ID
stringlengths
10
12
text
stringlengths
14
280
label
stringclasses
21 values
label_lang
stringclasses
21 values
multiple_choice_targets
stringclasses
1 value
multiple_choice_scores
stringclasses
19 values
target
stringclasses
21 values
2024-Am-1405
ትግራይ መቼም ነፃ አትወጣም።ሕወሓት እስካለ ሞት ተንኮል ጦርነት ይኖራል። እሺ መንግስት ለገደለዉ አለቀሳችሁ ወያኔ ለገደላቸዉ ለእነ መምህር የማኔ ኮቦሮ ኮቦሮ ኮቦሮ ትላላላችሁ?
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-4248
ኣይ አለምህነ ዋሴ ከልጅ ነቴ ጀምሮ አንተን ሳዳምጥ ነዉ ያደኩት ስለእስራኤል ስትናገር በጣም አደንቅ ነበር አሁንላይ ጌን በጥንቃቄ ስመለከተዉ ሞራል የሌለዉ ሰዉ እድሆክ ተርዳዉ ምክንያቱም ዘገባዉን ስትሠራ የፊልስጣምን ስቃያቸውን አትርዳም እነስላይየደርሠዉ ምንም ቢሆን እንኮን አንተ ለመስማት አትፈልግም በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሞራል ይኑርህ
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-609
ተመለስ ልጄ ማቲዎስ 7:13 በጠበበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ 14 ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። 15 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። 16 ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? 17 እንዲሁ መ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-428
በለመደው አፍክ ፕራንክ ነው እንዳትል አደራ😁🤣
['fear']
['ፍርሃት']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 1 0 0 0 0]
['fear']
2024-Am-424
የኔ እህት ደህና ስራ የለሽም ይኸን ከንቱ የምታቀርቢው ምን ለመማር ነው
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-4200
ቄሶችስ አይገዝቱም እንዴ ዘመን አመጣሽ አፈር ቀብር ቀርቶ ሬሳው እኮ በማግስቱ ይፈርሳል በጣም ግራ ግራ የገባ ነገር ሐብታሞች በናንተ ነው መከራ የመጣ የእግዚአብሔር ህግ ጥሳቹ ወራዳ ድሀ ትቶ ይጨርሻቹ ባለ ገንዘብ
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-22
ኑኑ ታመልከቱ አማት እና ማራት ግብግብ ያአሏህ ሆይ አማቴ ማጥፍ ከሆናች እንኳን አንታው ጥሩ አድርጋት
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-836
ውይ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን የኔ እህት ያሰብሹው ሁሉ ይሳካልሽ ኣይ የሴት ልጅ ፈተና ያሳዝናል 😥😥😥
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-2136
ሊፍት ተጠቅማ እንዳይሆን? ለመሬት ስርቆትና ወረራዉ ድንገት ከተጠየቅን ብለው Counterresponse ማዘጋጀታቸው ነው ሳትጠየቅ መልስ ማዘጋጀት
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2756
እንደ ሆስፒታል እውቅና ሲያንሰን ነው ያው ዶር አንተ የምታውቀው ስለሆነ እዚህ ላይ ማብራሪያ አልሰጥም ግን በተሸላሚዎች ምርጫ ላይ ቅሬታ ነበር ለምሳሌ ሁሉም ሰው ያነ
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-2367
ለሁሉም ሰጪዎች ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቸው ይባረኩ !?
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-959
የፈጣሪ ያለ ምን አይነት ጭካኔ ነው
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-2713
ሟች ነው ሞት የሚፈርድ ተስፋቢስ ሰው ነህ፣ በሰሩ ሞት ትመኛለህ፣ ሟች አንተ ነህ።
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-3416
ሳይቅም ያለማቋረጥ ቀውስ በቀውስ ያደረግን ቢቅምማ ምን ይውጠን ነበር ?
