Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
transcript
stringlengths
11
308
audio
audioduration (s)
1.89
41.9
ከሀዲስ ዓለማየሁ ሜጋ አሳታሚ ድርጅት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ደራሲው ሀዲስ አለማየሁይህ መጽሀፍ አዲስ አበባ በታተመበት ጊዜ ተቀማ ጭነቴ እንግሊዝ አገር ስለነበረ አብሮ አደጌና ወዳጄ አቶ መህሪ ካሳ የዕረፍት ጊዜያቸውን ሁሉ ለኔ ሰጥተው በቅርብ ባይከታተሉልኝ ኖሮ በፈለግሁት ሁኔታና ጊዜ ታትሞ ለመውጣት አይችልም ነበር
ስለዚህ አቶ መሀሪ ላደረጉልኝ ውለታ ምስጋናየ ወሰን የለውም
አንዲሁም ከብዙ ስርዝና ድልዝ ጋር የጻፍሁትን የመጀመሪያውን ረቂቅ እህቴ ውድነሽ አምሳሉ በብዙ ትጋትና ጥንቃቄ እንደገና ደህና አድርጋ ባትጽፍልኝ ኖሮ ብዙ ችግር ይገጥመኝ ሰለነበረ ውለታዋን አልረ ሳውም
ማውጫ ቦጋለ መብራቱና ውድነሽ በጣሙ የስእለት ልጅ የሚታይ እንጂ የማይበላ ፍሬ የመጨረሻ ኑዛዜ የፊታውራሪ አስጌና የሰብለ ወንጌል ጋብቻ ጉዱ ካላ የሰብለ ወንጌል ትምህርት መቅድም በልማዱ የልብ ወለድ ድርሰት ደራሲዎች ከፍ ወይም ዝቅ ብለው የሚገመቱት ለድርሰታቸው የሚፈ ጥሩት ታሪከ ላንባቢዎች በሚሰጠው ትምህርትና ታሪ ኩን በጥሩ አጻጻፍ አስጊጦ ለማቅረብ ባላቸው ችሎታ ነው
ላንባቢዎች ኣኣምሮ ትምርትን ለልባቸው ደስታን የሚሰጥ ልብ ወለድ ድርሰት ጥሩ ድርሰት ይባላል
እን ዲህ ላሉ ድርሰቶች ደራሲዎችም ትልቅ ደራሲዎች ይባ ላሉ
ላንባቢዎች የማበረክታት ልብ ወለድ ድርሰት በታሪክ ዋም ሆነ ባጻጻፍዋ ጥሩ ድርሰቶች የሚባሉት በያዙት ደረጃ አንኩዋንስ ልትደርስ እንደማትቀርብ አውቃለሁ
ባቢዎች ለማድረስ የተሰናዳች ስለሆነችና በተለይ የኢት ዮጵያን አንባቢዎች ለሚያሳስቡ እስከ ዛሬ ድረስ መልስ ላላገኙ አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ ሊሆኑ የሚ ችሉ አሳቦች ይዛ ስለምትቀርብ አንባቢዎች ሳይሰለቹ በማስተዋል እንዲመለከቱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
አስከ ዛሬ መልሰ ያላገኙ ጥያቄዎች ከሞላቸው አንዱ የፊደሎቻችን ሁኔታ ነው
ዛሬ ለማነኛውም ነገር አቁዋራጭ መንገድና ቅል ጥፍና በሚፈለግበት ጊዜ የፊደሎቻችን ያለመጠን መብ ዛት ትምርታችንንም ሆነ ስራችነን ሳያስፈልግ አስቸ ጋሪ አድርጎብናል ይህም ታውቆ የፊደል አሻሻይ ኮሚ ቴዎች በዬጊዜው እዬተሾሙ አሳብ መለዋወጣቸውንና ፊደሎቻችን የሚሻሻሉበትን ዘዴ ማጥናታቸውን እናው ቃለን
