File size: 86,438 Bytes
b2d4164 |
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 38 39 40 41 42 43 44 45 46 47 48 49 50 51 52 53 54 55 56 57 58 59 60 61 62 63 64 65 66 67 68 69 70 71 72 73 74 75 76 77 78 79 80 81 82 83 84 85 86 87 88 89 90 91 92 93 94 95 96 97 98 99 100 101 102 103 104 105 106 107 108 109 110 111 112 113 114 115 116 117 118 119 120 121 122 123 124 125 126 127 128 129 130 131 132 133 134 135 136 137 138 139 140 141 142 143 144 145 146 147 148 149 150 151 152 153 154 155 156 157 158 159 160 161 162 163 164 165 166 167 168 169 170 171 172 173 174 175 176 177 178 179 180 181 182 183 184 185 186 187 188 189 190 191 192 193 194 195 196 197 198 199 200 201 202 203 204 205 206 207 208 209 210 211 212 213 214 215 216 217 218 219 220 221 222 223 224 225 226 227 228 229 230 231 232 233 234 235 236 237 238 239 240 241 242 243 244 245 246 247 248 249 250 251 252 253 254 255 256 257 258 259 260 261 262 263 264 265 266 267 268 269 270 271 272 273 274 275 276 277 278 279 280 281 282 283 284 285 286 287 288 289 290 291 292 293 294 295 296 297 298 299 300 301 302 303 304 305 306 307 308 309 310 311 312 313 314 315 316 317 318 319 320 321 322 323 324 325 326 327 328 329 330 331 332 333 334 335 336 337 338 339 340 341 342 343 344 345 346 347 348 349 350 351 352 353 354 355 356 357 358 359 360 361 362 363 364 365 366 367 368 369 370 371 372 373 374 375 376 377 378 379 380 381 382 383 384 385 386 387 388 389 390 391 392 393 394 395 396 397 398 399 400 401 402 403 404 405 406 407 408 409 410 411 412 413 414 415 416 417 418 419 420 421 422 423 424 425 426 427 428 429 430 431 432 433 434 435 436 437 438 439 440 441 442 443 444 445 446 447 448 449 450 451 452 453 454 455 456 457 458 459 460 461 462 463 464 465 466 467 468 469 470 471 472 473 474 475 476 477 478 479 480 481 482 483 484 485 486 487 488 489 490 491 492 493 494 495 496 497 498 499 500 501 502 503 504 505 506 507 508 509 510 511 512 513 514 515 516 517 518 519 520 521 522 523 524 525 526 527 528 529 530 531 532 533 534 535 536 537 538 539 540 541 542 543 544 545 546 547 548 549 550 551 552 553 554 555 556 557 558 559 560 561 562 563 564 565 566 567 568 569 570 571 572 573 574 575 576 577 578 579 580 581 582 583 584 585 586 587 588 589 590 591 592 593 594 595 596 597 598 599 600 601 602 603 604 605 606 607 608 609 610 611 612 613 614 615 616 617 618 619 620 621 622 623 624 625 626 627 628 629 630 631 632 633 634 635 636 637 638 639 640 641 642 643 644 645 646 647 648 649 650 651 652 653 654 655 656 657 658 659 660 661 662 663 664 665 666 667 668 669 670 671 672 673 674 675 676 677 678 679 680 681 682 683 684 685 686 687 688 689 690 691 692 693 694 695 696 697 698 699 700 701 702 703 704 705 706 707 708 709 710 711 712 713 714 715 716 717 718 719 720 721 722 723 724 725 726 727 728 729 730 731 732 733 734 735 736 737 738 739 740 741 742 743 744 745 746 747 748 749 750 751 752 753 754 755 756 |
---
language:
- en
license: apache-2.0
tags:
- sentence-transformers
- sentence-similarity
- feature-extraction
- generated_from_trainer
- dataset_size:274500
- loss:MatryoshkaLoss
- loss:MultipleNegativesRankingLoss
base_model: rasyosef/bert-small-amharic
widget:
- source_sentence: ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – የዋልያዎቹ አሰላለፍ
sentences:
- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።ምሽት አንድ ሰዓት የሚጀምረው ጨዋታ
ላይ የሚሰለፉ 11 ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው:-ተክለማርያም ሻንቆሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባየህ – ረመዳን
የሱፍአማኑኤል ዮሐንስ – መስዑድ መሀመድ – ሽመልስ በቀለአማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር ናስር
- 'የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ከተሰራጨና በሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት ማስከተል ከጀመረ በኋላ በተለያየ ዓለም ላይ የሚገኙ
ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሰዎች በሚሰጡት ምስክርነት የሕመም ስሜትም ሆነ ምልክት ሳይታይባቸው በተለያየ አጠራጣሪ ምክንያት ምርመራ
በሚያደርጉ ጊዜ ኮሮናቫይረስ እንደሚገኝባቸው ሲናገሩ በተደጋጋሚ ተሰምተዋል።ያነጋገርናቸው አንዳንድ ሰዎች ደግሞ የህመም ስሜትም
ሆነ ምልክት ሳይኖርባቸው በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ሲነገራቸው፤ በናሙና መመርመሪያ ማሽኑና በመመርማሪ ባለሞያው ትክክለኛነት ላይ
ጥርጣሬ እንደሚያጭርባቸው ይናገራሉ።
'
- በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 ባህር ዳር ላይ የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ
አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀሉ ይገኛል።ጨዋታውን በሚያደርጉበት ባህር ዳር ከተማ በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመሩ
ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ባልተሟላ ሁኔታ ዝግጅታቸውን ቢጀምሩም በውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ጥሪ የተደረገላቸው
ተጫዋቾች ቡድኑን መቀላቀል በመጀመራቸው በተሟላ ሁኔታ ጠንካራ ያለ ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛል።በኖርዌይ የሚጫወቱት አሚን
አስካር እና ዳንኤል ተሰማ እንዲሁም በጀርመን እየተጫወተ የሚገኘው ካሊድ ሙሉጌታ ከፓስፖርት እና ከሌሎች ጉዳዮች ጋር ተያይዞ
ለጨዋታው የመድረሳቸው ነገር አጠራጣሪ በመሆኑ እንዲሁም የፋሲል ከነማው የግራ መስመር ተከላካይ አምሳሉ ጥላሁን በጉዳት ምክንያት
ወደ ቡድኑ እስካሁን ያልተቀለ በመሆኑ አሰልጣኝ አብርሃም በጎደሉት ተጫዋቾች ምትክ ሌሎች አማራጮችን መከተል ጀምረዋል።ከቅርብ
ጊዜ ወዲህ በብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ቀርቦለት እየተጫወተ የሚገኘው እና በዚህኛው የተጫዋቾች ጥሪ ላይ ያልተካተተው የሰበታው የቀኝ
መስመር ተከላካይ ጌቱ ኃ/ማርያም በድጋሚ ጥሪ ተደርጎለታል። ለግብፁ ምስር ኤል ማቃሳ የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ እና ለሲዊድኑ
ክለብ ስሪያንስካ የሚጫወተው ቢንያም በላይም ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅለው ዛሬ ልምምድ ጀምረዋል።በቀሩት ቀናት አሰልጣኝ አብርሃም
መብራቱ ሌሎች ተጫዋቾችን ጥሪ ስለማድረጋቸው ባይታወቅም በቅርቡ ለግብፁ ሃራስ ኤል ሆዳድ ፊርማውን ያኖረው ጋቶች ፓኖም ከብሔራዊ
ቡድኑ ጋር በቀጣይ ቀናት ይቀላቀላል ተብሎ የሚጠበቅ ብቸኛው ተጫዋች ሆኗል።
- source_sentence: በሀዲያ ዞን ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ፋብሪካ ስራ
ጀመረ
sentences:
- አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጋር ለመደራደሪያነት ካቀረቧቸው 13 ርዕሰ
ጉዳዮች መካከል አራቱን አጸደቁ፡፡ሰኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄዱት ውይይት የምርጫ አዋጁን በተመለከተ ለመደራደር የተስማሙ
ሲሆን፤ በአጠቃላይ በጋራ ያጸደቋቸው የመደራደሪያ አጀንዳዎች ወደ አምስት ደርሰዋል፡፡የተለያዩ አዋጆችና ህጎች፣ ብሔራዊ መግባባት፣
የዴሞክራሲዊና ሰብዓዊ ተቋማት አደረጃጀት እንዲሁም ዜጎች በየትኛውም ክልል ተዘዋውረው የመስራት፣ ንብረት የማፍራትና የመደራጀት
መብትን በሚመለከት የተቀመጡ የመደራደሪያ አጀንዳዎችን ፖለቲካ ፓርቲዎቹ ትናንት አጽድቀዋል፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሚመለከት
ባነሱት ሀሳብ ተፎካካሪ ፓርቲዎቹ የአገሪቷን ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያዳክም እንደሆነ ገልጸዋል።ኢህአዴግ በበኩሉ፤ አገሪቷ
በአስቸኳይ አዋጅ ውስጥ ሆና ስለአዋጁ መወያየት አግባብ እንዳልሆነ ገልጾ፤ አዋጁ ግን በምንም አግባብ የአገሪቷ ኢኮኖሚ ላይ
ተጽዕኖ እንዳላመጣ ጠቁሟል፡፡ሌላው ሰፊ ክርክር የወሰደው “የፓለቲካ እሰረኞች አሉ ወይስ የሉም” የሚለው ሀሳብ ሲሆን፤ ተፎካካሪ
ፓርቲዎች ጉዳዩ የድርድር አጀንዳ እንዲሆን ጠይቀዋል።ኢህአዴግ በበኩሉ፤ በአገሪቷ ውስጥ የፖለቲካ እሰረኛ እንደሌለ ገልጾ፤ በፖለቲካ
ውስጥ የነበሩ ቢሆንም የታሰሩት ህግን የተላለፉ መሆናቸውን አስረድቷል።''ይህ ደግሞ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ የሆነው የህግ
የበላይነት በአገሪቷ ውስጥ እንደሰፈነ ማሳያ ነው'' ብሏል።የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በተከራከሩባቸውና ኢህአዴግ ባልተቀበላቸው የመደራደሪያ
አጀንዳዎች ላይ ድጋሚ ተወያይቶ ለመተማመን ለሰኔ 17 ቀን 2009 ዓ.ም ቀጠሮ ተይዟል።በአገሪቷ ውስጥ በህጋዊነት የሚንቀሳቀሱ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር እንቅስቃሴ ከጀመሩበት ቀን አንስቶ ከአስር ጊዜ በላይ ውይይት አካሄደዋል(ኢዜአ)
።
- 'አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ሀዲያ ዞን ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የፈሳሽ
ናይትሮጅን ማምረቻና የእንስሳት ዘር ማቆያ ፋብሪካ ስራ ጀመረ።በመምሪያው የፈሳሽ ናይትሮጅን ባለሙያ አቶ ገዛኸኝ አሰፋ ፋብሪካው
አየርን በመሰብሰብ የተቃጠለ አየር እና ውሃን ወደ ውጭ በማውጣት ከዜሮ በታች 96 በሆነ ቅዝቃዜ ናይትሮጅንን ለይቶ በማውጣትና
በማጠራቀም ወደ ፈሳሽ በመቀየር በሰዓት 10 ሊትር ፈሳሽ ናይትሮጅን ያመርታል ብለዋል።በተጨማሪም የተሻሻሉ የእንስሳት ዘርን
በቅዝቃዜ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በማቆየት በተፈለገው ጊዜና ሰዓት ለመጠቀም እንደሚረዳም አብራርተዋል።በደቡብ ክልል እንስሳትና አሳ
ሀብት ቢሮ የግብዓት አቅርቦት እና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር መለሰ ጋሼ በበኩላቸው ፋብሪካው በክልሉ መንግስት
ወጪ መገንባቱን ገልፀዋል።የተሻሻለ የእንስሳት ዝርያ ፍላጎት በክልሉ እያደገ በመምጣቱ ፋብሪካው የአቅርቦት ክፍተቱን ለመቅረፍ
እንደሚረዳም ተናግረዋል።መረጃው የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ነው።ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት
የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision'
- በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የተሰራው አዲሱ የላፍቶ አትክልት እና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል የግብይት
አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ።አዲሱ የላፍቶ አትክልት እና ፍራፍሬ የመገበያያ ስፍራው የግንባታ ሂደት የመጀመሪያው ምዕራፍ 99
በመቶ የመገበያያ ሼዶች በመጠናቀቃቸው ከጃንሜዳ የተነሱ ነጋዴዎች በከፊል የንግድ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል ።በስፍራው የአትክልት
እና ፍራፍሬ ግብይት በጥሩ ሁኔታ በመከናወን ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታህ የሱፍ ገልጸዋል
።የመጀመሪያ ቀን እንደመሆኑ ከፈቃድ እና የቲን ቁጥር ጋር በተያያዘ የአየር በአየር ሽያጭ የተስተዋለ ሲሆን ከነገ ጀምሮ የግብይት
ስርዓት የማስያዝ ስራ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ አቶ አብዱልፈታ ገልጸዋል፡፡ማዕከሉ የመንገድ ፣የመብራት፣የመጸዳጃ ቤት እና አስፈላጊ
የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች የተሟሉለት ሲሆን በ80 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ በ14 ሼዶች 588 የመገበያያ ሱቆችን አካቷል ፡፡(ምንጭ፡-የአዲስ
አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት)
- source_sentence: ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | የወላይታ ድቻ እና ዛማሌክ አሰልጣኞች አስተያየት
sentences:
- በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የኢትዮጵያው ክለብ ወላይታ ድቻ ከግብፅ ዛማሌክ ጋር ዛሬ ምሽት 1፡00 ላይ በካይሮ አል ሰላም
ስታዲየም የመልስ ጨዋታቸው ያደርጋሉ፡፡ ድቻ በመጀመሪያው ጨዋታ ሀዋሳ ላይ 2-1 ዛማሌክን መርታት ችሏል፡፡ ዛማሌክ የኢትዮጵያ
ክለቦች ላይ ያለው የበላይነት ለማስቀጠል እንዲሁም ወላይታ ድቻ ደግሞ አዲስ ታሪክ ለማስመዝገብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ጨዋታው
በግብፅ የስፖርት ቴሌቭዢን ቻናል ኦን ስፖርትስ የቀጥታ ስርጭት ያገኛል፡፡ከጨዋታው አስቀድሞ የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ
ለሶከር ኢትዮጵያ እንዲሁም የዛማሌኩ ኤሃብ ጋላል ለግብፅ ሚዲያዎች የሰጡትን አስተያየት አንዲህ አቅርበናል፡፡“ለመልሱ ጨዋታ
እንዲረዳን ባለፉት ቀናት ያደረጓቸውን ጨዋታዎች ተመርኩዤ ነበር ዝግጅት ስናደርግ የነበርነው፡፡ ባለፈው የነሱን አጨዋወት ተረድቼ
እንደተቆጣጠርናቸው ሁሉ አሁንም ለማስቀጠል በሚረዳኝ ስራ ላይ ትኩረት አድርጌ ሰርቻለሁ፡፡ እዚህ ያደረግነው ለመድገም ነው ወደ
ሜዳ የምንገባው፡፡ አጥቅተን ተጫውተን አሸንፈን ለመውጣት ነው ያሰብነው ፡፡ በእርግጥ ባለፈውሞ የነሱ ጠንካራ ጎን ላይ አሁንም
ይበልጡኑ ሰርተን ያለንንም ነገር ጠብቀን በጠንካራ አጨዋወት ፤ ይበልጡኑ ግን ግብ ለማስቆጠር ነው ጥረት የምናደርገው፡፡ በዚህ
ላይ ባሉን ቀናት በሚገባ ስንዘጋጅ ቆይተናል፡፡”“እኔ በፍፁም ለመከላከል ወደ ሜዳ አልገባም፡፡ በመከላከል ላይ ያተኮረ ጨዋታ
በኔ በኩል ዋጋ የለውም፡፡ ግብፅ ላይ ብቻ ሳይሆን የትም ቢሆን ራሴን ማስከበር እና በማጥቃት ተጫውቶ ማሸነፍ ነው አላማዬ፡፡
ለመከላከል ከሆነ ግን መጀመርያውኑም ከዚህ ባንሄድ ይሻላል፡፡”“ሁኔታዎችን ስናይ የመጀመሪያ ዙር የጨዋታ ውጤት ለእኛ በጣም
ጥሩ ነው፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ እኛ ጥሩ ነበርን እናም እድሎችን አምክነናል፡፡ ድቻ አንድ እድል አግኝቶ የማሸነፊያ ግቡን ሊያስቆጥርብን
ችሏል፡፡”“በተበላሸ ሜዳ ላይ ስትጫወት እና ሃይለኛ ዝናብ ሲደመርበት ስህተቶችን ለመስራት ቅርብ ትሆናለህ፡፡ ድቻ በጣም ሃይለኛ
የሆነ ድጋፍም ከስታዲየሙ ታዳሚ ያገኙ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ተጫዋቾች በአህጉሪቱ የክለብ ውድድር ሲጫወቱ ይህ የመጀመሪያቸው ነው፡፡”“ሀዋሳ
ላይ የተጫወትነው ለማሸነፍ ነበር፡፡ ሆኖም አልተሳካም፡፡ አሁን እርግጠኛ ነኝ በሜዳችን እንደምናሸነፍ እና ዘመቻችን እንደምንቀጥል፡፡
አምናለው የተሻለ እድል እንዳለን፡፡ ለማሸነፍ የሚያስፈልገንን ጨምረን ይዘናል፡፡”
- 'ጅማ አባ ጅፋር ወደ መቐለ ተጉዞ ደደቢትን 1-0 ካሸነፈበት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ
የሰጡትን አስተያየት እነሆ” ስንመጣ ጨዋታው የለም ተብለን ነበር፤ እንደውም ፎርፌ ነበር የተባልነው ” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ
ጅፋርስለ ጨዋታውኳስ ተቆጣጥሮ መጫወቱን ለነሱ ነው የፈቀድንላቸው። እኛ የተጫወትነው በ4-4-2 አሰላለፍ በመልሶ ማጥቃት ነው።
ሆኖም ጨዋታውን ጨርሰን መውጣት የነበረብን ከዕረፍት በፊት ነበር። እነሱ ወደ ኳሱ ነው የተሳቡት እኛም ኳሱን ለነሱ ፈቀድንና
ረጃጅም ኳስ ለማጥቃት ነበር የሄድነው። በዛ አጨዋወትም ግብ አግብተናል።ስንመጣ ጨዋታው የለም ተብለን ነበር። እንደውም ፎርፌ
ነበር የተባልነው፤ ያልጠበቅነውን ነው ያገኘነው።ኳስ ተቆጣጥሮ በመጫወት እነሱ የተሻሉ ነበሩ ለግብ ደሞ እኛ ቅርብ ነበርን ግብ
በማስቆጠራችን አሸንፈን ወጥተናል።ስለ ቡድናቸውቡድናችን ከጨዋታ ጨዋታ ለውጥ አለው። ከዚህ በፊት በ4-3-3 ነበር የምንጫወተው፤
አሁን 4-4-2 መርጠን ያለፉት ጨዋታዎች ውጤታማ ሆነናል። ሁለቱንም አጥቂዎች መሰረት አድርገን ነው እየተጫወትን ምንገኘው።ጅማ
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ አለ?በርግጠኝነት። ከአሁን በኋላ ሲዳማ ቡናን ነው በሜዳችን የምንገጥመው። ሲዳማን ማሸነፍ ደሞ ወደ ዋንጫ
ፉክክሩ እንድንገባ ይረዳናል።“ቁማር ሰርተው ነው እየመጡ ያሉት ” ይድነቃቸው ዓለሙ (የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ)ስለ ጨዋታው ወጣቶች
በማደግ ላይ ያሉ ናቸው። ባለፉት ቀናት ስላልተከፈላቸው ደሞዝ ጥያቄ አቅርበው በዚ ቀን ይደርስላቸዋል ተብለው ስላልደረሰላቸው
ልምምድ አቁመው ነበር። የቡድኑ አስተዳደርም አፋጣኝ እርምጃ ወስዶ በጥቂት ቀናት እንደሚከፈላቸው ቃል ገብቶላቸው በአንድ ቀን
ልምምድ ነው ወደ ዛሬ ጨዋታ የገባነው። እንቅስቃሴያቸውም ከሞላ ጎደል ጥሩ ነበር።የዛሬ ብቻ አደለም በኢትዮጵያ እግር ኳስ መታሰብ
ያለበት። ቁማር ሰርተው ነው እየመጡ ያሉት ቡድኖች። ደደቢት ወራጅ ቀጠና ነው፤ ከደደቢት የግድ ሶስት ነጥብ ማግኘት አለብን።
ይሄ ቡድን እንዲድን ይሄኛው ቡድን ነጥብ ማግኘት አለበት ተብሎ… አሁን እንዳያችሁት ብቻውን ሄዶ የኛ የነበረውን ኳስ ፊሽካ
ነፍተው ቅጣት ሰጡ።
በጣም ብዙ ቦታ ያጫወተ ልምድ ያለው ዳኛ ነው። ከሱ የማይጠበቅ ስህተት ነው ሲሳሳት ያየነው። ይህ ነገር ቢታሰብበት። ክለቦች
በዚ ዓይነት መንገድ የሚያመጡት ውጤት ጠቀሜታ የለውም።'
- የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የወረዳው የሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም እየተንቀሳቀሱ
ባሉበት ወቅት በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው ማለፉን የሰሜን ወሎ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል።የመምሪያው
ኃላፊ አቶ አሳዬ ተገኘ በትናንትናው ዕለት ለኢዜአ እንዳስታወቁት ሁለቱ የስራ ኃላፊዎች ጥቃቱ የተፈጸመባቸው በወረዳው 08 ቀበሌ
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተከለከለውን ሰርግ ለማድረግ የተዘጋጁ ሰዎችን ድርጊት ለማስቆም ከደጋሾቹ ጋር ተነጋግረው ሲመለሱ መሆኑን
ገልፀዋል።የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስዩም መስፍንና የወረዳው የሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መንገሻ ሞላ በመንገድ
ላይ ሳሉ የሰርጉ ታዳሚዎች በአንድ ባጃጅ በብዛት መሳፈራቸውን በማየታቸው አሽከርካሪውን አስቁመው ሲያናግሩ ከተሳፋሪዎች በተተኮሰ
ጥይት የሁለቱም ህይወት ማለፉን አስረድተዋል።ወንጀሉን ከቀትር በኋላ ከራያ ቆቦ ወረዳ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ 08 ቀበሌ
ልዩ ስሙ አራዶ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ላይ የፈጸሙት ተጠርጣሪዎችም ታርጋ በሌለው ሌላ ባጃጅ ተሳፍረው ከአካባቢው መሰወራቸውን
