metaphor ግንኛ ተለዋዋጭ
innuendo F.L ሰላቅ ዘይቤ
invective የግል ጥላቻ ሂስ
irony F.L ምፀት ዘይቤ
J
jargon ጥኑን ቋንቋ
L
lament የሀዘን እንጉርሮ ግጥም
legal repetition ሕጋዊ ድግግሞሽ (ቃላት፤ስንኛ)
line የስንኛ ዘለላ
lyric-poem መውድስ ግጥም