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-5412
አለም ነዋሴ ትንታኔህ እጅግ በጣም ጥሩ ነውእኔን የደበረኝ የጀነራሉ ፎቶ ለመጀመርያ ጊዜ በጥይት ግባሩን ተመቶ ቁጭ ጀነራል ካንተ ማየት የምትነግረኝ ሁሉ እውነት ነው ለማለት
['joy', 'sadness']
['ደስታ', 'ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 1 0 0]
['joy' 'sadness']
2024-Am-2434
እያስታጠቀ ማደራጀት ጀመረ። ከዚያ ጦሩን ይዞ የጠላት ጦር ባልጠበቀው ቦታና ሰዓት ድንገት እየደረሰ ያልተጠበቀና ያልታሰበ አደጋ እየጣለ፣ አልፎ አልፎም ሌሊት የጣልያኖቹን የጦር ሰፈር
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1971
?የሃይማኖት አባቶቻችን ማፈንና ማንገላታት የኢትዮጵያ ብልፅግና ጅማሬ ይሆን ፍፃሜ?
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-3445
ግን ለዛሬ አማረኛ አልችልም ማለት አለመቻል ነው
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2546
አቢይ አህመድ እና ሌሎች አጋሮቹ ለማ መገርሳ አባ ዱላ ጁነዲን ሳዶእና የኦሆዴድ ዘረኛ ድርጅት አባሎችና ጁዋር መሐመድ በቀለ ገርርባ መራራ ጉዲና ሌሎችም በውጭ ያሉ በኦሮ
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-493
የዚችን ተከታታታይ ፕራንክ መጨረሻ ማየት ነው የናፈቀኝ 😀
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-4966
አላህ የውረደት እቾ ሌባ ነብስ በለ ነአትድል ለፍልስጤን ነብየትን ገድየለሁ የምትል ሰው በላ ድል ለፍልሊስጤን
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-3568
ቲክቶክ በካናዳ ባለሥልጣናት ምርመራ እየተደረገበት ነው
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2201
እምዬ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ አውድማው ጓተራውሽ ይሁንልሽ ሙሉ በቸር ውሎ ይደር ጋራው ሸንተረርሽ ወንዛወንዝሽ ሁሉ የሚሏትን ዘፈን ድንገት ሰማውና እንዴት ቢወዳት ነው
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-626
እኔምለው እኛ ሀበሾች ቆንጆ ነበርንኮ ግን ይሄንንን ፖስት ለጉድ ትፖስቱታላችሁ ግን እንዳለ ማሰሻ ማሰሻ የመሰለ ነው ያለውኮ🤔🤔🤔
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-1918
በባህር ዳር በጣና ሀይቅ አብዛኛው ክፍሉ በተከበበው ዘጌ እንዲህ ዓይነት የቡና ምርት ያለ አልመሰለኝም! ትልልቅ የቡና ዛፍ የሚገርም ሀብት አለ! በተፈጥሮ ሀብቱ የታደለ አካባቢ ነ
['surprise']
['መደነቅ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 1 0]
['surprise']
2024-Am-3699
የአየርላንድ መንግሥት ጣቢያ በ5 ሺህ ዩሮ ነጠላ ጫማ በመግዛት ገንዘብ አባክኗል ተብሎ ተወቀሰ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-5370
የቤተክርስቲያን መሆኑን ማን ካዴ የሀገር መሆን ግን አይችልም ነው
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2205
ሥራው ይኸው ከሆነስ? ማገዳደል! ለማበታተን ግብዓት የሚሆነውን ሁሉ ማስፈፀም ሥራዬ ብሎ እንደያዘው ድንገት አጣሽው እንዴ?
