ProfessionalTermsAmharicEnglish / Professional Terms Amharic English.txt
admasorg's picture
Upload Professional Terms Amharic English.txt
4ea097d verified
LITERATURE- SHORT STORY AND Novel
A
antagonist character ተፃራሪ ገፀ ባህሪ
a posteriori ከዉጤት ወደ ምክንያት
a priori ከምክንያት ወደ ዉጤት
C
cause &effect መንሰዔና ዉጤት
central theme ማዕከላዊ ጭብጥ
chapter ምዕራፍ
character ገፀ-ባሕሪያት
characteristic መለያ ባሕሪያት
classical literature ብሉይ ሥነ-ጽሑፍ
climax ጡዘት
complex ጽምረት፤ ግጥምጥምነት
coherence ትውስብ
conflict ግጭት
consequence ክትያ
conviction ቅብልነት
D
descriptive ገላጭ
detective story የስለላ ድርሰት
developing character ታዳጊ ገፀ-ባሕሪይ
dialogue ምልልሰ
dime novel ቤሳ ልቦለድ
dinoument የሴራው መቋጫ
direct characterization ርቱዕ ገፀ-ባሕሪ አሳሳል
dominant characteristic ውልኛ ባሕሪይ
dramatic characterization ተውኔታዊ ገፀ ባሕሪይ አሳሳል
dramatic monologue ተውኔታዊ ስለኔ አንጋር
dramatic point of view ተውኔታዊ አንፃር
dynamic character ልውጤ ገፀ ባሕሪይ
E
effect to cause እንዲህ-ስለዚህ
effect to effect እንጥብጣብ
element አላባ
elements of the novel የልቦለድ አላባውያን
epilogue ቅጣይ
episode ክፍል፤ድርጊት
episode ሁነት
event, happening, incident አጋጣሚ፤ድርሰ (ሰ.መ)
expository characterization መሰታየት ገፀ ባሕሪያት አሳሳል
external conflict ውጨያዊ ግጭት
F
falling action የድረጊት መውደቅ
fantasy ትንግርት
fiction ልቦለድ
first person point of view አንደኛ መደብ አንፃር
flashback ምልስት
flat, Stock character አሰተኔ ገፀ-ባሕሪይ
flashadowing ንግድ
G
genre ዘውግ፤ ፃታ (ሥነ-ጽሑፋዊ)
H
historical novel ታሪካዊ ልቦለድ
horizontal narrative technique ልደት-ሞቴ ያተራረክ ዘዴ
I
idiomatic expression ምሳሌያዊ አነጋገር
indirect characterization ኢ-ርቱዕ ገፀባሕሪ አሳሳል
inner setting አእምሩዊና ልቦናዊ ደጀን
internal conflict ውስጣዊ ግጭት
internal conflict እውቂያ
introduction, exposition ፌዛዊ ደጀን
ironic setting
L
language ቋንቋ
limited omniscient p.o.view ሁሱን ሁሉል አወቅ አንፃር
literary language ሥነ-ጽሑፋዊ ቋንቋ
LITERATURE- ሥነ -ጽሑፍ
local color አካባቢያዊ
M
minor characters ንዑሳን ገፀ-ባሕሪያት
mood ሀድራ
motif ታላሚ ጭብጥ
motivation ሰበበ ድርጊት
N
narrative story ተራኪ ድርሰት
barrater as a character ተራኪ ገፀ-ባሕሪይ
novel ረዥም ልቦለድ
novelist የለዥም ልቦለድ ደራሲ
novella ኖቬላ፤አጭር ተራኪ ድርሰት
novelette ኖቬሌት፤ዘለግተኛ ምጥን ልቦለድ
O
objective point of view የእጅነጅ አንጠፃር
omniscient point of view ሁሉን አወቅ አንፃር
outlook ምልከታ
P
paragraph አንቀጽ
pathos ሰሜታ
perception ግንዛቤ፤ ልባዌ
place and time ስፍራና ጊዜ
plot ሴራ - አጭመ ታሪክ
point of view አንጻር - ትልመ- ትረካ
prose ስድ ጽሑፍ
protagonist, Hero ዋናው ገፀባሕሪይ - አቀንቃኝ
R
reader አንባቢ
reshuffle የቀድሞ ሥራን ማሻሻል
reflection ነፀብራቅ
renaissance literature የዘመነ -ተሃድሶ ሥነ -ጽሑፍ
resolution ልቀት
rising action የትውስብ ማየል
role ሚና
romantic ወሸነኔ (ዳ.ወ.)
round character ውስብስብ ገፀባሕሪይ
S
semi-Omniscient point of view ከፊል ሁሉን አወቅ አንፃር
sentence pattern የአረፍተ ነገሮች አሰዳደር
sentiment ተአማኒ ስሜት
sentimentality ኢ-ተአማኒ ስሜት
serial ተከታታይ ታሪክ
setting መቼት
short novel መምጥን ልቦለድ
single effect ነጠላ ውጤት
static character አይለወጤ ገፀ ባሕሪይ
stereotyped character አሰልቺ ገፀባሕሪይ
story ድርሰት
style ስልት - ይትበሃል
sub-plot ንዑስ ሴራ
surprise ገርምት -ማስደነቅ
suspense ልባንጠልጥልነት
T
talent ችሎታ -ተሰጥዖ
the god and the evil ሠናይና እኩይ
theme ጭብጥ
tragic አሳዛኝ
tragic character አሳ ገፀ ባሕሪይ
tragic irony አሳዛኝ ምፀት
transition ሽግግር
trite ልሽቅ
type character ወኪል ገፀባሕሪይ
U
universal ሁለንተናዊ
utilitarian setting መነሻ ደጀን
V
vertical narration technique ዋልተኛ ያልተራረክ ዘዴ
poetry -ሥነ-ግጥም
A
accent ቅናትና ድፋት
accentuation ጉላት
accidental symbol አያያዥ ተምሳሌት
alliteration figurative language ቃለ አምሳያ ዘይቤ
antithesis F.L ተቃራኒ ዘይቤ
aphorismF.L ምሳሌ -እውነታ ዘይቤ
apostrophe F.L እንቶኔ ዘይቤ
archaism ኋላቀር ብሂል (መጠቀም)
assonance የመሰል አናባቢ ድግግሞሽ
B
bathos F.L አጉቤ ዘይቤ
beat ምት
blank verse, Free verse ስድ ግጥም
C
caesura አረፍት
canto የተራኪ ግጥም አብይ ክፍሎች
cliché ልሽቅ
climax F.L ባጠኛ ዘይቤ
connotative meaning ፍካሬያዊ ፍቺ
content ይዘት
conventional symbol ተለዷዊ ተምሳሌት
couplet ባለ 2 ስንኝ
D
denotative meaning እማሬያዊ ፍቺ
diction የቀቃል ምርጫ
deductive verse ትምህርታዊ ግጥም
dissonance ጠያፍ አንጋር
dramatic poetry ተውኔታዊ ገግጥም
E
eclougue, pastoral የእረኛ ግጥም
elegy, dirge የሙሾ ግጥም
epic ጀጋኝ ተራኪ ግጥም
epigram ጥዩቅ አጭር ግጥም
epitaph የሐውልት ግጥም
epithalamium ሙሽሪት ሙሽራው ግጥም
euphemism F.L አይጎርብጤ ዘይቤ
F
figurative language (F.L.) ዘይቤያዊ አነጋገር (ብሂል)
figures of comparison አወዳደሪ ዘይቤዎች
figures of contrast አነፃፃሪ ዘይቤዎች
foot ሐረግ
form ቅርፅ
H የጀግንነት ግጥም
heroic verse ሉዓላዊ ቋንቋ
heightened language ግነት ዘይቤ
Hyperbole F.L
I
idyll አገር ቤቴ ግጥም
image ምስል
imagery ምሰላዊ