ተናግረዋል።የዞኑ እና የወረዳው የጸጥታ ኃይሎችም በጋራ በመሆን የወንጀሉን ፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ለህግ ለማቅረብ የተጠናከረ
የክትትልና የአሰሳ ስራ እያከናወኑ እንደሚገኙም ማስታወቃቸውን የኢ.ዜ.አ ዘገባ ያመለክታል።
- source_sentence: የሳዑዲው ልዑል ካናዳ ውስጥ ሰው ለመግደል በማሴር ተወነጀሉ
sentences:
- "ጦማሪው አቭጂት ሮይ የተገደለው ከስድስት አመታት በፊት ድሃካ በምትባል ቦታ ነው።\n\nመኖሪያውን በአሜሪካ አድርጎ የነበረው\
\ የባንግላዴሹ ጦማሪ በመዲናዋ ድሃካ ከመፅሃፍ ትዕይንት ቆይቶ ሲወጣ ነው በቆንጨራ የገደሉት ተብሏል።\n\nኢ-አማኒ ነው የተባለው\
\ አቭጂት እምነትን አስመርኩዞ በሚፅፋቸው ጉዳዮች አክራሪዎችን አስቆጥቷል ተብሏል። ሙክቶ ሞና (ነፃ ሃሳብ) የሚባል ድረ ገፅ\
\ የነበረው ሲሆን በፅሁፎቹም በርካታ የግድያ ማስፈራሪያዎች ደርሰውታል። ጦማሪው በሙያው መሃንዲስ እንደሆነም ተነግሯል።\n\n\
በተገደለበት ወቅት ባለቤቱ ራፊዳ አህመድ አብራው የነበረች ሲሆን እሷም በከፍተኛ ሁኔታ እንደቆሰለች ተገልጿል። ድሃካ ዩኒቨርስቲ\
\ ግቢን ለቀው በወጡበት ወቅት ነው ጥቃቱ የደረሰባቸው ተብሏል።\n\nጥቃቱን ያደረሱት ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አለው የተባለና\
\ በአገሪቱም እንዳይንቀሳቀስ የታገደው አንሳር አል ኢስላም ቡድን መሆኑን ከፍርድ ቤቱ ከተሰሙት መረጃዎች ተገኝቷል።\n\n\
ጥቃቱን መርተዋል የተባለው የጦር ጄኔራል ሰይድ ዚያውል ሃኬን ጨምሮ ሌላ ግለሰብ በሌሉበት ነው ሞት የተፈረደባቸው።\n\nየጦር\
\ ጄኔራሉን ጨምሮ አክራም ሁሴይን የተባለ ሌላ ግለሰብ በመንግሥት ለጦማሪው ግድያ በባንግላዴሽ መንግሥት እየታደኑ ነው ተብሏል።\
\ ፍርድ ቤቱ በአጠቃላይ አምስቱ በስቅላት እንዲቀጡ ወስኖባቸዋል።\n\nስድስተኛው ግለሰብ ሻፊዩር ራህማን ፋራቢ የዕድሜ ልክ\
\ እስራት ተፈርዶበታል።\n\nበአውሮፓውያኑ 2016 የጥቃቱ ሌላኛው መሪ ነው ፖሊስ ያለው ሻሪፍ የተባለ ተጠርጣሪ በመዲናዋ\
\ በነበረ የተኩስ ልውውጥ እንደተገደለም ፖሊስ አስታውቋል።\n\nከጦማሪው በተጨማሪ ሌሎች የመብት ተሟጋቾችንና ፀሃፊዎች ግድያ\
\ ጀርባ ይኼ ቡድን እንዳለ ፖሊስ አስታውቋል።\n\nከአውሮፓውያኑ 2013-2016 ውስጥ ባለው ወቅት በአልቃይዳና አይኤስ ጋር\
\ ግንኙነት አለው የተባለ ቡድን በርካታ ግድያዎችን ፈፅሟል።\n\nከነዚህም ውስጥ አንዱ በዳህካ ሆሊ አርቲሳን በሚባል ካፌ\
\ አንድ ታጣቂ ገብቶ 20 ሰዎችን ገድሏል። ካፌው ከውጭ አገራት በመጡ ዜጎች የሚዘወተር ነበር የተባለ ሲሆን በርካታዎቹ የሞቱት\
\ የውጭ አገራት ዜጎች እንደሆነም ተገልጿል።\n\n "
- "ፈረንሳያዊው ደራሲ የአምሳ አመት ሴቶችን ለፍቅር ዕድሜያቸው \"የገፋ' ነው ማለቱ ቁጣን ቀስቅሷል\\nራሱ የ50 አመት እድሜ\
\ ባለፀጋ መሆኑ ደግሞ አግራሞትን ፈጥሯል። \n\nክሌር ለተባለው መፅሄት በሰጠው ቃለ መጠይቅ በዚህ እድሜ ክልል ያሉ ሴቶች\
\ \"አዛውንትና በዕድሜያቸው የገፉ ናቸው\" ብሏል። \n\n\"በዕድሜያቸው አነስ ያሉ ሴቶችን እመርጣለሁ። የ25 አመት ሴት\
\ ሰውነት የሚያስደምም ሲሆን፤ በአንፃራዊው 50 አመት የሞላቸው ሴቶች ሰውነት አይደለም\" ብሏል። \n\n•\"ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን\
\ ወደ ዓለም አቀፍ የፊልም መድረክ ማምጣት ፈታኝ ነው\" ዘረሰናይ መሐሪ\n\n•''አዝማሪዎቻችን የሙዚቃ ሳይንቲስቶች ናቸው\"\
\n\nአስተያየቱም በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። \n\nማሪና ፎይስ የተባለች የፈረንሳይ ኮሜድያን በትዊተር\
\ ገጿ ላይ እንዳሰፈረችው አሁን ወደ 49ኛ አመቷ ልትሸጋጋር ስለሆነ ከደራሲው ጋር ግንኙነት ለመመስረት ያሉኝ \"አንድ አመት\
\ ከአስራ ቀናት ነው\" በማለት በፌዝ ሸንቆጥ አድርጋዋለች። \n\nሌላኛው የትዊተር ተጠቃሚ በበኩሉ ከአምሳ አመት በላይ እድሜ\
\ ያላቸው ሴቶች \"በእፎይታ እየተነፈሱ\" ነው በማለት አስተያቱን ችሮታል። \n\nሌላ አስተያየት ሰጪ በበኩሉ \"ከአምሳ\
\ አመት በታች ያሉ ሴቶችስ የማይታዩህ ሁኔታ ሊፈጠር አይችልም\" ወይ በማለት ቀልዷል። \n\nከዚህም በተጨማሪ ከአምሳ አመት\
\ እድሜ በላይ ያሉ ሴቶችም አስተያየቱን በመቃወም ፎቷቸውን አጋርተዋል። \n\nኮሎምቤ ሽኔክ የተባለች ጋዜጠኛ በበኩሏ በኋላ\
\ በሰረዘችው ፎቶ ላይ \"የ52 አመት ሴት መቀመጫ ይህንን ይመስላል። ይህንን ነው ያጣኸው ነፈዝ\" በማለት አስተያየቷን ሰጥታለች።\
\ \n\nሌሎች ደግሞ አምሳና ከአምሳ አመት በላይ የሆኑ የሆሊውድ ተዋንያን እነ ሀሊ ቤሪ፣ ጄኔፈር አኒስተንን ፎቶ በመለጠፍ\
\ የደራሲው አስተያየት ስህተት እንደሆነ ለማሳየት ሞክረዋል። \n\nአን ሩማኖፍ የተባለች ሌላኛዋ ፈረንሳያዊ ኮሜዲያን አውሮፓ\
\ 1 በታባለ ሬድዮ ጣቢያ \" ፍቅር በሁለት ሰዎች መካከል ያለ ጥልቅ ግንኙነት እንጂ ሰውነት ብቻ አይደለም። አንድ ቀን ይህንን\
\ እንደሚረዳው ተስፋ አደርጋለሁ\" ብላለች። \n\nሞይክስ በፅሁፎቹ ሽልማትን ያሸነፈ ደራሲ ሲሆን በአስተያየቶቹ ውዝግብን\
\ በማስነሳት ይታወቃል። \n\n• የቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት ትውስታዎች በኢትዮጵያውያን ዓይን\n\nበዛው መፅሄት ላይ ከእስያ\
\ የመጡ ሴቶችን በተለይም ከኮሪያ፣ ከቻይናና ከጃፓን እንደሚመርጥ መናገሩም ከፍተኛ ወቀሳን ፈጥሮበታል። \n\nየተቀሰቀሰውንም\
\ ቁጣ ተከትሎ ስለሚመርጣቸው ሴቶች ኃላፊነት እንደማይወስድ ገልፆም \" የምወደውን እወዳለሁ። በምርጫየ ላይ ሰዎች መግባት\
\ የለባቸውም\" ያለ ሲሆን እሱም ይህን ያህል ቆንጆ የሚባል እንዳልሆነ በቀልድ መልኩ ጣል አድርጓል። \n\n\"የአምሳ አመት\
\ ሴቶች እኔን አያዩኝም። ቀኑን ሙሉ በመፃፍና በማንበብ ጊዜውን የሚያሳልፍ ያልተረጋጋ ሰው ምን ያደርግላቸዋል? ጊዜያቸውን\
\ በጠቃሚ ጉዳዮች የሚያሳልፉ ይመስለኛል። ከኔ ጋር መሆን ቀላል አይደለም\" ብሏል። \n\n"
- "የከሸፈው ዕቅድ ዓላማ ሳድ አል-ጃብሪን መግደል ነበር ተብሏል። \n\nየልዑል ቅጥረኛ ገዳዮች ይህን ለመፈፀም ወደ ካናዳ ያመሩት\
\ ከጃማል ኻሾግጂ ግድያ በኋላ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ተናግሯል።\n\nየሳዑዲ ደህንነት መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን\
\ የነበሩት ጃብሪ ሃገራቸውን ጥለው ወደ ካናዳ የኮበለሉት ከሶስት ዓመታት በፊት ነበር።\n\nሰውዬው ቶሮንቶ ውስጥ ጥብቅ ጥበቃ\
\ በሚደርግለት መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው የሚኖሩት። \n\nፍርድ ቤቱ እንደሚለው ግድያው ላይሳካ የቻለው የካናዳ ድንበር ጠባቂዎች\
\ ቅጥረኛ ገዳዮቹ የቶሮንቶ ፒርሰን ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያን አልፈ ሊሄዱ ሲሉ በጥርጣሬ ስለመለሷቸው ነው። \n\nየ61\
\ ዓመቱ ጃብሪ ለዓመታት በብሪታኒያው ኤምአይ6 እንዲሁም ሌሎች ምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶችና በሳዑዲ መካከል ያለውን ግንኙነት\
\ ሲመራ የነበረ ሰው ነው ተብሏል።\n\n106 ገፅ ያሉት ዋሽንግተን ዲሲ ላለ ፍርድ ቤት የቀረበው ያልተረጋገጠ ክስ ልዑሉ፤\
\ የጃብሪን ድምፅ ለማፈን ሲሉ ሊገድሉት አሲረዋል ሲል ይወነጅላል። \n\nጃብሪ፤ ይህ ከሽፏል የተባለው ግድያ የታቀደለት\