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-4097
ወሬኞች ፈትፋቲ ኤጭ ስንት የሚሰራ እያለ አች ታወዳድሪያለሺ ጡረተኛ ለፍልስጤሞች አላህ ይሁናቸው አለም ወሬ ብቻ ሆናለች
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-1032
ከምንም በላይ ትደር መሃል ሰዉ በይገበው ጥሩ ነዉ ግጭት ብፈጣር እርስ በርስ መፍተታት ነዉ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-4538
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ነብሱን ሰውቶ ሀገርን ለሚያፀናው በዘራፊው ፋኖ የክልላችን ገበሬ እየተንገላታብን ነው
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-3118
ባልታሰበ ማእበል ድንገት መመታቴ ለካስ ለበጎ ነው ይህን ሁሉ ማየቴ ያስብልልን እነ እንትናን
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-3277
ደስ የሚል ዜና!የአለም ጤና ድርጅት ከ3ዓመት በኋላ ኮቪድ19 አለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆን ማብቃቱን ይፋ አደረገ።
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-5376
አለምነዋሴ ከልጅነቴ ጀምሬ ማስታውስክ የጦርነት ዘገባ ስትሰራ ነው ሁል ግዜም የምትዘግባቸው ዘገባዎች የራስክንም ጥላቻ በመጨመር ነውግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድም ቀን ስለፍልስጤም እውነታ አትናገርም ይገባኛል ፈላሻነትክን እንዳትቀማ ነውግን የነዛ የሚሞቱት ህፃናትን ደም እየበላክ እንደሆነና ለልጆችክም እያበላክ መሆኑን ታውቃለክ
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-5398
ወንድሜ እረ እባክህ የኤርትራ ታሪክ በደንብ ብታነብ ወይም ብትጠይቅ ይሻላሀል ዝም ብለህ የምሁር ደንቆሮ ብለው እንዳይሰድቡህ
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-622
መግለጫዉ ሲጠቃለል “ለአብይ አሕመድ እና ለኦሕዴድ አሽከር መሆናችንንን በመቀጠል አማራን እና አማርኛ ተናጋሪ ሕዝቦችን ከምድረገፅ ላይ ለማጥፋት የሚደረገዉ እንቅስቃሴን እንደግፋለን ለስኬቱም እንታገላለን። ድል ለታላቁ መሪ አብይ አሕመድ እና ድርጅቱ ኦሕዴድ። ጥፋት ለፋኖ፣ ለልዩ ሀይላችን፣ አብይን ለሚቃወሙ አማራዎች፣ እና ዉጪ ሀገር ላሉ አማራዎች።” የሚል አንደምታ አለዉ። ብአዴኖች ሕዝባችሁን እናዳዋረዳችሁ፣ ሁሌ ተዋረዱ፣ ዉርደታሞ
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-5253
የኑሮ ውድነት የአለም ችግር መሆኑ መዘንጋት የለበትም
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-5354
ግርማ ተጠማቂዎችን እያራቆተ አጋንንት ይጭንበቸዋል
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-4242
ትግራይና ጎንደር የተፈትሮ ድንበራቸው የተከዜ ወንዝ ነውጎንደሬ በወልቃይትና በተለምት ትግሬ በትግራይ ኖረዋል ይኖራሉ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1378
ጦርነት ሲጀመር ቀላል ይመስላ። እግዚያብሔር ለሁለቱም ወገን ሠላሙን ያምጣ። ኢትዮጲያውያን ግን ጉዳዩን ከሀይማኖት ጋር አያይዛችሁ ሀገራችሁን ለመበጥበጥ አጀንዳ አትፍጠሩ። ይህ ጦርነት የድንበር የይዞታ ጉዳይ እንጂ ሀይማኖታዊ አይደለም
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-4476
ሙሉ ታሪኩን አልሰማሁትም ግን የገረመኝ ሰው የፈለገውን እምነት መከተል አይችልም እምነት እኮ የግል ነው ሁሉም የሚያድነውን እራሱ ያውቃል በስራው የሚጠየቀው እራሱ ነው ሌላው ምን አገባው ለምን ዝም አይሉም
['anger', 'surprise']
['ቁጣ', 'መደነቅ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 1 0]
['anger' 'surprise']
2024-Am-3844
ሲያናድድ እኔ አሊ አፈሩን ቆፍሮ ሊያወጣው ነው ብየ ሰፍ ብየ ስጠብቅ ዘባረቁት ቱ ደሞኮ የገረመኝ ኩዚ ሊመት እያለ ስለፍቅረኞቹ ያስታውሳል
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-504
እግዚአብሔር አምላክ የከሳሾችን ክስ ከንቱ የሚያደርግ ለምድራችን የተትረፈረፈ የበረከት ጊዜ እንዲሆን በጌታ በእየሱስ ስም ባረክኋችሁ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1831