images poetry ምናባዊ ሰነ-ግጥም
imagination ምናብ
inflated metaphor ግንኛ ተለዋዋጭ
innuendo F.L ሰላቅ ዘይቤ
invective የግል ጥላቻ ሂስ
irony F.L ምፀት ዘይቤ
J
jargon ጥኑን ቋንቋ
L
lament የሀዘን እንጉርሮ ግጥም
legal repetition ሕጋዊ ድግግሞሽ (ቃላት፤ስንኛ)
line የስንኛ ዘለላ
lyric-poem መውድስ ግጥም
M
metaphor ( F.L.) ተለዋጭ ዘይቤ
meters ሰንኛ ምጣኔ (በቀለማት)
muse የድርሰት አድባር
N
narrative verse ተራኪ ግጥም
O
occasional verse ሰለምንተ ግጥም
octave ባለ 8 ሰንኛ አነጎ
ode ሰለኔ ግጥም
onomatopoeia F.L ድምፀ-ቀድ ዘይቤ
P
paradox F.L አያዋ ዘይቤ
parody ኮርጆ መቀለድ
personification F.L ሰውኛ ዘይቤ
poem ግጥም
poet ገጣሚ፤ባለቅኔ
poetic diction ባለቅኔ የሚጠቀምበት ቋንቋ
poetic justice የሥነ-ግጥም ፍትኀ
poetic language ቅኔያዊ ቋንቋ
poetic license የገጣሚ ነፃነት
poetry ሥነ-ግጥም
pun ሕብራዊ አነጋገር
Q
quintain (L) ባለ 5 ሰንኛ አንጎ
R
recite መደርደር፤መቀኛት (በቃል)
refrain አዝማች
rhyme ቤት መታ
rhyming verse ቤት የሚመታ ሰንኛ
Rhythm ዜማ
S
sarcasm ተረበኛ ብሂል
satirical verse ሰላቃዊ ግጥም
sextet ባለ 6 ሰንኛ ዘይቤ
simile F.L ተነፃፃሪ ዘይቤ
sonnet ማኀሌት
stanza አንጎ
stream of consciousness ተመስጦ ልቦና
stress ማጥበቅ፤መርገጥ (ቀነማትን)
strophe የግጥምአንፃር
symbol F.l ተምሳሌት ዘይቤ
T
tenor እሚገለጠው ነገር
triplet ባለ 3 ሰንኛ አንጎ
U
unique connotation ዉሱን ፍካሬያዊ ፍቺ
universal connotation ሁሉን አቀፍ ፍካሬያዊ ፍቺ
universal symbol ሁሉን አቀፍ ተምሳሌት
unstressed syllable ሳድስ ሆሄያት
V
verse ስንኛ
verse paragraph የስድ ግጥም አንጎ አስተኔ
versification አሰነኛኘት
Translation terms
የትርጉም ሙያዊ ቃላት
A
adaptation አዛማጅ፤ስርስ ትርጉም
C
central meaning ዋናው ፍቺ
colloquial expression መንደርተኛ አነጋገር
communication ተግባብ
context ዐውደ ንባብ
contextual conditioning ዐውዳዊ ጥላል
contextual consistency ዐውዳዊ ጽናት
cultural context ባሕላዊ ዐውድ
cultural focus ባሕላዊ ንፃሬ
cultural translation ባሕላዊ ትርጉም
culture-Bound translation ጽንፈ ባህል ትርጉም
cultural translation ባሕላዊ ትርጉም
culture- Bound translation ጽንፈ ባህል ትርጉም
D
decoding ቅበላ
discourse ድርሳን
dynamic equivalence ይዘት አካል
E
encoding ቀረፃ
endocentric expression ውስጣዊ አበር
explication ማብራራት
F
faithful translation እሙን ትርጉም
free translation ልቅ፤ ነፃ ትርጉም
H
honorific ቃለ-አክብሮት
I
implicit information ውስጠቅ
indirect discourse ኢርቱዕ ጥቅሻ
intelligibility ድርስ
interpret and justify መተርጎም ማቃናት
interpretation ትርጎሜ
interpreter ሰማ በለው፤ቱርጁማን፤አስተርጎሚ
L
literal translation ጥብቅ ፤ጥሬ (ትርጉም )
literalness ጥሬነት
loan-word የትውስት ቃል
M
meaning ፍቺ
N
natural language አገርኛቋንቋ
nomenclature መሪሃ ቃላት
P
poetic speech የረቀቀ ንግግር
producer language ፍልቅ አንጋሪ
receptive language መጥለፊያ ቋንቋ
referential meaning ዝምዳዊ ፍቺ
rhetorical question ጥዩቅ
S
semotactic context ፍቻይ ዐውድ
situation levels of language ቤተኛ ቋንቋ
source language መገኛቋንቋ
syllable ክፍለ-ቃል
syntactic context አገባባዊ አውድ
syntax አገባብ
T
technical term, terminology ሙያዊ ቃል
translation ሌጣ ትርጉም
translator ተረጓሚ
V
verbatim et litratim[L] ቃል ለቃልና ሆሄ ለሆሄ
ORAL LITERATURE -ሥነ-ቃል
A
adventure ጀብዱ
allegory ተረታዊ ምሳሌ
anecdote አስደሳች ትርክት
animal tales አእንሰሴ ትረቶች
annals ዜና ታሪኮች
C
carry-over የቆየ ባሕል
chronicle ዜና መዋእል
codex ጥንታዊ ፅሑፍ
culture ባሕል
custom ልማድ
D
dilemma tale ወስዋሴ ተረት
dilemma tale ወስዋሴ ተረት
F
fable, Folklore ተረት
fairy tale አድባሬ ተረት
fantasy እልም አስተኔ
fascinating አስደሳች ትርክት
folk song ባሕላዊ ዘፈን
H
homily ድርሳን
I
idyll ገፅ-ባላገር ትርክት
illusion ምትሃት
J
joke ቀልድ
legend አፈ-ታሪክ
local legend መካን በቀል አፈ-ታሪክ
M
material culture ቁሳዊ ባሕል
merry tale ደሴ ተረት
migratory legend ተዛማች አፈ-ታሪክ
mythology ሥነ-ሐተታ አማልክት
N
Noodle story, numskull ሞኜ ተረት
Norm ተለምዶ
o
observances አክብሮተ-ልማዶች
p
parable ምሳሌ
performing folk art ባሕላዊ ኪነት
proverb ተረትና ምሣሌ
puzzle ዶቅማ
R
raconteur {F} ተራኪ ሰው
riddle እንቆቅልሽ
rite የባሕላዊ አምልኮ ሥርዓት
s
social folk custom ማኅበራዊ ልማድ
superstition አምልኮት
T
tale ተረት ተረት
tradition ትውፊት
W
war-song ሽለላ
Non Fiction ኢ-ልቦለድ
A
Action report የድርጊት መዘርዝር
Analysis ትንታኔ
Annual report ዓመታዊ ዘገባ
Applied research ተግባራዊ ምርምር
Avant-propos (f) ኔበንተኔ (ሰ.መ)÷ የራስ የሕይወት ታሪክ መቅድማዊ ክፍል
B
Biography በንተሱ (ሰ.መ)÷ የሕይወት ታሪክ
Biography በንተሱ (ሰ.መ) ÷ የሕይወት ታሪክ
C
Chrestomathy የተወጣጡ ጽሑፎች
Critical review ትችታዊ ሐተታ
Critical tone ትችታዊ ድምጸት
D
Data መረጃ
Data collection መረጃ አሰባሰብ
Deductive ዝርዝር
Descriptive research ገላጭ ምርምር
Dispatch ደብዳቤ አስተኔ
Documents መዛግብት
Documents analysis መዛግብት መተንተን
E
End matter የመጨረሻ ክፍል
Essay writing የወግ ÷ የሐተታ (ጽሑፍ)
Experience and sensitivity ገጠመኝና ዝንባሌ
Experience narrative የገጠመኝ ጽሑፍ
F
form report ቅዕ መዘርዝር
formal report መደበኛ መዘርዝር
Formal tone መደበኛ ድምጸት
H
Historical research ታሪካዊ ምርምር