ነገር ግን የነዚህ ኮሚቴዎች ጥናት ውጤቱ ገና አልታወቀም
ብዙ ጊዜ በጠቅላላው ስለ ቁዋንቁዋ ማስፋፋትም የባላገሮች አድማ አዲስ አለም የብራ መብረቅ ሰብለ እንዴት እንደታሰረች አዲስ አበባ አባ አለም ለምኔ ድካም ደራሲዎች የሚሰጡት ርዳታ ቀላል አይደለም
አንድ ደራሲ የተሻለ በሚመስለው ቁዋንቁዋና ፊደል ሲጽፍ ሌሎች ደራሲዎች ተከታትለው እሱ በጻፈበት ቁዋንቁዋና ፊደል ከጻፉና አንባቢዎችም ከለመዱት መን ግስት የቁዋንቁዋም ሆነ የፊደል መለወጫ አዋጅ ማወጅ ሳያስፈልገው ወደሚፈለገው ግብ በደራሲዎች አማካይነት ይደርሳል ማለት ነው ስለዚህ እኔ በዚች መጽህፍ የጻፍሁበት ዘዴ ከኔ በሁዋላ ለሚጽፉ ደራሲዎች የሚስማማ መስሎ ቢታያ ቸውና ቢከተሉት የፊደሎቻችን ብዛት ያስክተለውን ችግር በመጠኑ ያቃልለዋል ብዬ በማመን አሳቤን ከዚህ ቀጥዬ አቀርባለሁ
አምሰት ግእዝ ፊደሎች ከነርባታቸው ሰላሳ አምስት ቸው ጥያቸዋለሁ
ድምራቸው ሀያ ነው
ይዤ ርባታቸውን ጥያለሁ ከነሱ የወደቁት ፊደሎች አስራ ሁለት ናቸው
እንግዲህ በጠቅላላው የተጣሉት ፊደሎች ስድሳ ሰባት ሲሆኑ እነሱ በመጣላቸው ይህን ያክል የንባብ ችግር ወይም የምስጢር መሰወር ይገጥ ማል የሚያሰኝ እንደሆነ ፍርዱን ይህችን መጽህፍ ለሚ ራኒ ወይም ልዩ ልዩ ትርጉም ያላቸው አንዳንድ ቃሎች እናገኛለን
ከነዚህ ቃሎች ተቃራኒ ትርጉም አላቸው ያልናቸው ማድረግንና መደረግን ገላጮች ሲሆኑ ምንም እንኩዋ አነጋገር ላይ አድራጊው ላልቶ ተደራጊው ጠብቆ ስለሚነገር ለማስተዋል ባያስቸግሩ አጻጻፍ ላይ ባንድ እይነት ስለሚጻፉ ያሳስታሉ
ምክ ናያቱም ባነጋገር የምናጠብቀውን ቀለም ባጻጻፍ የምና ጠብቅበት የማጥበቅያ ምልክት ስለሌለን ነው
በላቲን አጻጻፍ ለማጥበቅ የሚፈለገው ቀለም ሁለት ሆኖ ይጻ ፋል
በኛ አጻጻፍ ግን ሁለት ሆኖ የተጻፈ አንድ ቀለም ሁለት ጊዜ ለዬብቻ ይነበባል እንጂ አይጠብ መጻፋቸው ሁለት ጊዜ እንዲነበቡ ነው እንጂ እንዲ ጠብቁ አይደለም
እስቲ አሁን አድራጊና ተደራጊን ' የሚገልጹ ቃሎች ባነጋገር ሲለዩ ባጻጻፍ አንድ ስለሆኑ ያሳሰታሉ ካልናቸው ቃሎች ለምሳሌ ያክል ጥቂቶችን እንመል ከት
በ እና በመላላታቸው እንጀ ሲበላ ሲጠጣ ሲለዩ ሲሰሩ
ሰውና ለተደራጊው ወይም ለተበዩ እንጀራ አጻጻፉ አዬሁ ሲባል ቃቸው ትርጉማቸውን ለማወቅ አያስቸግርም