አይገርምም አስለመዱንና አቅልለን ማዬት ጀመርን። የአማራ ሞት ለነፍስ ይማር እንኳ የማይሆን ርካሽ አደረጉት እኛም ተባበርን። አማራ ክልል ሕዝብ እየተዞረ መጠየቅ አለበት። የክብር ባህላችን ጠፍቷል።
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-2047
የጎንደር አካባቢ ሰው አንተን ምንም ማድረግ ባይችል ዘር ማንዘርህን ከማንኝውም ማህበራዊ ግንኙነት ማገድ ነበረበት ለምን እንደዚህ እንደማያደርግ አስገራሚ ነው ባንዳ
['surprise']
['መደነቅ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 1 0]
['surprise']
2024-Am-892
Ezra Ezu በጠዋቱ አረካኸኝ ጆሮ ያለው ይስማ የኢየሱስ ስም የአጭበርባሪዎች መነገጃ መሳለቂያ ማድረግ ይብቃ *
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-1859
ኢየሱስ የምተዉ ቤሔር ለይቶ ነው።መጀመረያ ሀዋራያትንሰልክ ሂዱ ወንጌልን ሰበኩ ነው ያለው መጀመረያ ሰልጣን ከመሰጣጣት ይቅ ወንጌልን ብኮኮፅድቅን መሻት ከዛ የተጠማሀውን ሰልጣን(ፅድቅ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1343
ምንም ላይመጣ ይህ ምስኪን ሕዝብ አንከራትቱት! ይህ ሁሉ ግፍ ግን የወያኔ መልካም ሥራ እንደ ክፉ ተቆጥሮ ጦርነትና እልቂት አስከትሎ ይሄው ሀገሪቱ ወደ ማትወጣው አዘቅት ውስጥ ከተታችኋት!ዕውነት በዚች አገር ብትኖር ኖሮ የዚህ ሁሉ ችግር አምጪና ፈጣሪዎች የአማራ ሙሁራንና ፖለቲከኞች ነን ባዮች፣የአማራ አክቲቢስቶች፣የአማራ አርቲስቶች፣በየቦታው ያላችሁ የአማራ ጋዜጠኞች በምትነዙት መርዛም ቃላት ሕዝቡን አነሳስታችሁ ወደማይወጣው መዓት ስለከተታች
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-5360
እዚህ አገር ያሉት ክርስቲያኖች ለሙስሊም ከፍተኛ ጥላቻ ስላላቸው ኢስራኤልን ይደግፋሉ ፍልስጤም ውስጥ ስላላሉት ክርስትያኖች እና ስለሚፈርሰው ቤተ ክርስቲያኖች እንኳን ግድ የላቸውም ከእምነታቸው በላይ ጥላቻው ስለሚያሸንፋቸው
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-822
ሓፍታሙ///በጣም ያሳዚናል ደደደቢትናብልፅግና አንድ ስታደርግ እውነታው ግን ሌላው ይቅር የአ/አበባ ልጅ አይደለህም ምክንያቱም ድፍንያለ ከህወሓት ጋር ጥላቻ ያለህ ይመስለኛል ፎቶ በማነፃፀር ትንታነ በመሰጠትህ የአንበጣ መንጋ እየተከላከል ባለንበት ወቅት እንጦጦጦ መናፈሻናየህፃን ልጅ መኪና ከሚነዳ ማነፃፀር///የቱ የቱ የቱ ሰለዚህ እባከህ የአንበጣ መርጫ ለገበሬው /ዲራጎን/ገዝተህ ወይምአሰባስበህ ሰለህወሓት ሰንዓመት ተነተንከ
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-5300
ሰሜኑን ማዳከም ላይ ትልቅ ስራ ሆን ተብሎ ተሰስቷል የሚባለው ምንም ስህተት የሌለው ትክክል ነው በተለይ አብይን ቻሌንጅ የሚያደርገው የህወሀት አመራሮችን አሁን ላይ ወደ ፌዴራል መንግስት መጥተው ከህዝብ ተወካዮች ጋር እንዳይነጋገሩ ማድረጉ ትልቅ ማሳያ ነው አንድ ጌቾ ብቻውን ፓርላማ ቀርቦ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ቀውስ ቢናገር አብይ መቋቋም አይችልም አብይ የስልጣን አራራ እንጂ የህዝብ እሮሮ ለሱ ምኑም አይደለ በሴራ ፖለቲካ አሁንም ትግራ
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-2045
የመግለጫ ጋጋታ በጣም ያሳዝናል ምነው ለጊዜው እንኳን ነገሮች በፍርድ ቤት እስኪጣሩ ድረስ የክልል ሀይል በቄሳውስት ላይ የሚያደርሱትን ግድያ እስር ቢያስቆም ምንድነው የኦሮሞ ክልልን
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-4019
ሀይለ እየሱስ እንኳን ደስ አለህ ሄኖክም ዛሬ ልካችሁን ስላገኛችሁ ደስ ብሎናል
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-4331
በየዓመቱ ሰው በእንቶ ፈንቶ ምክንያት ይሞታል ከአዲስ አበባ መውጣት ስጋት እየሆነ ባለበት ዘላለም ዲስኩር የዜጎች ደህንነት ላይ ሰላም ላይ ስራ መጀመሪያ ብልጭል ብቻ
['sadness', 'disgust']
['ሀዘን', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 1 0 0 0]
['sadness' 'disgust']
2024-Am-2897
ጣይቱ አላት እውነትም ጣይቱ። ?