Humorous tone የለዛ ድምጻት
I
Ibid ዝኒ ከማሁ÷ እንደቀድሞው
Ibidem (L) ዝኒ ከማሁ ÷ እንደቀድሞው
Inductive ጠቅላላ
Informative report አስረጅ መዘርዝር
Inquiry report ጠጥያቄዊ መዘርዝር
Internal memorandum የውስጥ ማስታወሻ መዘርዝር
L
Letter report የደብዳቤ መዘርዝር
literary research ሥነ ጽሑፋዊ ምርምር
Loc. Cit. ጥቁም ሥራ
M
memo, Memorandum ማስታወሻ
Memoir የሕይወት ታሪክ ማስታወሻ
Message መልእክት
N
Natural science የተፈጥሮ ሳይንስ
News story ዜና
O
Observation አስተውሎት
Op.cit ጥቁም ቦታ
Oral reprot የቃል መዘርዝር
Outline አስተዋፅዖ÷ አርእስት ጉዳይ
P
Passim (L) በየትም ቦታ (በመጽሐፍ ውስጥ)
Periodic report ወቅታዊ ዘገባ
persuasive tone የመግባቢያ ጽምጸት
popular article ተወዳጅ ጽሑፍ
preliminary, the front matter መቅድማዊ ክፍል
primary information ቀዳሚ መረጃ
professional article ሙያ ነክ ጽሑፍ
profile ገጽታ (በጽሑፍ)
Q
qualitative data ዓይነታዊ መረጃ
ayantutative data መጠናዊ መረጃ
quarterly report ሩባመታዊ ዘገባ
questionnaire መጠይቅ
R
Raw materials ጥሬ ነገሮች
report ዘገባ፤ መዘርዝር
report writing የዘገባ አንጻጻፍ
research ፈምርምር
scientific research ሳይንሳዊ ምርምር
semiannual report መንፈቃዊ ዘገባ
short science የሕብረተሰብ ሳይንስ
short science አጭር መዘርዝር
source የሕብረተሰብ ሳይንስ
statement, expose (F) የመረጃ ምንጭ
syllogistic reasoning ነገራ (ሰ.መ)
T ተጠየቃዊ ምክንያት
the reference matter ማመሣከሪያ ክፍል
the text ዋና ክፍል
tone ድምጸት
transmittal slip የመሽኛ ቅጽ
U
ut infra () እንደ ታችኛው
Theater - ቲያትር እንደ ላይኛው
A
Absurd theater ወለፈንዴ ቲያትር
acoustic ceiling ድምፀ-ከል አጎበር
Act ገቢር
Acting ትወና
Acting rehearsal የትወና ልምምድ
Action ድርጊያ
Actress ተዋናይት
After piece ድኅረ-ትዕይንት
Amphitheater አይጠየፌ አዳራሽ
Appeal እዩኝታ፤ ስሚታ
Aside የጎንታ መነባንብ
Atmosphere ድባብ
Audience ተደራሲ
B
Body language አካላዊ አንጋር
box የሳንዱቅ ሠገነት
Box front light ብርሃነ- ሰገነት
Business ክንዋኔ
C
Call boy የመድረክ ተላላኪ
Catharsis (F) እፎይታ
Clown አስቂኝ ተዋናይ፣ ተራቢ
Color filters አቅላሚ ግርዶሽ
Color Mixing ቀለም ቅየጣ
Comedy ፍግ
Comic አስቂኝ
Comic relief አስቂኝ እፎይታ
Costume አልባሳት
Coup de theatrre (F) ተውኔታዊ ውጤት
Curtain መጋረጃ
Curtain raiser መጋረጃ ከፋች
D
Diction, Accent አነጋገር
Direct light ቀጥተኛ ብርሃን
Director አዘጋጅ (የተውኔት)
Double entente (F) ሕብረ-ቃላዊ ተውኔት
Drama, play ተውኔት
Dramatic form ተውኔታዊ ቅርዕ
Dramatic irony ተውኔታዊ ምፀት
Dramatic reading ተውኔታዊ አነባበብ
Dramatis Personae (L) የተውኔት ገፀባሕሪያት
Dual plot ድምር ሴራ
Deus ex machina (L) ገላግሌ
E
Electrician የመብራት ሠራተኛ
Elocution የንግግር ጥበብ
Eloquent አንደበተ-ርቱዕ
Emotion ስሜት
Facone de parler (F) የአነጋገር ስልት
Farce ቧልታይ ተውኔት
Floodlight ልቅ ብርሃን
Fore stage ቀዳሚ መድረክ
Fortier in re (L) ትኳሬ ትወና
Foyer የቲያትር መተላለፊያ ቦታ
Full play ረዥም ተውኔት
G
Gesture የገለፃ እንቅስቃሴ (በሰውነት)
H
Hall አዳራሽ
I
Impersonation ስላምሳል
Interlude የእረፍት ጊዜ
J
Jeu de mots (F) ቃላት ዘመት ተውኔት
L
Loose Plot ልቅ ሴራ
M
Makeup የገጽ ቅብ
Makeup Man ገጽ ቀቢ
Mask ጭምብል
Melodrama ድንቃይ ተውኔት
Mimic ሌላ -ቀድ ትወና
Miracle play ታምራይ ተውኔት
Mise en scene (F) የመድረክ ስኬት
Morality play ገግብረገባዊ ተውኔት
musical director የሙዚቃ መሪ
N
naturalistic play ተፈጥሯዊ ተውኔት
O
one -Act -play ባለ አንድ ገቢር ተውኔት
opening night የመክፈቻ ምሽት
opera ሙዚቃዊ ድራማ
orchestra seat የሙዚቃ ጓድ መቀመጫ
overact ጭራ ቀር ትወና
P
pantomime ቃል አልባ ተውኔት
parterre የተመልካች መቀመጫ
performance ክዋኔ
performance, show ትርዕይት
performed ክውን
performer ተጫዋች
play script ቃለ-ተውኔት
play write ጸሐፌ ተውኔት
poetic drama ቅኔያዊ ድራማ
prompter የጥናት መሪ
R
realistic play የእውነታ ተውኔት
rehearsal የቲያትርጥናት ልምምድ
revolving stage ተሸከርካሪ መድረክ
rhetoric ንግግርን መሣመር
S
sarcasm አሽሙር
satire ምፀታዊ ትችት
savoire {F} አተዋወንን ማወቅ
scene ትዕይንት
seat መቀመጫ
sentiment ራሮት
short play አጭር ተውኔት
single plot ነጠላ ሴራ
solioquy ራስ-ነገር
sound ድምጽ
sound proof ድምጽ-ከል
sound effect ሰጎላማሽ ድምፅ
sound effect man ድምፅ ተቆጣጣሪ
spectacle የመድረክ ዕይታ
spectator ተመልካች
spotlight ተፈንጣቂ ብርሃን
stage business የመድረክ ክዋኔ
stage fright የመድረክ ፍራቻ
stage manager የመድረክ ተቆጣጣሪ
stage scenery የመድክ ትዕይንት
stage setting የመድረክ ታይታ
stage, rostrum መድረክ
stagecraft የመድረክ እንፃ
stunt አስደናቂ ትርዒት
T
tempo ሰልት (የሙዚቃ አጨዋወት)
the three unity ሠልሰቱ ዋህድ
tight plot ጥብቅ ሴራ
tragedy ጭፍግ (ለቲያትር)
U
unity of action የድርጊት ዋህድነት
upstage ላይ መድረክ
V
villain እኩይ ገፀ-ባሕሪይ
W
wardrobe mistress አልላሽ
music -ሙዚቃ
B
balalaika በላላይካ
banjo ባንጆ
bassoon ባዙን
C
chello ቼሎ
choir ሕብረ-ዝማሬ
chorus ሕብረ-ዘማርያን
clarinet ክላርኔት
composer ሙዚቃ ቀማሪ፤አቀናባሪ
concert የሙዚቃ ትዕይንት
cornet ኮርኔት
D
disk ሽክላ (የሙዚቃ)
double bass ድርብ ባዝ
drum ከበሮ
E
english horn ጡርንባ (የእንግሊዝ)
F
fiddle የፈረንጅ ማሲንቆ
flute ዋሽንት
G
glee club የሙዚቃ ክበብ
guitar ጊታር
H
harmonica አርሞኒካ
harmony ለዛ
harp በገና