ስለዚህ እንዳነጋገራችን ባጻጻፋችንም አድራጊውን ከተደራጊው የማጥበቅያ ምልክት በሚጠብቀው ቀለም ራስጌ ነጥብ ጋር የቆጠርናቸውና እነሱን የመሳሰሉት ማጥበቅ የሚ ያስፈልጋቸው ቃሎች ሁሉ ይህኑ መንገድ ይከተላሉ
ላንባቢዎች ታስታውሳለች
ኢትዮጵያ እንደሌሎች አገሮች ሁሉ በጎም ክፉም ልማዶች ነበሩዋት
ዛሬም የቀሩት ቀርተው ያሉት አሉ
የቆዬ ልማድ የቆዬ በመሆኑ ሁሉ አይወድቅም ወይም ሁሉ አይያዝም
መልካሙና ጠቃሚው ይያዛል የሚሻሻለው ይሻሻላል ሊሻሻል የማይችለው ይወድቃል
ነገር ግን የሚወድቀውም ክፉ ልማድ ከስራ ይወገ ዳል እንጂ ከታሪክ ጸሀፊዎች መጽሀፍና ከደራሲዎች ድርሰት ሊወገድ አይገባውም
ያለዚያ በዬጊዜው የሚደ ረገው የፖለቲካም ሆነ የኢኮኖሚከ ወይም ያስተዳደ ርና የማህበራዊ ኑሮ መሻሻል ከምን ተነስቶ አምን እንደ ደረሰ ሊታወቅ አይቻልም
ለጽ ያክል ' አንባቢዎቼን አስከዚህ ድረስ ካደከምሁዋ ችሁ በሁዋላ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ታሪክ ሁዋለሁ
ሀዲስ አለማየሁ ፍቅር ቦጋለ መብራቱና ውድነሽ በጣሙ ጎጃም ዳሞት አውራጃ ውስጥ ማንኩሳ በምትባል አገር ቦጋለ መብራቱ የሚባሉ ብዙ ዘመን በብቸኛ ነት የሚኖሩ ሰው ነበሩ
ቦጋለ መብራቱ ከድሀ ቤተ ገና በህጻንነታቸው ሞተውባቸው ድህነት ሲያንገላታ ቸው ያደጉ ነበሩ
ትንሽ ከፍ እንዳሉ መጀመሪያ የፍ ዬልና የጥጃ እረኛነት እዬተቀጠሩ በሁዋላም እጃቸው እርፍ ለመጨበጥ ያክል ' መበርታት ሲጀምር ግብርና እዬተቀጠሩ ይኖሩ ነበር
በዚህ ሁኔታ አኩል እድሜያ ቸውን ካሳለፉና የምሽት ማግባት ፍላጎታቸው እየተ ቀነሰ ከሄደ በሁዋላ በጉልማሳነታቸው ጉልበታም ወዲ ያው ' ጤናማ በመሆናቸው ረዳት ሳይፈልጉ ራሳቸውን ረድተው ለመኖር ቢችሉም ምሽት ካላገቡ አድሜያቸው እየገፋ አቅማቸው እየተቀነሰ ሲሄዱ ረዳት የሚያጡ መሆናቸውን ወዳጆቻቸው አጥብቀው ስለመከሩዋቸው ከዚያው ከማንኩሳ ውድነሽ በጣሙ የሚባሉትን ሴት አገቡ
ወይዘሮ ውድነሽ ሶስት ባሎች በተራ አግብተው ሶስቱም ስለሞቱባቸው ባል ፈርቶዋቸው እሳቸውም እድላቸውን ፈርተው ባል እንዳይመጣላቸው ተስፋ ቆርጠው ቢመጣም እንዳያገቡ ወስነው ተቀምጠው ነበር
በሁዋላ ' ቦጋለ መብራቱ የወይዘሮ ውድነሽን የንስሀ አባት ቄስ ታምሩን እማላጅ ልከው በብዙ ደጅ ጥናት አገቡዋቸው
አንድ ቀን ከዛሬ በፊት ባሎችዎን ሲያገቡ ላንዳቸ ውም አማላጅ ሆኜ እንዳልመጣሁ አስዎ ያውቃሉ
አሁን ግን በግድ የሚያስፈልግ ስለመሰለኝ ነው አማ ላጅ ሆኜ የመጣሁ
በውጭ የሚወራውን የርስዎ ጆሮ