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-5643
ትክክል ጥያቄው በሠላማዊ እና በዲሞክራሢ ጥያቄ በአቶ ክርሥቲያን ታደለ ተጠይቆ እሥር ቤት ተወርውሯል ሌሎችም በፍርድ ቤት በተለያየ የብልጽግና ባለሥልጣን ጥያቄ ሢጠየቅ ሞት በድሮን ጥያቄ ሀፐተመልሷል በአዲሥ አበባ ከመቶ ሺህ በላይ አማራ ተፈናቅሎአል ታፍኗል ታሥረዋል ትምህርት ቤቶች በድሮን ተፈጭተዋል ባለሀብቶች ከሀገር ለግድያ ሲፈለጉ ወጥተዋል የአማራ ባለሥልጣኖች ተገድለዋል የአማራ ሠራዊት ክህደት እምነት ማጉደሌም ጭምር በነበረው ጦርነት
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-1903
? እጅግ መፍትሄ ባጠረህ ጊዜትግስትን መሳሪያ አድርገህ ተጠቀም! ?
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-96
Gech Gech Unity ታውቃላችሁ እንዴ ? 5 አመት ሙሉ ብሔር ዘር እየመረጣችሁ እየገደላችሁ ቤት እያፈረሳችሁ ሃገር እያፈረሳችሁ ጦርነት እየጠመቃችሁ 🤔
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-5838
ስጠላት እጭምስጥ ነገር ናት
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-526
እሰይ ሙስሊሞች ገዳወች ስለሖኑ መልካም ሲኦል
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-5318
ጀዋር ከ 15 ዓመት በኋላ አንገናኝ ከ 50 ዓመት በታች የሆነ ወታደር ያልሆነ ሲቪል 2ኛ ዲግሪ ያለው ጥሩ የአስተዳደር ያለው ሰው የቤተሰብ ሃላፊ ጥሩ ገቢና ኑሮ ያለው ጀርባው ተጠንቶ ነው የኢትዮጲያ መሪ መሆን ያለበት ጎረምሣ መሪ ሀገር ይጠፋል መንግስቱ መለስ አብይ ያ የ ውጤቱ ሞት ነው
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-3642
በኡጋንዳ ለገበያ የሚቀርቡ እንስሳትን ለማደለብ የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ጥቅም ላይ ውሏል ተባለ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2176
የጂጂ አፍቃሪ ከእሕቷም ከሶፊ ሁላ ነው የሚከላከላት? ምን ያለ ፍቅር ነው የማያረጅ ውበቱ የሚጨምር። በርቀት እንደሰማኋት እሷም ትወዳችኋለች።
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-1112
አይን እያለህ ለማየት ያልፈለግክ እውር ያንተ ብጤ ከሀዲዎች እውነትን ማየት ስለማትችሉ የክህደት ወሬህን እንዲሰሙህ እንጂ ማዳመጥ አትፈልግም በመጮህ ሠዓት ጨርሰህ አሳምንኩት ለማለት ትፍልጋለህ ፓስተር ብንያም በራሱ የሚተማመምን ሰው ነው አንተ ከሀዲና ደንቆሮ ባትሆን የእናትህ እምነት ያስትርምርህ ነበር ስለኦርቶዶክስ ከማዉራትህ በፊት አንብብብ ዝም ብለህ ግርግር አትፍጠር ባንተ የሰይጣን ምላስ የሚሞላ ባዶ ጭንቅላት የለም የኢየሱስን ጌታ
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-4468
እኛ የጨመርነው ነገር ፀብ እና ዘረኝነት ነው ያልከው ነገር በጣም ተመቸኝ ክበርልኝ
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-2371
ይህን አስፈሪና አደገኛ አካሔድ ኢትዪጽያ አለችን? ያሰኛል መንግስትስ አለን? ዛሬ በባጃጂ ሺፌሮች ላይ የሚደርሰዉ ኢሰብአዊ ድርጊት ነገስ በነማን ላይ ይመጣ ይሆን።
['fear']