hymn, canticle መዝሙር
I
intonation ዝማሬ
J
jazz ጃዝ
L
Lyre ክራር
mastter of ceremony አስተዋዋቂ
melody የሙዝቃ ቃና
minstrel አዝማሪ
O
oboe አቦይ
orchestra የሙዝቃ ጎድ
P
phonograph, record player የሽክላ ማጫወቻ
piccolo ፒኮሎ
pitch የድምፅ ቃና
playsongs የዘፋኖች ጨዋታ
popular የተወደደ
prima donna {It.} ዋና እንሰት አቀንቃኝ (በኦፔራ)
R
recording የተቀዳ(ሙዚቃ)
refrain አዝማች
rhythm ቅላፃ
S
saxophone ሳክስፎን
singer ድምፃዊ
solo ያለ አጃቢ መዝፋን
sonata ምሕሌት
song ዘፋን፤መዝሙር
song of songs መኀልየ መኀልያት
soul singer የዘፋን አቀንቃኛ(በጥቁር አሜሪካውያን)
string orchestra ባለ ክር መሳሪያ ኦርኬስትራ
symphony ሲምፎኒ
T
trombone ትሮምቦን
trumpet ትራምፔት
tune ቅኛት
V
viola ቪዮላ
violin ቫዮሊን
FINE ARTS _ ሥነ ጥበብ
A
abstract art ስውር አስተኔ
action painting ድርጊት አስተኔ
B
baroque ባሮክ(ዘመነ)
C
cartoon አስቂኛ ሥዕል
chiaroscuro ብርሃን-ጥላ አስተኔ
cubism ቅምር አስተኔ
D
diptych መንቴ እጥፈት
display ትርኢት
drawing ሥዕል
E
Elizabethan ኤልሳቤጥ(ዘመን)
Engraving ፍልፍል
Etching ምስለ-መዳብ
Exhibition አሰተርእዮተ-ጥበብ፤ኤግዚቢሽን
Expressionism ግልጤ
F
fauvism አይጠየፌ (ዘመን)
G
Gothic ጌጠኛ
gouache ነጭ አስተኔ
graphic art ጉልህ ሥዕል
I
Illustration, sketch ንድፍ
Illustrator ነዳፊ
Impasto ደንዳኔ የዘይት ቅብ
Impressionism ተመስጣዊነት
Intaglio ኢንታግሊዮ
L
Landscape painting ንጣፍ ሥዕል (የተፈጥሮ)
Lithograph እትመት-አለት
M
Mural ሙራል፤ልስን ሥዕል
N
Naturalism ተፈጥሩዊነት
P
Paintbrush የቀለም-ብሩሽ
Painter ሠዓሊ
Painting የቀለም ቅብ
pop art ቤተኛ፤ዘመንተኛ ጥበብ
portrait ምስላካል (ሰ.መ)(ለሥዕል)
post -impressionism ድኅረ ተመሰጣዊነት
poster ሥዕላዊ መግለጫ
pre- Raphaelite ቅደመ ቤተ ሩፋኤል (ዘመን)
R
realism እውነታ
renaissance ተሐድሶ (ዘመነ)
rococo ሮኮኮ (ዘመን)
romanticism ሮማን፤ወሽነኔ (ዘመነ)
S
culprit {L} ቀረጾታል
sculptor ግልፎኛ (ሰ.መ)
sculpture ግልፎ(ሰ.መ)
still life የረጋ ሕይወት (ሥዕል)
surrealism እልም አሰተኔ
T
tempera ቴልፕራ
triptych ስልሰቴ እጥፈት
PUBLISHING- ማሳተምና ማተም
PUBLISHING- ማሳተም
abbreviation አህጽሮተ-ቃል
abridgment ማሣጠር
abstract አህጽሮት-ጽሑፍ
acknowledgment page የምሥጋና፤የወሮታ ገፅ
annex ቅጥያ
appendix ተቀጥላ
B
balanced sentence ምጥን ዐረፍተ ተገር
bibliography ዋቢ መጻሕፍት
blurb የጀርባ ሽፋን ማሰተዋወቅያ
bookish, book worm የመጽሐፍ ቁራኛ
bookshelf የመጽሐፍ መደርደሪያ
bookstore የመጽሐፍ መደብር
C
calligraphy የቁም ጽሕፈት
chapter ምዕራፍ
compilation ማዘጋጀት
copy ቅጅ
copyrights page, Biblio የመብት መግለጫ ገፅ
correction እርማት
corrigenda(L) የእርማት ዝርዝር
D
dedication page የመታሰቢያ ገፅ
design, Dummy የገፅ ንድፍ
designer የገፅ እትመት ንድፍ አውጪ
draft ረቂቅ
E
editor አርታዒ (አ.አ.እና ዘ.አ.)
editorial አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.)
edition de Luxe (F) ምርጥ እትም
edito princeps(L) በኩር እትም
effective sentence ልጨኛ ዐረፍተ ነገር (ዳ.ወ)
en avant (F) መቅድም
errata(L) የእርምት ዝርዝር
G
Glossary ሙዳየ ቃላት
H
house style ሥርዓተ-ሕትመት
I
illustrations, duagrams ሥዕላዊ መግለጫዋች
indent አዲስ አንቀፅ መክፈት
index በፊደል ተራ ተቃላት ማውጫ
inscription የተቀረፀ ጽሑፍ
introduction, preamble መግቢያ
issue እትም
L
layout የገጽ ገጽታ
list of tables የሰንጠረዝ ዝርዝር
loose sentence ልቅ ዐረፈተ ነገር (ዳ.ወ)
M
manuscript የእጅ ጽሑፍ
O
orthography የቃላት አፃፃፍ
P
page ገጽ
pagination የገጽ ቁጥር
paragraph አንቀዕ
penmanship የእጅ ጽሕፈት
place of publication መካነ-ሕትመት
precise አኀዐሮተ-ጽሁፍ
preface,foreword,prologye መቅደም
proofread] የእርምት ንባብ
publication የታተመ ጽሑፍ
publisher አሳታሚ
]publishing ማሣተም
publishing agency አሳታሚ ድርጅት
punctuation ሥርዓተ ነጥብ
R
readersgup አንባቢ፤ ተደራሲ
redundancy ድረታ
reference መግለጫ
reissue እንደገና አትሞ ማውጣት
reprint ድጋሚ እትም
rewrite ድጋሚ መጻፍ
royalty አሰበ-ድርሰት
scribe, calligrapher ቁም ፀሐፊ
scripsite(L) ጽፎታል
sentence ዐረፍተ-ነገር
spelling ሥርዓተ-ሆሄያት
stet (L) አይሰረዝ
subheading ንዑስ አርእሰት
subparagraph ንዑስ አንቀፅ
surrey reading ቅኛታዊ ንባብ
symbol ትዕምርት
T
table of content ማውጭ
title አርእሰት፤ርዕስ
title page የርዐስ ገጽ
typing ትየባ
typography የገጽ አቀማመጥ
V
volume የገጽ ብዛት ቅዕ
W
writer, Author ደራሲ
Y
year of publication ዓመተ-ሕትመት
printing -ማተም
backboard, Backcover የኋላ ሽፋን
back cornering የኋላ ሽፋን ጠርዝ
backing press መጠረዣ መጫኛ
binder ጠራዥ
bindery የመጠረዣ ክፍል
binding (n) ጠጥራዝ
binding (v) መረረዝ
blade lever የምላጭ ዘንግ
board cutter መቁረጫ
bone folder ማጠፊያ
bookbinder መጽሐፍ ጠራዥ
bookbinding leather የመጠረዣ ቆዳ
bound book ጥርዝ መጽሐፍ
camera ካሜራ
character ዓይነተ-ፊደል
clamp ማሰሪያ
clliche ምስለ-,ቀረፃ
colour key የቀለም ጥራት ማንዐሪያ
colour separation ንጥለተ-ቀለም
composition ቅንብር
compositor አቀነባባሪ
copyholder የእርም አናባቢ
corrector of the press ሕትመት አጥሪ
covering cutting blade ሽፋን
cutting blade መቁረጫ ምላጭ
cutting guide የመቁረጫ ማስተካከያ
D
duplicating ማባዛት
F
film ፊልም
flank የጎን ድጉስ
fore-edge የፊት ጠርዝ
format የእትም ቅርፅ
frame ቢጋር
front board የፊት ሽፋን
G
galley የለቀማ ረቂቅ