እንጀራ በንባየ እያራስሁ አዬበላሁ መቀመጤ አንሶኝ ያገሬ ሰው ለክፉ አድሌ ተባባሪ ሆኖ አላስቀምጠኝ አሉ እመት ውድነሽ ራሳቸውን እግዚአብሄር ወዳለበት ወደላይ ቀና አድርገው
በንጽህና ተሸክመው መኖርዎን ክርስዎና ከእግዚአብሄር በቀር ማን ያውቅልዎታል ? ሰው ለብሰውና መልክዎ አምሮ ሲወጡ ሲያይ ደስ ብሎዎ የስጋ ፈቃድዎን እኔና እግዚአብሄር የምናውቀው እርስዎ የማያ እኔማ እኔስ እዚህ እዚህ በባዶ ቤት የገዛ ጉል አው በትዎን እያቀፉ እዬተኙ በንጽህና እንደሚኖሩ ቃለሁ ነገር ግን የኔ ብቻ ማወቅ ምን ያደርጋል ? ለዚህ ሁሉ መድሀኒቱ የሀሜተኛውን አፍ የሚዘጋ የተ ሰበረ ልብዎን የሚጠግን ይህን ሁሉ የሚያደርግ አሁን እንደነገርሁዎ ያው ትዳር መያዙ ነው
አዩ እመት ውድነሽ የባልን አዘን ማሸነፍ የሚቻል ባል በማግ ባት ነው
ግዴለዎትም እኔ ለስዎ የሚጠቅምንጂ የሚ ጐዳ ምክር እልመክርዎትም
እመት ውድነሽ አይኖቻቸውን ካባ ታምሩ ላይ አንስተው ወደ በሩ ትኵር ሲያደርጉ እንባቸው በቅጽ በት አይናቸውን ሞልቶ ወዲያው ይፈስ ጀመረ
ባሉ ትልቅ ሌት ነዎ ታዲያ ሰው ችግር ሲገጥመው ከዘመድ ከወዳጁ ተመካክሮ የሚበጀውን ያደርጋልንጂ እንደ ትንሽ ልጅ ችግሩን እያሰበ ሲያለቅስ ይኖራል እንዴ ? እንደዚህ ከሆኑማ እንኩዋን ለምክር ለሰላምታም ነው
በጎደሉ ሌሊት የተፈጠርሁ እድለ ክፉ በመሆኔ ነውንጂ እሰዎ አንዲርቁኝ እሰዎ እንዳይመክሩኝ አይ ደለም የማለቅስ
እንኩዋን ለስጋየ ለነፍሴስ ባላደራው ቸውን በጅጌያቸው እየጠረጉ
ሰው ገና ሲወለድ እድሜው ከእግዚአብሄር ተሰ ፍሮ የሚሰጠው ስለሆነ እነዚያ ሰዎች እስዎን ቢያገ ቡም ባያገቡም ከእግዚአብሄር የተወሰነላቸው እድሜ ሲያልቅ መሞታቸው እይቀርም ነበር
ስለዚህ የሰው አፍ እዬሰሙ እግዚአበሄርንም እድልዎንም ማማረር አይገባዎትም
የበለጠ ያቃጥላል
በቀደም እዚያ እሰንበቴው ከብላታ በዬነ ባለቤት ጋር ባንዳንድ ትንሽ ነገር ተከራክረን የምትረታ ስትሆን ጊዜ ቶሎ ብላ እኔን ስትነካኝ ለት ሰው ሁሉ እሳቸውን እያዬ የሳቀውና ያሽሙዋጠ ጠው ታያቸውና እንደገና አንባቸው ባይናቸው ቸር ፈፍ አለ
ውን ነገር እግዚአብሄር አይወደውም
ታምሩ የመት ውድነሽ አይን እንደገና እንባ ሲሞላ ስላዩ እንደመቆጣት ብለው ጭራቸውን ከቀኝ ወደግራ አልመክርዎትም