['ፍርሃት']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 1 0 0 0 0]
['fear']
2024-Am-1084
ልጅትዋ ግን ይሄ ፕራንክ አይመጥናትም ጨዋ ልጅ ናት
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-5793
Arts tv ሲል ኣርእስቱ እንደስሙ ጥሩ ኣጀንዳ የሚይዝ መስሎኝ ነበር ገና እርእስቱን ሳየው ናቅኩት ሰይጣን የታሰረበት ዋሻ ብሎ ኣርእስት ሲሰጠው ውስሩ ብሰማው ምናልባት ቃለመተይቅ ለሰይጣን ኣደረግኩኝ ሊለን ይሆናል ብየ ናቅኩት የማይጨበጥ የሌለሸይጣን በኣካል ሰይጣንን ኣግኝተው ኣስረው ወዘተ ታሪክ ኣርእስት ሰጠን ያሳዝናል ምን ትምህርት ሊሰጠን ነው እየሞከረ ያለው ነው ወይሰ ሰይጣን በምድር ታይቶ እና ታስሮ ነበር ሊለን ነው
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-2137
እና ወዳጄ ምነዉሳ ከሚከፈልህ ቆጥበህ የጉድጓድ ዉሃ ብታስቆፍርላቸዉ ምን ነበረበት? የወገን ፍቅር በቀላሉ እርዳታ ቢሆን መልካም አይሆንም?
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-5334
ይሄንን ለማመን ሁሉ ነው የከበደኝ ያሰዝናልም ያሳፍራልም ቃላት የለኝም የምገልፅበት ቃለ ምልልሱን መስማት አይጠበቅብህም የውሸት ሳቁን ብቻ እየው እንዴት እንደሚያላግጥ ለፍርድ መቅረብ ያለበትን ወንጀለኛ ጀግና አድርገን በአደባባይ እናቆለጳጵሳለን እንዴ
['anger', 'sadness', 'disgust']
['ቁጣ', 'ሀዘን', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 1 0 0 0]
['anger' 'sadness' 'disgust']
2024-Am-498
ከላይ የተባለው እውነት ይሁን ውሸት ባይገባኝም ዳውሮ ህዝብ ኦሞትክ በመሆኑ ሁሉም በሚባል ደረጃ በቋንቋ በባህል በጣም ከምቀራረብ እንድሁም ተጋብቶና ተዋልዶ ከኖረው ከወላይታ: ጋሞና ጎፋ ህዝብ ጋር ቤተሰብ የሆነውን ሰፊው የዳውሮ እና ኮንታ ህዝብ በጥልቀት ባልተወያዬበት እና ባላመነበት በጭፍን ጥላቻ ዳውሮና ኮንታ ህዝብ ተጨማሪ እንግልት እንዲያገኙ ያደረጉት ታርካዊ ጠላቶች የዳውሮና ኮንታ አመራሮች ናቸው።ህዝቡ ግን እስካሁን እንደ ቀድሞ አን
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-5328
ያሳዝናል ጀዋር ወደ ተራ ካድረነት ተቀየረ አብይን ለመደገፍ ብሎ ይዘባርቃል ከአብይ ባልተለየ ለጥቅም ብቻ የሚያወራ ሰዉ መሆኑ ያሳዝናል
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-783
ፉኖ ጦርነት ላይ ነው ድልበድልም ሁናል
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-3415
አዎ አስፈሪ ሀገር በመፍጠር ያንቺ አይነቱ የተባበረበት ስራ ነው።
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-1705
በአማርኛ መፃፍ ግዴታ አስመሰልከው። እንዲህ ከምትቸገር በምትችለው ቋንቋ ለምን አትፅፍም ? አለመፃፍም ይሻላል።
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-5191
ህዝቢ ጠግቦ አይደለም እንዴ ወደ ውጪ የምላኮው ያሳዝናል
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-287
በጥሩ የሀበሻ መድሃኒት አስጠጥቶ በትውከትና በተቅማጥ እንድያወጣ ማድረግ ጥሩ ነው ካልሆነ ይብስበታል ፈጣሪ የሚባል የለም ልልል ይችላል ::: ኢየሱስ ያድናል!!!