galley proof የለቀማ እርማት
Gum, Cola ሙጫ፡ ኮላ
H
handwheel የእጅ መዘውር
head የራስጌ ድጉስ
head band የራስጌ ጌጥ
head cup የራስጌ ሽፋን
hot type ልቅም ጽሑፍ (ለለቀማ ሕትመት)
I
impression ቀረፃ
ink ቀለም
J
joint መጋጠሚያ
letter press ጥንታዊ ማተሚያ (ለለቀማ)
linotype ሊኖ ትየባ
lower case ትንሽ ፊደል
M
margin ሕዳግ
misprint የእትም ሰህተት
monotype ሞኖ ትየባ
mounting, striping ገጽ መዘርጋ
N
Neck አንገቴጊ ድጉስ
O
offset press ዘመናዊ ማተሚያ፤ኦፍሴት
P
page proof የገጽ እርማት
paper back የወረቀት ጥራዝ
pasting መለጠፍ
plate ብራና አስተኔ፤ፕሌት
point, core የፊደል መጠን
pressing መደጎስ
pressing board የመጫኛ ሳንቃ
printer አታሚ
printing ማተም
printing machine የማተሚያ መኪና
printing press ማተሚያ ቤት
production አላባ፤ ምርት
proof የመፈተኛ እትም
proofreader አራሚ
R
raised band የድግስ ጉብታ
S
saddle stitch ኮርቻ ሰፊት
sawing መቁረጥ
sewing መስፋት
sewing frame የመሰፊያ ክፈፍ
sorting ማሰባጠር
spine የመጽሐፍ ደንደስ
T
tail የግርጌ ድጉስ
rail edge የግርጌ ጠርዝ
top edge የላይ ጠርዝ
trimming ላፈፍ
U
upper case ትልቅ ፊደል
V
vekkum, parchment ብራና
Mass Media-መገናኛ ብዙኃን
radio & Television-ሬዲዮና ቴሌቪዥን
A
actuality እርግጥ ነገር
ad-lib ተጨማሪ
add ተጨማሪ ቅፅ
adjacency ቀጣይ
advance ቀቅደመ ሁኔታ
amplifier-Loudspeaker ድምፅ ማጉያ
amplitude ዘለግታ
Ams የጠዋት እትም ጋዜጣ
announcement, Bulletin መግለጫ፤ማሰታወቅያ
announcer የሬዲዮ ተናጋሪ
antenna አንቲና
artistic broadcast ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅት
atom አተም
audience ተደራሲ
audio frequency የድምፅ እርግብግቢት
audition የድምፅ ሙከራ
B
backlog የቅድሚያ ዝግጅት
background አጃቢ ድምፅ
balanced sentence ማስተካከል
band መስመር፤ባንድ
beam ወጋገን
bite, sound cutbridge music ቆረጣ
bright ደሴ ዜና
broadcast ስርጭት
C
camera መቅረፀ-ምስል፤ካሜራ
carrier አዛይ
cathode ray tube ባለ ጨረር ወና ቀስም
cinema ሥነ-ራዕይ፤ሲኒማ
circuit እትብ
comment ትችት
commentary ሐተታ
commentator ሐተተ አቅራቢ
communication መገናኛ
continuity ማያያዝ
continuity announcer አስተናጋጅ
control room መቆጣተሪያ ክፍል
CQ ጥቁም ሁንታ (ለጽሑፍ)
credit ዋጋ መስጠት፤ማመሰገን
cue ምልክት
cue in ቀዳሚ ምልክት
cue out ዳህራይ ምልክት
current የኤሌትሪክ ጅረት
D
dad ቅጁ (የድምፅ)
dead studio ድምፀ-ከል መካን
dead wood ጉንጭ አልፊ (ለዜና)
delete መሰረዝ
detector ነጠይ
documentary film ዘገቢ ፊልም
dot ነጠብጣብ
dry run ሙከራ
E
editing the tape ገረዛ
educational broadcast ትምህርታዊ ዝግጅት
electro-magnetic wave የኤሌትሪክ መግነጢሳዊ ሞገድ
electron ኤሌትሪክትሮን
element ንጥረ ነገር
energy ጉልበት
entertainment መዝናኛ
F
fade in አሰገባ (ድምፅ)
fade up ከፍ አድርግ (ድምፅ)
file መላክ፤ማስተላለፍ
film camera ሲኒማ ማንሻ
film projector ሲኒማ ማሳያ
flash የዐብይ ጉዳዮችጥንቅር
follow up ተከታይጥንቅር(ዜና)
freelance ቀንተኛ
frequency ደግግሞሽ
frequency አውድ
H
headline አርእስተ-ዜና
holder under ዝቅ አድርግ (ድምፅ)
horizontal አግድም
I
information መረጃ
interview ቃለ- መጠይቅ
interviewee ቃለ -መጠይቅሰጪ
interviewer ቃለ -መጠይቅ አድገ
J
jam እገተ -ድምፅ
journalist, News man ጋዜጠኛ
journalistic broadcast ጋዜጠኛዊ ዘዝግጅት
L
leader tape የቴፕ ክር ጫፍ
libber ስም ማጥፋት (በብዙኋን መገናኛ
listener አድማጭ
live studio ድምፅ አማጭመካን
live transmission ቀጥታ ስርጭት
M
magazine program መጽሔታዊ ዝግጅት
magnet መግነጢስ
magnetic field መግነጢሳዊ ኋይል
mass media መገናኛ ብዙኋን
media, News media ዜና ማሰራጫ
medium wave መካከለኛ ሞገድ
microphone ድምፅ መጥለፊያ፡ ማይክሮፎን
modern አዳባይ
monitor ቀረፃ አስተኔ
Mos ድምጽ አልባ ፊልም
motion picture ተንቀሳቃሽ ፊልም
movie theater ሲኒማ ቤት
movie, Film ፊልም
N
necrology ዜና እረፍት
news ዜና
news conference ጋኤጣዊ ጉባዔ
Newscast ወሬ
O
obityart, obit የኅዘን መግለጫ
off mike ርቀተ- ድምፅ መጥለፊያ
on mike ቅርበተ-ድምፅ መጥለፊያ
one-shot ዕለተኛ ዜና
open mike ህልው ድምፅ መጥለፊያ
P
PMs የምሽት እትም ጋዜጣ
pose አረፍት
precede ቀዳሚ መግለጫ (ለዜና)
primary ቀዳሚ መግለጫ (ለዜና)
production ቀቅንብር
production director የዝግጅት መሪ
program ክፍለ- ጊዜ
program production ዝግጅት ቅንብር
promo መግቢያ፡ የቅድሚያ ማስታወቂያ
promulgation እወጃ
ማስታወቂያ
pronouncement የሕዝብ አስተያየት
public opinion ትርታ
pulse
R
radio ሬድዮ
radio station ሬድዮ ጣቢያ
reading speed የአነባበብ ፈፍጥነት
receiver radio ተቀባይ ሬድዮ
record player የሸክላ ማጫወቻ
recording ቀረፃ
reel ጥቅል የቴፕ ክር
reel tape ጥቅል ቴፕ፡ሪል ቴፕ
reporter ዘጋቢ
rip and read እንደወረደ ንባብ
roundup ማጠቃለያ (የዜና)
running story በመተረክ ይ ያለ ታሪክ
S
scanning ደረጃ ጥበቃ
screen ግርዶሽ
script ጽሑፍ
series ተከታይ ትረካ
short-wave አጭር ሞገድ
signal ምልክት
silent movie ድምፅ አልባ ሲኒማ
sound on film በፊልም የሚሰማ ድምፅ
sound on tape በቴፕ የሚሰማ ድምፅ
sound wave የድምፅ ሞገድ
source የዜና ምነጭ
speech ንግግር
splicing መለጠፍ፡ ማያያዝ
standby ዝግጁ
stereophonic ግልባጭ ድምፅ
straight news ቀጥተኛ
T
tape ቴፕ
tape recorder መቅረፀ - ድምፅ ፡ቴፕ ሪኮርደር
tease ማራኪ ዜና
technician ቴክኒሺያን
telecom ቴሌቪዥን
transmission መማሰራጨት፡ ማስተላለፍ
TV receiver መቀበያ ቴሌቪዥን
V
vacuum tube ወና ቀሰም
vertical ሽቅብዮሽ