\ 'ከባድ ምስጢር' በመያዙ እንደሆነ ይናገራል። ክሱ እንደሚያመለክተው ጃብሪ ከያዛቸው ምስጢሮች መካከል የባለሥልጣናት ሙስና\
\ ቅሌትና 'ታይገር ስኳድ' በመባል የሚታወቀው የቅጥረኛ ገዳዮች ቡድን መረጃ ነው።\n\n'የታይገር ስኳድ' አባላት በፈረንጆቹ\
\ 2018 ቱርክ በሚገኘው የሳዑዲ ቆንስላ የተገደለው ጋዜጠኛ ጃማል ኻሾግጂን ግድያ በማቀነባበር ይወነጀላሉ። \n\nክሱ እንደሚለው\
\ ልዑሉ፤ ሳድ አል-ጃብሪን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የፈለጉት ሰውዬው በጣም በርካታ የሳዑዲ ባለሥልጣናትን ምስጢር ስለሚያውቁ\
\ ነው። \n\nሳድ አል-ጃብሪ ልዑል አልጋ ወራሹ 2017 ላይ ካቀዱር ሹም ሽር በፊት ነው በቱርክ በኩል አድርገው ወደ ካናዳ\
\ የሸሹት። \n\nአል-ጃብሪ፤ \"ልዑል አልጋ ወራሹ በተደጋጋሚ ወደ ሳዑዲ እንድመለስ ሙከራ አድርገዋል፤ ሌላው ቀርቶ 'ልናገኝህ\
\ ይገባል' የሚል የፅሑፍ መልዕክት ልከውልኛል\" ይላል። \n\nለፍርድ ቤቱ የቀረበው ክስ እንደሚያመለክተው የጃማል ኻሾግጂን\
\ ሰውነት በመገነጣጠል የተጠረጠረው ግለሰብ ለሬሳ ምርመራ የሚሆኑ መሣሪያዎች በሁለት ቦርሳዎች ይዞ ነበር ወደ ካናዳ ለመግባት\
\ የሞከረው። \n\nነገር ግን የካናዳ ድንበር ጥበቃ ሰዎች የቡድኑ አባላት ላይ ጥርጣሬ በማሳደራቸው እንዳይገቡ ከለከሏቸው\
\ ይላል ክሱ። \n\nየሳዑዲ መንግሥት ስለ ክሱ እስካሁን ምንም ያለው ነገር ይለም። \n\nሳድ አል-ጀብሪ (የተከበበው) እና\
\ የሳዑዲ መንግሥት ባለስልጣናት እአአ 2015 ላይ ለንደን በደረሱ ጊዜ በቀድሞ የዩኬ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ቴሬዛ\
\ ሜይ አቀባበል ሲደረግላቸው\n\nየካናዳ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ ቢል ብሌይርም በጉዳዩ ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ነገር\
\ ግን መንግሥት አንዳንድ የውጭ ኃይሎች ካናዳ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች ላይ ጫና ለማሳደር እየሞከሩ እንደሆነ ያውቃል\
\ ብለዋል። \n\n ሳድ አል-ጃብሪ ለዓመታት የልዑል ሞሐመድ ቢን ናይፍ ቀኝ እጅ ነበር። አል-ቃኢዳ ወደ ሳዑዲ ዘልቆ እንዳይገባ\
\ በመመከትም ይሞገሳል። ሳዑዲ ከዩናይትስ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ዩናይትድ ኪንግደምና ኒው ዚላንድ ጋር ያላትን\
\ ግንኙነት በመምራትም ይታወቃል። \n\nከኤደንብራ ዩኒቨርሲቲ በሰው ሰራሽ ልህቀት የዶክትሬት ድግሪ ያለው ሳድ አል-ጃብሪ\
\ ድምፁ ብዙም የማይሰማ የደህንነት ሰው ነው ይባልለታል። ሰውዬው በሃገር ውስጥ ሚኒስቴር የሜጀር ጄኔራል ማዕረግ መድረስ ችሏል።\
\ \n\nነገር ግን በፈረንጆቹ 2015 ንጉስ አብዱላህ ሞተው ወንድማቸው ሳልማን ወደ መንበሩ በመምጣት ወጣቱ ልጃቸው ቢን ሳልማንን\
\ መከላከያ ሚኒስቴር አድርገው ሲሾሙ ሁሉም ነገር ተቀያየረ።\n\nበእንግሊዝኛው... "
- source_sentence: ፖሊሶች ከፈረስ ላይ በገመድ አስረው የወሰዱት ጥቁር አሜሪካዊ 1 ሚሊዮን ዶላር ይገባኛል ሲል ከሰሰ
sentences:
- "የ44 አመቱ ዶናልድ ኒሊ ያለ ፈቃድ የእግረኞች መረማመጃ ላይ ተኝቶ ተገኝቷል በሚል ወንጀልም ተጠርጥሮ በገመድ አስረው ፖሊሶች\
\ ሲወስዱት የታየው።\n\nይህም ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ፖሊስ ይቅርታ ጠይቆ ነበር።\n\nበዚህ ሳምንት የቀረበው ክስ የሚያስረዳው\
\ ፖሊሶቹ የፈፀሙት ድርጊት\" ፅንፈኛና አሰቃቂ ነው\" በማለት ዶናልድ ኔሊም ለስነ-ልቦናዊ ቁስልና የአዕምሮ ጤንነቱም ላይ\
\ ጉዳት አድርሰውበታል ይላል።\n\nቤት አልባ የሆነው ዶናልድ በእግረኞች መረማመጃ ላይ ተኝቶ በመገኘቱም ነው ፖሊሶች በቁጥጥር\
\ ስር እንዳዋሉት የአሜሪካ ሚዲያዎች የዘገቡት።\n\nፖሊስ ፍቃድ የሌለው ቦታ ላይ ተገኝቷል ብሎ ያቀረበበትም ወንጀል ፍርድ\
\ ቤቱ በነፃ አሰናብቶታል።\n\nበገመድም ታስሮ ሲወሰድ ያዩ በርካቶችም ከባርነት ዘመን ጋርም በማነፃፀር ቁጣቸውን ገልፀዋል።\n\
\nበክሱም ላይ ይሄው ሁኔታ ተገልጿል።\n\nክሱ እንደሚያትተውም \" በገመድ ታስሮ በጎዳናዎች ላይ ባርያ ይመስል መውሰድ አፀያፊ\
\ ነው\" ይላል።\n\nየከተማዋን እንዲሁ የጋልቭስቶን ፖሊስን ተጠያቂ ያደረገው ክሱ ዶናልድ በታሰረበት እጅ ሰንሰለት ምክንያት\
\ ጉዳት ደርሶበታል፤ በጎዳናው ላይ ይዘውትም ሲሄዱ በከፍተኛ ሙቀት ተለብልቧል እንዲሁም በሁኔታውም ፍርሃትና ውርደት እንደደረሰበትም\
\ ያትታል።\n\nየከተማው አስተዳዳሪዎች ለሚዲያዎች አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።\n\nበመጀመሪያ ዶናልድ በገመድ ታስሮ\
\ ሲወሰድ የሚያሳየው ምስል መውጣቱን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ቁጣ በገመድ አልታሰረም በማለት ፖሊስ ለማስተባበልም ሞክሮ ነበር።\
\ ከምርመራ በኋላ የወጣው ቪዲዮ እንደሚያሳየውም ፖሊሶች በዚህ መንገድ አስረው በማዋረዳቸውም ሲዘባበቱበት ተሰምተዋል።\n\n\
የጋልቭስተን ፖሊስረ ኃላፊ ቬርኖን ሃሌ እንዳሉም በዚህ መንገድ ተጠርጣሪዎችን መውሰድ በአንዳንድ ሁኔታዎች ተቀባይነት ያለው\
\ ቢሆንም \"በዚህ ወቅት ግን ፖሊሶቹ ያልተገባ ባህርይ ነው ያሳዩት\" በማለት ተችተዋል።\n\nይህንን ለመፈፀም \"የተደበቀ\
\ ሴራ አልነበረም\" ያሉት ኃላፊው ዶናልድ ለደረሰበት \"አላስፈላጊ ውርደት\" ይቅርታ ጠይቀዋል።\n\nያንንንም ተከትሎ በዚህ\
\ መንገድ ተጠርጣሪዎችን ማሰር አይገባም በሚልም እግድ ተጥሎበታል። \n\n "
- ፕላቶ የተባለቺው የናይጀሪያ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የኮንግረስ አባል የሆኑት ጆሽዋ ዳሪዬ፣ በ3.2
ሚ ዶላር ዝርፊያ ተከከስሰው የ14 አመታት እስር እንደተፈረደባቸው ተዘግቧል፡፡ባለስልጣኑ እ.ኤ.አ ከ1999 እስከ 2007 የፕላቶ
ግዛት ዋና አስተዳዳሪ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ለግዛቲቱ የአካባቢ ጥበቃ የተመደበውን 3.2 ሚሊዮን ዶላር ዘርፈው፣ ለግል ጥቅማቸው
ማዋላቸው በመረጋገጡ፣ የእስር ቅጣቱ እንደተጣለባቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በተመሳሳይም ታራባ የተባለቺው የናይጀሪያ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ
የነበሩት ጆሊ ናይሜ፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሙስና ተከስሰው፣ የ14 አመታት እስር እንደተፈረደባቸው ዘገባው አስታውሷል፡፡
- 'በጋዜጣው ሪፖርተርአዲስ አበባ፡- መገንባት የምንፈልገው ዴሞክራሲ ጥቂቶች ብቻ የሚጫወቱበት ሜዳ ሳይሆን ብዙሃንን የሚያሳትፍ
ሜዳ እንዲሆን ስለሚፈለግ ለሁሉም የሆነች አገርን በመገንባት ሂደት ላይ ሁሉንም ለማሳተፍ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን
የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ፡፡ትናንት በይፋ የተጀመረውን የብሔራዊ የማህረበሰብ ተኮር የምክክር መድረክን
አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰጠውን መሰረታዊ ተልዕኮ ለመወጣት ከባለድርሻዎች ጋር በትኩረት