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-846
ፍልስጤሞች በጣም የተገፉ ግዝቦች ናቸው ፤በእነሱ ላይ የወጣው ግፍ በአንድም በሌላ አንድ ቀን አለም ዋጋ መክፈሉ አይቀርም ።
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-2705
ሕገወጥን ሕጋዊ ለመድረግ የሚትሄዱት ርቀት ያሳዝናል ።
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-5839
ሲጀመር የወረረ የለም ሲቀጥል የሃገርን ጥቅም ማስቀደም እንደ እንስሳ ማሰብ ከሆነ ሌሎች ሃገራት ይሄን ሲያደርጉ እንደ እስሳ አስበው ነው ሲቀጥል ስለጦርነት ያነሳ ማነው አንተ እና መሰሉችህ በጥላቻ ተሞልታቹ እራሳቹ ያሰባችሁትን መናገራቹ ተገቢ አይደለም ተረጋጋና አስብ በስሜታዊነት ሳይሆን መናገር ያለብህ በምክንያታዊነት ይሁን
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-4229
መልካምና የሚበረታታ ነው የሁሉም ተሳትፎ ተጠናክሮ ይቀጥል
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-3540
የቻይናን የለውጥ ሂደት ለ40 ዓመታት በካሜራው የሰነደው ግለሰብ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1496
ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት(ACDO) ከፌድራል ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/20111 ፍቃድ የተሰጠው ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት ነው። የአቢ-ዘር አላማ አቢ-ዘር ትኩረት አድርጎ የሚሰራው በወላጆቻቸው ሞት ምክኒያት ችግር ላይ የወደቁ ህፃናት በችግር ምክኒያት ከ ትምህርት እንዳይቀሩ አላማ ይዞ የሚሰራ ነው። «የአቢዘር የስራ ልምድ » ወላጆቻቸው በሞት ያ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-856
ዝንጀሮስ ከማን ጋር ይሁን የተጋባችው😁😁😁😳🙃🙆🙆🙆🤔
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-3874
ፑቲን ከትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2503
የዘመዴ በአሜሪካ ድንገት መከሰት ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ሐሙስን በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ via
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1917
እርቦህ ምግብ አዘህ እየጠበክ ከጎንህ የሚገርም አበላል ሲበሉ?
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1897
ተው ለምን? እግዚአብሄር ይደረስላቸው ይህንን አለም ማን ቀድሞ ትቶ ድንገት ጥሎ ይሚሄድ አይታወቅም ለክፉዎች ልቦና ይስጥ
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-1299
ኣይነ ጥላ😢😢😢ሆሆሆ ዳኒ😳 ግን ኣያቿት በጣም ብልጥ ነች love you 😍😍😍እራት የሚሏት ነገር😂😂😂ወይኔ ፍጥነት thank you 💎💎💎
['joy']
['ደስታ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 1 0 0]
['joy']
2024-Am-328
ይሄ የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል ነው። ከማንኛውም የፖለቲካም ሆነ የመንግስት ተቋማት ሚያያያዝ ነገር የለውም። እራሱን ለችግር አጋልጦ ያስተማረን። በባዶ እግሩ እዪሄደ በጫማ ያስሄደን። ከፈጣሪ ቀጥሎ ሁሉ በጁ የሆነ አርሶ አደራችን ህልውናችን ነው። ማዳበሪያውን ስጡት የሌላው ይብቃ የዚህ ስርቆት ይቅርባችሁ። ተገዛ ይገዛል አይደለም። የተገዛውን የገባውን በትክክክል አከፋፍሉት። ያለዛ በቅሎ ገመዷን በጠሰች። ለራሷ አሳጠረች እንዳይሆን።
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-1542
አንዲት የገጠር መንደርን ከሕጻናት ቤተ መጽሐፍት ጋር ያስተዋወቀችው መምህርት