voice level የድምፅ መጠን
voice media የድምፅ ዜና ማሸራጫ
voicer ተናጋሪ
voltage የኤሌትሪክ ግፊት
volume control የድምፅ መጠን መቆጣጠሪ
Vu meter ዪድምፅ መለኪያ
W
wave ሞገድ
Press- ፕሬስ
A
actual malice ክፉ ልቦና
advertisement ማስታወቂያ
advertising የማስታቂያ ሥራ
agitation ቅስቀሳ
angle አንፃር ዜና
annual ዓመታዊ እትም
article መጣጥፍ
associate editor-chief ተባባሪ ዋና አዘጋጅ
attribution ዋለዮ
B
body አውደ ሐተታ
boil down አኅጽሮተ-ዜና
breaking news ትኩስ ዜና
Brief አጭር መግለጫ
brochure መጽሔት አስተኔ
budget, schedule የዐበይት ታሪኮች ዝርዘር
bulldog በኩር እትም
bulletin አነስተኛ መጽሔት
byline የፀሐፊ ስም
C
cable-ese ምጣኔ ቃላት
caption መግለጫ ጽሑፍ (የምስል)
caricature ምዐታዊ ሥዕል
chain በባንዳበር ጋዜጦች
city desk የከተማ ዜና ክፍል
clip ቀዶ ማውጣት (ጽሑፍን)
cold type ትይብ ጽሑፍ (ለሕትመት የተዘጋጀ)
column አምድ
communique መግለጫ
composing room ቅድመ-ሕትመት ዝግጅት ክፍል
copy editor ገጽ አርታዒ
copy reader ገጽ አራሚ
correspondent ጦማረኛ፤ የዜና ወኪል
cover ማጠናቀር
crop ማሳጠር፤ ማሳነስ (ፎቶግራፍ)
CRT ታይታ (ኮምፒውተር)
cub ትርምቡሌ፡ጀማሪ (ለጋዜጠኛ)
cut line ቀቅጅ ገጽ
D
Daily ዕለታዊ እትም
Dateline ቀን ጥቁም መክፈቻ (ለዜና)
Deadline የመጨረሻ ሰዓት
Deep background ንጥፈታቤለሽ ዳራ
Desk ክፍል (የዜና)
Developing ያልቋጨ ዜና
Dig በጥልቅ መዘገብ
Dingbat ነቁጥ
dispatch ደብዳቤ አስተኔ
Documentary article ዘጋቢ መጣጥፍ
Documentation section ቤተ- መዛግብት
Dummy ምስል አስተኔ
E
Ears እራስጌ ማዕዘናት (የጋዜጣ)
Edit ማዘጋጀት
Edition እትም
Editor አዘጋጅ
Editor- In -chief ዋና አዘጋጅ
Editorial ርዕስ አንቀፅ
Editorial office የዝግጅት ክፍል
F
Feature article አዘዝናኝ መጣጥፍ
filed report የመስክ ዘገባ
Filed reporter የመስክ ዘጋቢ
filler የገጽ መሙሊያ
free press ነፃ ፕሬስ
freedom of information መረጃ የማግኘት ነፃነት
G
Glossy ልስልሴ (ፎቶግራፍ፡ ወረቀት)
Government press የመንግስት ፕሬስ
graph (slang for paragraph) አንቀጽ
Gutter press እዳሪ ፕሬስ
H
Heading ርዕስ
hell box ቆሻሻ መጣያ ቅርጫት
Hoax የፈጠራ ወሬ
Human -interest story ሰብኛ ታሪክ
Hype, pipe ግሽቤ ታሪክ
I
Information መመረጃ
Information desk የመረጃ ክፍል
Insertion ኋላፍ
Installment ተከታታይ አትም
Inverted pyramid ወለልተላይ ጽሑፍ
Investigative reporting ምርመራዊ አዘጋገብ
J
Journal ሙያዊ መጽሔት
Junket journalist እንቶፈንቶ ጋዜጠኛ
K
Kill ውድቀት ዜና (ከስርጭት፡ ከሕትመት)
L
Lead መረሪ አንቀጽ
leading article ዐብይ መጣጥፍ
M
Magazine, periodical መጽሔት
Managing editor አቃቤ ዘግጅ
Manifesto መግለጫ
Masthead የአዘጋጆች ስም መጻፊያ ቦታ
Monthly ወርሃዊ
Morgue ቤተ- ጋዜጦች
N
News digest, News summary ምጥን ዜና
News hole መካነ ዜና
News room, city room የዜና ክፍል
News paper ጋዜጣ
Night editor የሌሊት አዘጋጅ
Not for attribution ምንጨ- ስውር ዜና
Notice, board, Bulletin board የማስታወቂያ ሰሌዳ
O
Off the record ፀሐይ ከልክል (ዜና፡ መረጃ)
Official gazette ነጋሪት ጋዜጣ
P
Pad ዘዜናን ማስፍት
page ገጽ
page editor ገጽ አዘጋጅ
pamphlet በራሪ ቅጂ
paper boy ጋዜጣ ሻጭ
photo journalism የፈፎቶ ጋዜጠኝነት
photo reporter ፎቶ ዘጋቢ
photograph ፎቶግራፍ
photograph section ፎቶግራፍ ክፍል
play ትኳሬ ይዘት (በዜና)
polemics ክርክር
pool አጃቢ ጋዜጠኛ፡ ጋዜጠኞች
press ጋዜጦች፡ ጋዜጠኞች
press conference ጋዜጣዊ ጉባዔ
press media የእትመት ዜና ማሰራጫ
press release ጋዜጣዊ መግለጫ
press run የቀጅ ብዛት
propaganda ፕሮፓጋንዳ
public figure ታዋቂ ሰው
public information officer የሕዝብ መረጃ መኮንን
public relations የሕዝብ ግንኙነት
publicist የዜና ወኪል
publicity የንግድ ማስታወቂያ
publish ማተም (ዜና)
Q
Quarterly ሦስት ወራዊ
R
Report ዘገባ
Reporter ዘጋቢ
Reptile journalist ወስዋሴ ጋዜጠኛ
Reptile press ወስዋሴ ፕሬስ
Review አቃቂር
Reviewer አቃቂረኛ
S
Shield laws መከላከያ ሕግ (የጋዜጠኛ)
sidebar መናጆ ዜና
slug ተግታ (የዜና)
snippet article ዘጭር መጣጥፍ
special correspondent ልዩ ጦማረኛ
special coverage ልዩ ዘገባ
spike ማገት (ዜናን)
spokesman ቃል አቀባይ
staffer ባልደረባ
story ዜና (ማንኛውም)
stringer ተመላላሽ ጋዜጠኛ
subscriber የገጋዜጣ ደንበኛ
subscriber
T
Tabloid እንጉት ጋዜጣ፡ ታብሎይድ
Take ነጠላ ገጽ ቅጅ (የጋዜጣ)
Teamwork የቡድን ሥራ
Typo የገጽ አቀማመጥ ስህተት
W
Weekly ሳምንታዊ እትመት
Y
Yellow journalism አጀብኛ ጋዜጠኝነት
MULTI -PURPOSETERMS - ሁለገብ ሙያዊ ቃላት
A
Absolutism ፍፁማዊነት
Abstract term ረቂቅ መጠሪያ
Accent የሚደመጡ ሆሄያት አስዳደር
Adventuresome ጀብደኝነት
Aesthetic ሥነ-ውበት፡ ሥንኪን
Aesthetic value ሥኘ- ውበታ እሴት
Amateur ረጋ ሠሪ፤ አማተር
Analogy ምስያ
Animism ነፍሳዊነት
Anonymous ሰሙ ያልታወቀ (ደራሲ)
Anthology, collection መድብል፡ስብስብ
Antithesis ተቃርኖ
Anthropology ሥነ- ሰብዕ
Argot ልዩ ንግር
Argumentative አከራካሪ
Art ኪነ- ጥበብ
Artisan ጥበበኛ
Artistic ኪነናዊ፤ ጥበባዊ
Author የማንኛውም ጽሑፍ ደራሲ
B
Background ዳራ
Ban የኪነ -ጥበብ ውጤቶች እገዳ
Bas Bleu {F} የሥነ- ጽሑፍ ሴት
Beauty ውበት
BI- lingual ልሳነ- ክልዔ
C
Center ማዕከል
Chef-d' Oeuvre{F} ታላቅ ቅርስ፤ ማስተርፒስ
Church language የከካህን ቋንቋ
Classification መደላድል
Clericalism ደብተራዊነት
Cognition ሰአስተውሎት
collection ስብስብ
composition ድርሰት
conception እሳቤ
concordance የቃላት ዝርዝር
concrete term ከቻርጌ መጠሪያ (ዳ.ወ.)