ፍርድ ላሰፈርድበት ? ርዎ ? ሰው እግዚአብሄር የወሰነለት እድሜ ካላላቀ አይ ተውት የማያውቁት ጥያቄ ስለመጣባቸው አሳባቸው እንደ መሸበር ግንባራቸው ትንሽ እንደ መውዛት አለና ወዲ ያው ጭራቸውን ዘቅዝቀው አገጫቸውን በጭራው ቀንድ ደገፍ አድርገው አይኖቻቸውን ወደጣራው ትኩር አደረጉ መልሱ እጣራው ላይ እንደተጻፈ ሁሉ እንዲህ አንጋጠው ትንሽ ከቆዩ በሁዋላ ቀስ አድርገው የጭራውን ቀንድ ካገጫቸው ስር አስወገዱና አይኖቻቸውን ወደ እመት ውድነሽ መለስ አድርገው
ካራተኛ በላይንኩዋ አስረኛንኩዋ ለማግባት ትችላለች አሉ እመት ውድነሽ አይናቸውን በጥፍ ካፎቱ አውጥተው
ናገርሁት ያነጋገር ዘዴ ነውንጂ መጽሀፉ በተጻፈበት ጊዜም ቢሆን ወይም ከዚያ ወዲህ ዘጠኝ ባሎች ሞተ እንዲህ ያለ እንደማይደርስ የታወቀ ነው ብቻ እንዲህ ያለ ነገር ቢደርስ መጽሀፉ አይከለክልም ለማለት ነው
ነገር ግን ይህ ለሌላ ሰው የሚነገር አይደለም አዶ ነሽ የተናገሩት እውነት መሆኑን ራሳቸውም እርግጠኛ ስላልነበሩ ሰግተው
አይ እንዲያው ማስጠንቀቅ አይከፋም ብዬ ይቅዎ አባቴ መቼም ከተነጋገርነው ሁሉ አይበልጥም
መጀመሪያ ይህን ነገር ሲያነቡልኝ ጀምሮ እስከ ዛሬ አሳቤን የሚከነከነውና ልረዳው ' ያልቻልሁ አፋቸው ሲፈራ አዩና አባ ታምሩ ውን ሁሉ እዚህ ተቀምጦ እያወቀ ላግባ ብሎ መጠ የቁ ማዘኔን ስለተረዳ ደስ ላሰኛት ልጽደቅባት ብሎ ምንድነው ? ነውንጂ ልጽደቅባት ብለው አይደለም
አሉ አባ ታምሩ
በሌላ ልዩ ልዩ ምክንያት ብቸኛነት የሚያስከትለውን መከፋት ደኅና አድርጋችሁ ያወቃችሁ ስለሆናችሁ ሁለ ታችሁ ብትገናኙ ተስማምታችሁ እንደምትኖሩ በማመን ነው
አያ ቦጋለ ቆዳቸው ሞኝ ቢመስል የዋዛ ሰው ብለው ካሳባቸው ጋር መጫወት ስለጀመሩ ይበሉኮ አቪ ይበሉኝና አሳርጌ ልሂድ አባ ታምሩ
ከዚያ አመት ውድነሽ ሳምባቸው እስኪ ወዴት እደርሳለሁ ? እሺ
ነትዎን በእግዚአብሄር ያድርጉ
ግዴለዎትም ወደፊት ነሽ በተሰበረ ድምጽ ከንባ ጋር እዬተናነቁ
ከዚያ ቄስ ታምሩ የወይዘሮ ውድነሽን አንባ አንዳያዩ ወዲያ ለማባረር አንደፈለጉ ጭራቸውን ግራና ቀኝ ሽው ሽው አድርገው ቶሎ ብድግ አሉና አንድ ጊዜ መሬት አንድ ጊዜ ጣራ እያዩ አሳርገው አጃቸውን ለመት ውድነሽ አሳልመው ወጡ
አመት ውድነሽም አንባቸውን በቀ ሚሳቸው አጅጌ አያደረቁ አስከ በሩ የንስሀ አባታቸ ውን ተከትለው ሸኝተዋቸው ተመለሱ
አመት ውድነሽ ቄስ ታምሩን ተሰናብተው ተመ ልሰው አቤታቸው ቁጭ ሲሉ ከብዙ ጊዜ የብቸኛነት ኑሮ በሁዋላ ባል የማግባቱ አሳብ የፈጠረው ልዩ ልዩ ስሜት ባንድ ላይ ተደበላልቆ በራሳቸው ውስጥ ይንጫ ባቸው ጀመር