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-4549
እግዚአብሔር የሰውን ደም በከንቱ የሚያፈሱትን አረመኔዎችን አጥብቆ ይፀየፋቸዋል የሚፈሰው የሚስኪኑ አማራ ገበሬ ሐረጋዊያን ህፃናት ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ነው ብልፅግና በግብሩ ብልግና የሆነው የጨካኞችና የአረመኔዎች ስብስብ ነው በጠንቋይና በሐሰተኛ ነብይ የሚመራ እብድ ንጉስ እድሜው አጭር ነው አወዳደቁም የከፋ ነው ይ
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-3899
ሰሜን ኮሪያ 'የውሃ ውስጥ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ' ሙከራ ማካሄዷ ተገለጸ
['neutral']
['ገለልተኛ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 0 0 0 1]
['neutral']
2024-Am-2683
ምን ጉድ ነህ አንተው? ይብላኝ አንተን አምጣ ለወለደች እናት። አይ ሆድ በጣም ያሳዝናል ካንተ የንግዴ ልጅ ያ ተቆርጦ የተጣለዉ ይሻላል። ባንዳ ካድሬ ሆዱ ከሞላለት የሌ
['anger', 'sadness']
['ቁጣ', 'ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 1 0 0 0]
['anger' 'sadness']
2024-Am-4417
በስባሶች የቆጡን ኣወርዳለሁ ብላ የብብትዋን ጣለች እንኳንስ ዓሰብ ልታገኙ ይቅር ብትንትናችሁ ወጥቶ ትበታተናላችሁ ነበር ሆናችሁ ትቀራላችሁ
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']
2024-Am-1030
😭😭😭እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😭ገና በለጋ ዕድሜሽ ይህንንን ሁሉ መከራ እንዴት ቻልሽው 😭በምድር ላይ የሰው ህይወት ብርቱ ሰልፍ አይደለምን ኢዮ 7፡1 አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ሁሉም ያልፋል መከራሽም ነበር ያረግልሻል ።
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-1394
የቤተሰብ ጭካኔ ይሄን ያህል ጭራሽ እናትና አባት ሰው በፈጣሪ ሀምሳል ተፈጥሮ እንደዚ አይነት የክፋት ጥግ አምላክ ሆይ ታረቀን ዝም አትበለን።
['sadness']
['ሀዘን']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 0 0 1 0 0 0]
['sadness']
2024-Am-1683
በአማራነት ተገፍቶ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም።ሁሉም አማራ ይህን ሀሳብ እንደመርህ ሊወስደው ይገባል። ባለመደራጀቱ እና ኢትዮጵያ የተባላ አሮጌ ልብስ ለዚህ ሁሉ መከራ ዳ
['anger']
['ቁጣ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 0 0 0 0 0 0]
['anger']
2024-Am-5489
አትግደል ጠላትህን እንደራስህ ውደድ የሚለው አስርቱ ትእዛዛት በስህተት የተጻፈ ነው ደግሞም አትሳሳት አንተ የጠላኸው ሁሉ ሰይጣን ነው የሚለው ድምዳሜ ላንተ ቢሰራ ለሌላው እንደማይሰራ እወቅ ላንተ ሰይጣን የሆነው ለሌላው ቅዱስ ሊሆን ይችላል በምንመም መመዘኛ ግደሉ የሚል የሀይማኖት አባት እብድ ከመባል የዘለለ ማእረግ አይኖረውም ግደሉ ብሎ ለመስበክማ የአንተ አይነቶች በብዛት ስላሉ ጳጳስ አያሰፈልገንም ግደሉ ብሎ ለመስበክ ሽፍታ መሆ
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[1 1 0 0 0 0 0]
['anger' 'disgust']
2024-Am-3521
አዎ ብዙው ነገር ይገርማል። ለማንኛዉም ብዙ ብልግና መናገር ስለሚደብር እንጂ ብዙ ነበር ግን ምን ያደርጋል ተዉት።ብቻ ቤተሰቡ የሚገርም እስክንድርም ሰርካለምም ልጆቹም በቃ ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ትልቅ ሰው ትንሽ ሚስትም ትንሽ ቤተሰብም አይኖረው ፱
['disgust']
['አስጸያፊ']
['anger' 'disgust' 'fear' 'sadness' 'joy' 'surprise' 'neutral']
[0 1 0 0 0 0 0]
['disgust']