conscience ሕሊና
conscious ንቁ
consciousness ንቃተ- ሕሊና
consonant ተናባቢ
contemplation ነጽሮት
conversational style የቃል ንግግር ስልት
Creative የፈጠራ ችሎታ ያለው
Creative writing የፈጠራ ሥነ- ጽሑፍ
Creativity ፈጠራ
Creole, pidgin language የጋራ መግባቢያ ቋንቋ
Critic ሃያሲ
Critical analysis ሂሣዊ ትንታኔ
Critical reading ሂሣዊ ንባብ
Criticism ሂስ
D
Definition ብያኔ
Dialect ዘዬ
Dialect የአነጋገር ዘዬ
Direct quotation ርቱዕ ጥቅስ
a Doctrine አስተምህሮ
Document መረጃ የማግኘት ነፃነት
Draft ረቂቅ ጽሑፍ
E
Economy of expression ብሂላዊ ቁጥብነት
Emphasis ትኩረት
Encyclopedia አውደ -ጥበብ
Epigraphist የጥኝት ጽሑፍ ተምራማሪ
Ethics ሥነ- ምግባር
Etymology መሠረተ አመጣጥ፡ ሥርው
Experience ገጠመኝ
Extremism ጽንፋዊነት
F
Formalism ቅርጻዊነት
Frame ቢጋር
Furor Loquendi {L} አፍቅሮተ ንግግር
Furor scribendi {L} አፍቅሮተ ጽሕፈት
G
General ምክንያታዊ ተዛምዶ
General term የወል መጠሪያ
Grammar ሰዋስው
H
Humanism ሰብዓዊነት
I
Idea ሐሳብ
Ideal እደርስበት (ሰ.መ.)
Idealism ሐሳባዊነት
Identity ማንነት
Ideology ርዕዮተ ዓለም
Imitation ኩረጃ
Informal language ኢ- መደበኛ ቋንቋ
Inspiration አፍሎ፤ መጣልኝ (ሰ.መ)
instinct ደመ-ነፍስ
institute ተቋም
Intelligentsia, scholars ምሁራን
Interaction መስተጋብር
L
Language Academy የቋንቋ አካዴሚ
Laureate የተከበረ
Lexicon, Dictionary መዝገበ -ቃላት
Librarian ዐቃቤ መጻሕፍት
Library ቤተ- መጻሕፍት
Logic ሥነ- አመንክዮ፡ ተጠየቅ
M
Methodology ሥኘ -ዘዴ
Moral satisfaction መንፈሳዊ ሀሴት
Mother tongue, Native language የእናት ቋንቋ
Multi- lingual, polyglot ልሳነ - ብዙ
Museum ቤተ -መዘክር
Mysticism ተማልሏዊነት
N
Natural laws የተፈጥሮ ሕግጋት
Nom de guerre {F} የብዕር ስም
Novice writer ጀማሪ ደራሲ
O
Objective እጅብጅ፤ ነቢባዊ አልሞ (ሰ.መ)
Observation ምልከታ
Oral narration የቃል ትረካ
Orator የቃል ንግግር አዋቂ
Origin የትመጣው
Original ወጥ
Orthography የቃላት አጻጻፍ
P
Parody
Particular term እየቅል መጠሪያ
persuasion ማገግባባት
phenomenon ክስተት
phonetics የድምፅ- ልሳን ጥናት
phraseology አነጋገር
plagiarism የፈጠራ ሥራ ስርቆሽ
plaintive -song የሐዘን እንጉርጉሮ
practice ተግባር
pragmatism ገቢራዊነት
professional ባለሙያ
professional associations ሙያ ማኅበራት
provocation ትንኮሳ
pseudonym, pen name የብዕር ስም
psychological make -up ሥነ- ልቦናዊ ዝግጅት
psychology ሥነ- ልቦናዊ ዝግጅት
purist የቋንቋ ጥራት ደጋፊ
purpose ግብ
R
Reality እውነታ
reason አመንክዮ
Reflection ነጸብራቅ
Role ሚና
S.
scholasticism ተምህሮነት
secundum artem [L] በጥበብ ወጉ
secncership ሳንሱር፤ቀዳሚ ምርመራ
sensation ሕውስታ
seriatim [L] አንድባንድ
situation ሁኔታ
skill ክሂል
slang የሚስጢር ቋንቋ
slogan መፈክር
social conscuiysness ማኅበራዊ ንቃት ሕሊና
social laws ማሕበራዊ ሕግጋት
socialist realism የሶሻሊስት እውነታ
solpsism ራሳዊነት
sophism አንደበተኛ
specific term ብቸኛ መጠሪያ
spiritualism መንፈሳዊነት
standard language መደበኛ ቋንቋ
subconscious ሰውር ሕሊና፤ዕምቅ ሕሊና(ሰ.መ)
subject matter ነገረ-ዓለም
subject-object አድራጊ-ተደራጊ
subjective ሕሊናዊ
subjective ሰሜታዊ
substance ባሕሪዪት
summary እጥርጥር
symposium ጉባዓ
synthesis አስተጻምሮ
system ሥርአት
T
term መጠሪያ (ስያሜ)
term paper ሰሞንኛወረቀት
terminology ሰያሜ
the fourth estate መገናኛ ብዙኃን
theology ሥነ-መለኮት
theoretical knowledge ነቢባዊ እውቀት
theory ነቢብ፤ንደፈ ሐሳብ
thesis አንብሮ
thought እሳቦት
V
value እሴት፤ክብራት (ሰ.መ)
vice versa (L) በተለዋጪ
vis-vis(F) ተቃራኒ
vital ሕይወታዊ
vowel አናባቢ
vulgar ግልብ
W
world outlook ንጽተረት ዓለም
writer የፈጠራ ሥነ- ጽሑፍ ደራሲ
English Abbreviations Used in Writing and Printing
በእንግሊዘኛ ቋንቋ ለጽሑፍና ለሕትመት የሚያገለግሉ አህጽሮተ- ቃላት
A
Abbe, or Abbrev….. Abbrevation …. አህጽሮተ ቃል
Abr. …. Abridged ….. ያጠረ ጽሑፍ
Acad. …. Academy …..የቀለም ትምህርት
A.D. …. After date ….. ከክርስቶስ ልደት በኋላ
A.D. {L}…. In the year of our lord …… በዘመነ ኢየሱስ
ad fin. {L} ….at the end ….. በስተመጨረሻ
adj. ….Adjective ….. ቅጽል
adv. ….Adverb ….. ተውሳከ ግሥ
advt. …. Advertisement ….. ማስታወቂያ
A.-F. …. Anglo - French ….. እንግሊዛዊ - ፈረንሳዊ
A. -F. …. Anglo -French ….. እንግሊዛዊ - ፈረንሳዊ
aff. …. Affirmative ….. አዎንታዊ
A.H. {L} …. In the year of Hegira ….. በዘመነ ሃጂራ
a.m. {L} …. Before noon ….. ከቀትር በፊት
A>M {L} …. The wonderful year, I,e.1666 ….. ስደናቂ ዓመት
anal. …. Analysis …… ትንታኔ
anon. …. Anonymous …… ስም ያልተጻፈበት
anthrop. ….Anthropology …… ሥነ -ሰብዕ
antiq. ….. Antiquities ….. የጥንት ጊዜያት
app. ….. Appendix ….. አባሪ
arch. ….. Architecture ….. ሥነ- ሕንፃ
archaeol. ….. Archaeology ….. ሥነ- ቅርስ
art. …… Artist …… መጣጥፍ
art. …… Artist ….. ከያኒ
auxil. ….. Auxiliary ….. ረዳት
B
b. ….. Book መጽሐፍ
B.C. …..Before Christ ከክርስቶስ ልደት በፊት
bd. …… Bound ጽንፍ
B. es L. {F} ….. Bachelor of Letters የሥነ- ጽሑፍ ባችለር ድግሪ
bigo. ….. Biography የሕይወት ታሪክ