የብላታ በዬነ ባለቤትና እንደሳቸው በመት ውድነሽ የሚቀኑት ሴቶች ሁሉ የሚሉት የገ ላው ጸሀይ ምሽትና ሌሎች የመት ውድነሽ ወዳጆች የሚስማቸው ደስታ ቦጋለ መብራቱ አመት ውድነሽን ያገቡ ሁሉ ሲሞቱ አያዩና የሞት መድሀኒት አንደሌ ላቸው እያወቁ ላግባ ማለታቸው ፍቅራቸው አመት ውድነሽን ከሌሎች ሴቶች ሁሉ አብልጦ ሞትን ኣስ ንቆ ስላሳያቸው መሆኑ የቦጋለ መብራቱ መልክ ግማ ፍቅር እስክ መቃብር
ርና ድህነታቸው የሞቱት ባሎቻቸው መልክና ሀብት የሳቸው የራሳቸው መልክ ይህ ሁሉ ባንድ ላይ ተደ በላልቆ ይታያቸው ጀመር
በሁዋላ የራሳቸው መልክ ማማር ሁሉንም አሸነፈና ባይነህሊናቸው ፊት ጐልቶ ክዎ አምሮ ሲታዩ ደስ ያለዎና የስጋ ፈቃድዎን ፈጽ መው የሚኖሩ ይመስላሉ
ያሉት ትዝ አላቸው
ብቻቸውን ትንሽ ፍርጥም ብለው መልካቸውን ለማየት መስታወት ፍለጋ ሲነሱ
አመት ውድነሽ ሙዳያቸውን ከጉሽጉሽ ላይ አው ርደው ይዘው ተቀመጡና የመጨረሻ ባላቸውን ብላታ ብዙነህን ሲያገቡ የገዙዋትን ክብ መስታወት አውጥተው ቦግ አድርገው ሲከፍቱ አንዲት አንደመስተዋቱ ክብብ ያለች ፊት ከመስታወቱ ውስጥ ብቅ አለች
ትኩር ብለው ሲያዩዋት አስዋም ትኩር ብላ አየቻቸው
አንገ ታቸውን ወደ ግራ ዘንበል አድርገው ወደመስታዋቱ ቀረብ ሲሉ እስዋም አንገትዋን ዘንበል አድርጋ ወደሳ ቸው ቀረብ አለች
እመት ውድነሽ ያችን የምታምር እመስታዋቱ ውስጥ ያለችውን ፊት እንደሚስሙ ሁሉ ከንፈራቸውን ወደፊት ሙጥሙጥ አደርገው
እስ ዋም አንዲሁ አደረገች
ከዚያ እዬሳቁ ወደሁዋላ ራቅ ሲሉ እስዋም አዬሳቀች ወደሁዋላ ራቅ አለች
የሚያይ ቢሆን ምን ይለኝ ነበር ? አብዳለች ትታሰር
እመስታዋቱ ውስጥ ያለችው ከብ ፊትም እሳቸው ሲያዝኑ አይታ እንደማዘን አለች
ግንባራቸ ውን ቁጥር አይናቸውን ትኵር አድርገው በተመለከ ምነው ምን አልሁህና ስድብ ላማረው ሁሉ መስደ ቸው ሸፍነው ያለቅሱ ጀመር
በዛብህ አቶ ቦጋለ መብራቱ ወይዘሮ ውድነሽ በጣሙን ባገቡ በሁለተኛው አመት መጨረሻ ወንድ ልጅ ተወ ለደላቸው
ብቻ ሁለቱ የሁለት አለም ሰዎች ስለነ በሩ ይልቁንም ገና የጋብቻ ኑሮዋቸውን አንደጀመሩ ከተሰጠው እንኩዋን ሰውን ጅብና አህያን ነብርና ፍልን አብረው አንዲኖሩ ለማድረግ ስለሚቻል ጊዜ ባለፈ መጠን ባልና ምሽት እስበሳቸው አዬተዋወቁ እየተለማመዱ አዬተዋደዱ የመተሳሰብ ማሰሪያቸው እጠበቀ ሄደ
ወይዘሮ ውድነሽ ከባለጸጎች ወገን ተወልደው በደሀና ያደጉ ከዚያ ባል ለማግባት ሲደርሱ ሶስት ባለጸጎች ባሎች በተራ አግብተው በጌትነት የኖሩ ሶስት ባሎቻቸውን በተራ ከቀበሩ በሁዋላም ያገሩ ሰው ስድብና ሽሙጥ ከሳቸው አልፎ ተርፎ ዘመዶቻ ቸውን ሲነካና ሲያሳፍር በማየታቸው ከዘመድ ከወዳጅ ርቀው ነፍሳቸውን ይማርና አባታቸው ያወረስዋቸው ሀብት እስኪያልቅ ድረስ አንዲት ሙያተኛ አዬረዳቻ ቸው ለብቻቸው በመቤት ወግ የሚኖሩ ነበሩ