እየሰራ ይገኛል።እንደ አገር መገንባት የምንፈልገው ዴሞክራሲ ጥቂቶች ብቻ የሚጫወቱበት ሜዳ ሳይሆን ብዙሃንን የሚያሳትፍ ሜዳ
እንዲሆን ስለሚፈለግም፤ ብዝሃነት ባለበት አገር ሁሉም ድምጾች እንዲደመጡ እድል መስጠት የሚያስችል ስራዎችን አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡የሰላም
ሚኒስቴር ከተሰጡት መሰረታዊ ተልዕኮዎች መካከል አንዱ በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፣ የህግ የበላይነት እና የዳበረ ዴሞክራሲ
እንዲገነባ፣ እናም ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር መስራት መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትሯ፤ ይሄን
መሰረት በማድረግም በሁለት እርከን የተከፈለ ብሔራዊ የምክክር መድረክ ለማዘጋጀት ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ሰፋፊ የቅድመ
ዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ይሄም የመጀመሪያው መድረክ ሕብረተሰብ ተኮር የሆነ በየእርከኑ በተለይም ህብረተሰቡ
የሚገኝበትን የመጨረሻውን እርከን ቀበሌን ማዕከል ያደረገ ምክክር የሚካሄድበት መርሃ ግብር ሲሆን፤ ሁለተኛው በተለያየ ደረጃ
የሚገኙ ልሂቃን የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ ነው።በዚህም ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ህብረተሰብ ተኮር ብሄራዊ
የምክክር መድረኩ በይፋ የተጀመረ ሲሆን፤ ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ ወራት ያህል በቋሚነት የሚቀጥል ይሆናል፡፡ምክክር ልብ ለልብ
መገናኘትን፣ መደማመጥን፣ መቻቻልን፣ እውን ለማድረግ፤ ችግሮችና አለመግባባቶች እንኳን ቢኖሩ ስልጡን በሆነ መንገድ በውይይት
የመፍታት ባህልን የሚያለማምድ፤ ደረጃ በደረጃም ይሄንን መፍጠር የሚያስችል ልምምድ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ምዕተ ዓመታት
ጥሩ ጥሩ እሴቶች ያሉንን ያህል ችግሮቻችንን በሰለጠነ መንገድ ተቀራርቦ ከመፍታት አኳያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተዳከመ የመጣ፤ በወጉም
በተስተካከለ መሰረት ላይ ያልተገነባ እሴትና ባህል እንደመሆኑ መጠን፤ ችግርን በሃይማነ ጉልበት መፍታት አማራጭ ተደርጎ ሲወሰድ
ቆይቷል።ይሄ ደግሞ የዴሞክራሲ ስርዓትን ለመገንባት ለሚተጋ አገር እጅግ አዳጋች የሆነ ጉዳይ ነው፡፡በመሆኑም በእነዚህ የውይይትና
የምክክር መድረኮች ከአካባቢ ጉዳዮች ጀምሮ እስከ ብሔራዊናአገራዊ የሆኑ የጋራ የሆኑ ሀሳቦችና ጉዳዮችን የሚመለከት ስለሆነ የምክክር
ሂደቱ መጨረሻ ላይ የሚያግባቡ አገራዊ ጉዳዮች ላይም የጋራ ድምዳሜ ይደረስበታል ተብሎ ይታመናል።ስለሆነም ትልቅ ዴሞክራሲን ለመገንባት
ለምናደርገው ጥረት፤ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት ለምናደርገው ጥረት መሰረታዊ የሆነ የእሳቤና የባህሪ ለውጥ ለማምጣት ያግዛል ተብሎ
የተቀረጸ መርሃ ግብር ነው፡፡በዘሌ መንገድ ደግሞ ልሂቃን የሚያደርጉት ውይይት ተመሳሳይ ዓላማ ያለው ነው።ምክንያቱም ልሂቃን
ሀሳብ የሚቀርጹ ናቸው።እናም የልሂቃን ሀሳብ በተስተካከለ መሰረት ላይ ማረፍ ከቻለ ለአገር ግንባታ ሂደት ትልቅ አበርክቶ ይኖረዋል።ስለዚህ
ልሂቃንም በየፈርጃቸው አገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጓቸው ውይይቶች እና የሚደርሱባቸው መግባባቶች ተመልሶ በህብረተሰብ
ደረጃ ለሚካሄደው ውይይት፤ በህብረተሰብ ደረጃ የሚካሄደው ውይይትም የሚያወጣቸው ሀሳቦችና የጋራ የሆኑ ጉዳዮች መልሶ የልሂቃኑን
ሀሳብ መልክና ቅርጽ ለማስያዝ የራሱ አበርክቶ ይኖረዋል፡፡ይሄ የሁለቱ ምግግቦሽ በአንድ በኩል ከላይ ወደታች ህብረተሰቡ ላይ
አጀንዳ የሚጫንበት ሳይሆን በራሱ ይመለከተኛል፣ ያሳስበኛል፣ የሚለውን ጉዳይ አንጥሮ የሚያወጣበት ይሆናል።በዚህም መንግስት ከእነዚህ
መድረኮች የሚገኙ ግብዓቶችን ወስዶ ህብረተሰቡን ለማድመጥና ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።መጨረሻ ላይም
የሁለቱ መድረከች በጋራ መጥተው ብሔራዊ የሆነ ምክክር፤ ስልጡን የሆነ ውይይት የሚደረግበት፤ የጋራ አቋም የሚወሰድበት ምዕራፍ
ይኖረዋል፡፡እነዚህ ሁሉ ሂደቶች ለአገር ግንባታ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል፤ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ደግሞ ለአገር ግንባታ
ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ያሉት ሚኒስትሯ፤ መድረኩ የልሂቃን ብቻ እንዲሆን ያልፈለግነውና መሰረተ ሰፊ እንዲሆን የፈለግነው መገንባት
የምንፈልገው ዴሞክራሲ ጥቂቶች ብቻ የሚጫወቱበት ሜዳ ሳይሆን ብዙሃንን የሚያሳትፍ ሜዳ እንዲሆን ስለሚፈለግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ከዚህ
አኳያ መሰረተ ሰፊ የሆነ ህብረተሰብ ተኮር ምክክር የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ ሌሎች ልሂቃን የሚሳተፉባቸው የምክክር መድረኮች
ሲኖሩ፤ በጤናማ እና መሰረተ ሰፊ በሆነ ይዞታ ላይ የሚያርፍና የሚገነባ እንደሚሆን ተናግረዋል።ይህ ዘላቂ ለሆነ ሰላም ግንባታ
የሚሆን የአገር ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለውም አስረድተዋል።የአገራት ልምድ የሚያሳየውም አገራት የአገር ግንባታ ሂደቶቻቸውን
በየራሳቸው ነባራዊ ተጨባጭ ሁኔታ እንደየአመቺነቱ አስኪደውታል፤ በእኛ ተጨባጭ ሁኔታም ብዝሃነት ባለበት አገር ሁሉም ድምጾች
እንዲደመጡ እድል መስጠት፤ ከዚህ ተነስቶም ለሁሉም የሚሆን አገር መስራት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል፡፡መድረኩም ይሄን
ታሳቢ ያደረገ ሲሆን፤ በቀጣይ ወራትም ተጠናክሮ የሚቀጥልና በቋሚነት የሚሰራ መሆኑን፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱም ሁሉንም ባለድርሻ
ለማሳተፍ የሚያስችል ስራ ማከናወኑን በመግለጽ፤ በቀጣይ ጥቂት ቀናት ከሚካሄዱ መድረኮች የሚገኝ ልምድም በዘላቂነት ለሚካሄደው
መድረክ ተቀምሮ የሚሰራበት እንደሆነም አስረድተዋል፡፡አዲስ
ዘመን ታህሳስ 13/2013'
pipeline_tag: sentence-similarity
library_name: sentence-transformers
metrics:
- cosine_accuracy@1
- cosine_accuracy@3
- cosine_accuracy@5
- cosine_accuracy@10
- cosine_precision@1
- cosine_precision@3
- cosine_precision@5
- cosine_precision@10
- cosine_recall@1
- cosine_recall@3
- cosine_recall@5
- cosine_recall@10
- cosine_ndcg@10
- cosine_mrr@10
- cosine_map@100
model-index:
- name: BERT Amharic Text Embedding Small
results:
- task:
type: information-retrieval
name: Information Retrieval
dataset:
name: dim 512
type: dim_512