B.Litt. -Bachel or of Literature, or of Letters የሥነ- ጽሑፍ ባችለር ድግሪ
B.Mus. -Bachelor of music የሙዚቃ ባችለር ድግሪ
C
cat. …. Catalogue ዝርዝር
chron. …. Chronology ተከታታይ
chron. ….chronihcles ዜና መዋዕል
chs. …. Chapters ምዕራፎች
class. ….. Classic ብሉይ
cld. ….. Colored ባለ ቀለም፡ የተዘባ
col. ….. Column አምድ
coll. ….. Collection ስብስብ
com. ….. Comedy አስቂኝ፡ ፍግ
com. …. Commentary ሐተታ
com. ….communication መገናኛ
comp. …. Comparative ተተነጻጻሪ
comp. ….composer አቀነባባሪ
com. Ver. …. Common version የተለመደ ትርጉም
cont. …. Content ይዘት
contemp. …. Contemporary ዘመንተኛ
cor. …. Correction እርምት
cor. ….. Correspondent ጦማረኛ
D
d. ….Dime ቤሳ
dec. …. Decorative የተዋበ
def. …. Definition ፍች
deg…… Degree ደረጃ፡ ድግሪ
dft. …… Draft ረቂቅ (የጽሑፍ)
dict. ….. Dictionary መዝገበ ቃላት
D.Lit…. Doctor of Literature የሥነ ጽሑፍ ዶክተር
E
E. ….. English እንግልዝኛ
ed. ….Education ትምህርት
ed. …. Editor አዘጋጅ፡ አርታዒ
edit.….Edition እትም
Eliz. …. Elizabethan ኤልሳቤጥ (ዘመን)
ency., or encyc….. Encyclopedia አውደ ጥበብ
eng. ….. Engraving ቅርጽ
et al {L} …. And elsewhere እናም ሌላ ቦታ
et alii {L} …. And others እናም ሌሎች
etc. ….. And so forth እናም የመሳሰሉት
et seq.{L}…. And the following እናም የመሚከተሉት
etym., or etymol መሠረተ አመጣጥ
ex. …. Extract የተውጣጣ ምንባብ
F
ff. ….Following (pages) የሚከተሉት (ገጾች)
fict. …. Fiction ልቦለድ
fig. ….. Figurative ዘይቤያዊ
G
Gaz. ….. Gazette ጋዜጣ
I
ib., or ibid. {L} …. In the same place እንደቀድሞው ዝኒከማሁ
id.{L} …. The same ተመሳሳይ
i.e. ….. That is ያ ነው
ill., illus…..Illustration ሥዕል
int….Interpreter አስተጓሚ
interj…..interjection ቃለ አጋኖ
introd…..introduction መግቢያ፡ መግለጫ
ital….italic አይታሊክ
jour…. Journal ሙያዊ መጽሔት
L
L[L]….latin ላቲን
L. [L] ….book መጽሐፍ
I.c. [L] …. Lower case ትንሽ ፊደል (ለእንገሊዝኛ)
lib. …. Library ቤተ መጻሕፍት
lit. ….. Literature ሥነ - ጽሑፍ
Lit. D. [L] …. Doctor of Literature የሥነ - ጽሑፍ ዶክተር
Litt. D. [L] … Doctor of Letters የሥነ - ጽሑፍ ዶክተር
loc. Cit [L] ጥቁም ሥራ
M
mag. ….Magazine መጽሔት
mem. …. Memoir የሕይወት ታሪክ ማስታወሻ
mem. ….memorandum የውስጥ ማስታወሻ
M.L.A. …..Modern Language Association ዘመናዊ ቋንቋ ማኅበር
MS., or ms. …..Manuscript የእጅ ጽሑፍ
MSS., or mss. ….Manuscripts የእጅ ጽሑፎች
mus. …..Museum ቤተ መዘክር
mus….. Music ሙዚቃ
Mus. B.[L] …. Bachelor of music የሙዚቃ ባችለር ድግሪ
Musc. D. or Musc. Doc. [L] ….Doctor of Music የሙዚቃ ዶክተር
myth. ….. Mythology አፈ ታሪክ
N
n. … Noun ስም
nat. ….National ብሔራዊ
N.T. ….New Testament አዲስ ኪዳን
neg. …. Negative አሉታ
n.d. ….No date ቀን የሌለው
O
obj. ….Objective ተጨባጭ
O. E or OE. …..Old English የጥንት እንግሊዘኛ
op. ….Opera ሙዚቃዊ ድራማ
op. cit. ጥቁም ቦታ
op., or opp. …..Opposite ተቃራኒ
Or. ….. Oriental የሩቅ ምስራቅ ሰው
orig. ….. Original ወጥ
O.S. Old style የድሮ ሞድ
O.T. ….. Old Testament ብሉይ ኪዳን
P
p. ….page ገጽ
p. ….piano ፒያኖ
p. …. Professional ባለሙያ
p.a.[L] ….by the year በዓመቱ
pam., pph….. Pamphlet በራሪ ቅጅ
par. …..paragraph አንቀጽ
par…… parenthesis ቅንፍ
part. …. Participle ቦዝ አንቀጽ
philos. …. Philosophy ፍልስፍና
pinx.[L]…. He or she painted it ሳለው (ሳለችው)
P.M or p.m. [L] ….Aftermoon ከሰዓት በኋላ
pop. ….pop[ular የተወደደ
pos. ….positive አዎንታ
pp. …. Pages ገሮች
p.p.,or p.p….. Past participle የአላፊ ጊዜ ቦዝ አንቀጽ
p.pr. ….. Present participle ያሁን ጊዜ ቦዝ አንቀጽ
prpep. ….preposition መስተዋድድ
prof. ….. Professor ፕሮፊሰር
pron. ….pronunciation የቃላት አባባል ሰልት
prov. ….proverbs ተረትና ምሳሌዋች
ps. …. Psalms የዳዊት መዝሙሮች
p.s.[L] ….postscript ተጨማሪ (ለጽሑፍ)
psend. …..pseudonym የብእር ስም
psychol. …..psychology ሥነ ልቦና
R
rec. ….Recorder ዘጋቢ (ድምጽ፤ መረጃ)
ref. …. Reference ተጠቃሽ
rep. ….Report ዘገባ
rep. ….Reporter ዘገጋቢ
rev. …. Review አቃቂር
rhet. ….Rhetoric ንግግርን ማሳመር
R.V. ….Revised Version የተሻለ እትም
S
s., or S.or sect. ….section ክፍል
sem. …. Semitic ሴማዊ
shak. ….Shakespeare ሼክሰፒር
S. caps., or sm. Caps.or s.c. …small Capitals ትንሽ ካፒታል ፊደል(ለእንግሊዘኛ)
s. of sol. …. Song of solomon የሰሎሞን መዝሙር
sp. ….spelling ሥርዓተ ሆህያት
st…stanza አንጎ
stat…statue ሐውልት
suff….suffix ባዕድ መድረሻ
superl….superlative አበላላጭ ደረጃ(ለቅጽል)
supp….suppkement ማማያ
syn….synonym ተመሳሳይ
T
t….tenor አዝማምያ
tr….translation ትርጉም
typ….typography የገጽ አቀማመጥ
U
univ….universal በየትም ያለ
V
v….verb ግሥ
v.,ver….verse ሰንኛ
v.i…. Verb intransitive የማይሻግር ግስ
vocab….vocabulary ቃላት
vol ….volume ቅጁ
v.t ….verb tansitive ተሻጋሪ ግስ
vv….verses ሰንኞች
vv….violins ቫዮሊኖች
W
w.wrong font የተሳሳተ የሪደል መልክ
bibilography-ዋቢ መ