መቸም ብቻቸውን በነበሩበት ጊዜ ለቤታቸውና ለዚያች ላን ዲት ሙያተኛ ንግስቲትዋ ይግባኝ የሌለባቸው ቆራጭ ፈላጭዋ አሳቸው ብቻ ነበሩ
ከዚያ በፊትም ቢሆን ልጅ ሳሉ ወላጆቻቸው በሁዋላ ባሎቻቸው የበላይ በፈንታቸው የሚያዝዙት ከፍና ዝቅ አርገው ገላም ጠው የሚቆጡት የሚያሸንፉት ከበታቻቸው በልዩ ልዩ ስም የሚጠሩ ብዙ ነበራቸው
ወደታች እያዩ የሚያዙት ካለ ከላይ የሚያዝ ቢኖር ምንም ያክል አይከብድም ከፍና ዝቅ አርጎ አይቶ የማቆጡትና የሚ ፍቅር እሰከ መቃብር
አያምም የሚያሸንፉት በታች ካለ ከላይ የሚያሸንፍ ቢኖር ግድ የለም
እቦጋለ መብራቱ ቤት ግን የሚ ያዝ እንጂ የሚያዙት የሚቆጣ እንጂ የሚቆጡት የሚ ያሸንፍ እንጂ የሚያሸንፉት አለመኖሩ እስቀድሞ የወ ይዘሮ ውድነሽን እመል እከፋው
እቶ ቦጋለ ሲፈሩ ሲቸሩ አንድ ነገር እንዲደረግ ያሳሰቡ እንደሆነ ወይም እመት ውድነሽ አንድ ነገር ሲፈልጉ ባልዮው ትንሽ እንኩዋ የመቃወም ምልከት ያሳዩ እንደሆነ እመት ውድነሽ ይበሳጩና ወዲያው እንዳይቶአጣዎቹ ሁሉ ሆድ ብሶዋቸው ማልቀስ ይጀምራሉ
ያልተለመደ እንግዳ ችግር ቆዳ ያሳሳል ሆደ ባሻ ያደርጋል
ደግነቱ እመት ውድነሽ ያን ያከል ከተቆጡና ካለቀሱ በሁዋላ ትንሽ ቆይተው ሁሉንም መርሳታቸው ነው እቶ ቦጋለ ከድሆች ወገን ተወልደው በድህነት ያደጉ ከህጻንነት እሰከ እኩል እድሜ ችግር ያልተለ ያቸው ከችግር ጋር ሲታገሉ ሲጥሉት ሲጥላቸው አብ ረው የኖሩ ቆዳቸው ጠንክሮ ስድብ ይሁን ቁጣ የማ ይዘልቀው ነበሩ
እንኩዋን ትንሽ ትልቅ ቢሆን የሚ ገጥማቸውን ችግር ሁሉ በጸጥታና በትግስት የሚቀበ ቸውና ተስፋ የሚቆርጡ አልነበሩም
ችግር ሲለም ዱት ጥሩ ነው ችግር ሲለምዱት ጉዋደኛ ሲያደርጉት ከሱ ጋር እዬታገሉ እዬወደቁ እዬተነሱ ሲኖሩ ጥሩ ሁሉ ሸክም መሸከም ይችላል የገጠመውን ሁሉ ያሸ ንፋል
ስለዚህ እድሜ ላሳዳጊያቸው እድሜ ላስተማ ሪያቸው እድሜ ለችግር ቦጋለ መብራቱን ቆዳቸውን አወፍሮ ጅማታቸውን እጠንክሮ ትግል እያስተማረ የስድብና የቁጣ የንቀትና የግልምጫ ውሽንፍር እንዳ ይገባቸው አድርጐ ሁሉን እንዳመሉ እንዲችሉ እድ ርጐ ላነጻቸው ለቀረጻቸው እድሜ ለችግር አቶ ቦጋለ
ሁሉንም ቻይ ነበሩ
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
24