metrics:
- type: cosine_accuracy@1
value: 0.5852459016393443
name: Cosine Accuracy@1
- type: cosine_accuracy@3
value: 0.73
name: Cosine Accuracy@3
- type: cosine_accuracy@5
value: 0.7808196721311476
name: Cosine Accuracy@5
- type: cosine_accuracy@10
value: 0.8375409836065574
name: Cosine Accuracy@10
- type: cosine_precision@1
value: 0.5852459016393443
name: Cosine Precision@1
- type: cosine_precision@3
value: 0.24333333333333335
name: Cosine Precision@3
- type: cosine_precision@5
value: 0.1561639344262295
name: Cosine Precision@5
- type: cosine_precision@10
value: 0.08375409836065574
name: Cosine Precision@10
- type: cosine_recall@1
value: 0.5852459016393443
name: Cosine Recall@1
- type: cosine_recall@3
value: 0.73
name: Cosine Recall@3
- type: cosine_recall@5
value: 0.7808196721311476
name: Cosine Recall@5
- type: cosine_recall@10
value: 0.8375409836065574
name: Cosine Recall@10
- type: cosine_ndcg@10
value: 0.7104758422516253
name: Cosine Ndcg@10
- type: cosine_mrr@10
value: 0.6699087301587324
name: Cosine Mrr@10
- type: cosine_map@100
value: 0.6744247037882901
name: Cosine Map@100
- task:
type: information-retrieval
name: Information Retrieval
dataset:
name: dim 256
type: dim_256
metrics:
- type: cosine_accuracy@1
value: 0.5772131147540983
name: Cosine Accuracy@1
- type: cosine_accuracy@3
value: 0.7273770491803279
name: Cosine Accuracy@3
- type: cosine_accuracy@5
value: 0.7755737704918033
name: Cosine Accuracy@5
- type: cosine_accuracy@10
value: 0.829344262295082
name: Cosine Accuracy@10
- type: cosine_precision@1
value: 0.5772131147540983
name: Cosine Precision@1
- type: cosine_precision@3
value: 0.2424590163934426
name: Cosine Precision@3
- type: cosine_precision@5
value: 0.15511475409836067
name: Cosine Precision@5
- type: cosine_precision@10
value: 0.0829344262295082
name: Cosine Precision@10
- type: cosine_recall@1
value: 0.5772131147540983
name: Cosine Recall@1
- type: cosine_recall@3
value: 0.7273770491803279
name: Cosine Recall@3
- type: cosine_recall@5
value: 0.7755737704918033
name: Cosine Recall@5
- type: cosine_recall@10
value: 0.829344262295082
name: Cosine Recall@10
- type: cosine_ndcg@10
value: 0.7030186922034466
name: Cosine Ndcg@10
- type: cosine_mrr@10
value: 0.6625673952641189
name: Cosine Mrr@10
- type: cosine_map@100
value: 0.6673947087698839
name: Cosine Map@100
---
# BERT Amharic Text Embedding Small
This is a [sentence-transformers](https://www.SBERT.net) model finetuned from [rasyosef/bert-small-amharic](https://huggingface.co/rasyosef/bert-small-amharic). It maps sentences & paragraphs to a 512-dimensional dense vector space and can be used for semantic textual similarity, semantic search, paraphrase mining, text classification, clustering, and more.
## Model Details
### Model Description
- **Model Type:** Sentence Transformer
- **Base model:** [rasyosef/bert-small-amharic](https://huggingface.co/rasyosef/bert-small-amharic) <!-- at revision b4480f0a1501f98c781d52935a95c02f903640c9 -->
- **Maximum Sequence Length:** 512 tokens
- **Output Dimensionality:** 512 dimensions
- **Similarity Function:** Cosine Similarity
<!-- - **Training Dataset:** Unknown -->
- **Language:** en
- **License:** apache-2.0
### Model Sources
- **Documentation:** [Sentence Transformers Documentation](https://sbert.net)
- **Repository:** [Sentence Transformers on GitHub](https://github.com/UKPLab/sentence-transformers)
- **Hugging Face:** [Sentence Transformers on Hugging Face](https://huggingface.co/models?library=sentence-transformers)
### Full Model Architecture
```
SentenceTransformer(
(0): Transformer({'max_seq_length': 512, 'do_lower_case': False}) with Transformer model: BertModel
(1): Pooling({'word_embedding_dimension': 512, 'pooling_mode_cls_token': False, 'pooling_mode_mean_tokens': True, 'pooling_mode_max_tokens': False, 'pooling_mode_mean_sqrt_len_tokens': False, 'pooling_mode_weightedmean_tokens': False, 'pooling_mode_lasttoken': False, 'include_prompt': True})
(2): Normalize()
)
```
## Usage
### Direct Usage (Sentence Transformers)
First install the Sentence Transformers library:
```bash
pip install -U sentence-transformers
```
Then you can load this model and run inference.
```python
from sentence_transformers import SentenceTransformer
# Download from the 🤗 Hub
model = SentenceTransformer("yosefw/bert-amharic-embed-small-v2")
# Run inference
sentences = [
'ፖሊሶች ከፈረስ ላይ በገመድ አስረው የወሰዱት ጥቁር አሜሪካዊ 1 ሚሊዮን ዶላር ይገባኛል ሲል ከሰሰ',
'የ44 አመቱ ዶናልድ ኒሊ ያለ ፈቃድ የእግረኞች መረማመጃ ላይ ተኝቶ ተገኝቷል በሚል ወንጀልም ተጠርጥሮ በገመድ አስረው ፖሊሶች ሲወስዱት የታየው።\n\nይህም ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ፖሊስ ይቅርታ ጠይቆ ነበር።\n\nበዚህ ሳምንት የቀረበው ክስ የሚያስረዳው ፖሊሶቹ የፈፀሙት ድርጊት" ፅንፈኛና አሰቃቂ ነው" በማለት ዶናልድ ኔሊም ለስነ-ልቦናዊ ቁስልና የአዕምሮ ጤንነቱም ላይ ጉዳት አድርሰውበታል ይላል።\n\nቤት አልባ የሆነው ዶናልድ በእግረኞች መረማመጃ ላይ ተኝቶ በመገኘቱም ነው ፖሊሶች በቁጥጥር ስር እንዳዋሉት የአሜሪካ ሚዲያዎች የዘገቡት።\n\nፖሊስ ፍቃድ የሌለው ቦታ ላይ ተገኝቷል ብሎ ያቀረበበትም ወንጀል ፍርድ ቤቱ በነፃ አሰናብቶታል።\n\nበገመድም ታስሮ ሲወሰድ ያዩ በርካቶችም ከባርነት ዘመን ጋርም በማነፃፀር ቁጣቸውን ገልፀዋል።\n\nበክሱም ላይ ይሄው ሁኔታ ተገልጿል።\n\nክሱ እንደሚያትተውም " በገመድ ታስሮ በጎዳናዎች ላይ ባርያ ይመስል መውሰድ አፀያፊ ነው" ይላል።\n\nየከተማዋን እንዲሁ የጋልቭስቶን ፖሊስን ተጠያቂ ያደረገው ክሱ ዶናልድ በታሰረበት እጅ ሰንሰለት ምክንያት ጉዳት ደርሶበታል፤ በጎዳናው ላይ ይዘውትም ሲሄዱ በከፍተኛ ሙቀት ተለብልቧል እንዲሁም በሁኔታውም ፍርሃትና ውርደት እንደደረሰበትም ያትታል።\n\nየከተማው አስተዳዳሪዎች ለሚዲያዎች አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።\n\nበመጀመሪያ ዶናልድ በገመድ ታስሮ ሲወሰድ የሚያሳየው ምስል መውጣቱን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ቁጣ በገመድ አልታሰረም በማለት ፖሊስ ለማስተባበልም ሞክሮ ነበር። ከምርመራ በኋላ የወጣው ቪዲዮ እንደሚያሳየውም ፖሊሶች በዚህ መንገድ አስረው በማዋረዳቸውም ሲዘባበቱበት ተሰምተዋል።\n\nየጋልቭስተን ፖሊስረ ኃላፊ ቬርኖን ሃሌ እንዳሉም በዚህ መንገድ ተጠርጣሪዎችን መውሰድ በአንዳንድ ሁኔታዎች ተቀባይነት ያለው ቢሆንም "በዚህ ወቅት ግን ፖሊሶቹ ያልተገባ ባህርይ ነው ያሳዩት" በማለት ተችተዋል።\n\nይህንን ለመፈፀም "የተደበቀ ሴራ አልነበረም" ያሉት ኃላፊው ዶናልድ ለደረሰበት "አላስፈላጊ ውርደት" ይቅርታ ጠይቀዋል።\n\nያንንንም ተከትሎ በዚህ መንገድ ተጠርጣሪዎችን ማሰር አይገባም በሚልም እግድ ተጥሎበታል። \n\n ',
'ፕላቶ የተባለቺው የናይጀሪያ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የኮንግረስ አባል የሆኑት ጆሽዋ ዳሪዬ፣ በ3.2 ሚ ዶላር ዝርፊያ ተከከስሰው የ14 አመታት እስር እንደተፈረደባቸው ተዘግቧል፡፡ባለስልጣኑ እ.ኤ.አ ከ1999 እስከ 2007 የፕላቶ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ለግዛቲቱ የአካባቢ ጥበቃ የተመደበውን 3.2 ሚሊዮን ዶላር ዘርፈው፣ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸው በመረጋገጡ፣ የእስር ቅጣቱ እንደተጣለባቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በተመሳሳይም ታራባ የተባለቺው የናይጀሪያ ግዛት ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት ጆሊ ናይሜ፣ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሙስና ተከስሰው፣ የ14 አመታት እስር እንደተፈረደባቸው ዘገባው አስታውሷል፡፡',
]
embeddings = model.encode(sentences)
print(embeddings.shape)
# [3, 512]
# Get the similarity scores for the embeddings
similarities = model.similarity(embeddings, embeddings)
print(similarities.shape)
# [3, 3]
```
<!--
### Direct Usage (Transformers)
<details><summary>Click to see the direct usage in Transformers</summary>
</details>
-->
<!--
### Downstream Usage (Sentence Transformers)
You can finetune this model on your own dataset.
<details><summary>Click to expand</summary>
</details>
-->
<!--
### Out-of-Scope Use
*List how the model may foreseeably be misused and address what users ought not to do with the model.*
-->
## Evaluation
### Metrics
#### Information Retrieval
* Datasets: `dim_512` and `dim_256`
* Evaluated with [<code>InformationRetrievalEvaluator</code>](https://sbert.net/docs/package_reference/sentence_transformer/evaluation.html#sentence_transformers.evaluation.InformationRetrievalEvaluator)
| Metric | dim_512 | dim_256 |
|:--------------------|:-----------|:----------|
| cosine_accuracy@1 | 0.5852 | 0.5772 |
| cosine_accuracy@3 | 0.73 | 0.7274 |
| cosine_accuracy@5 | 0.7808 | 0.7756 |
| cosine_accuracy@10 | 0.8375 | 0.8293 |
| cosine_precision@1 | 0.5852 | 0.5772 |
| cosine_precision@3 | 0.2433 | 0.2425 |
| cosine_precision@5 | 0.1562 | 0.1551 |
| cosine_precision@10 | 0.0838 | 0.0829 |
| cosine_recall@1 | 0.5852 | 0.5772 |
| cosine_recall@3 | 0.73 | 0.7274 |
| cosine_recall@5 | 0.7808 | 0.7756 |
| cosine_recall@10 | 0.8375 | 0.8293 |
| **cosine_ndcg@10** | **0.7105** | **0.703** |
| cosine_mrr@10 | 0.6699 | 0.6626 |
| cosine_map@100 | 0.6744 | 0.6674 |
<!--
## Bias, Risks and Limitations
*What are the known or foreseeable issues stemming from this model? You could also flag here known failure cases or weaknesses of the model.*
-->
<!--
### Recommendations
*What are recommendations with respect to the foreseeable issues? For example, filtering explicit content.*
-->
## Training Details
### Training Dataset
#### Unnamed Dataset
* Size: 274,500 training samples
* Columns: <code>anchor</code>, <code>positive</code>, and <code>negative</code>
* Approximate statistics based on the first 1000 samples:
| | anchor | positive | negative |
|:--------|:----------------------------------------------------------------------------------|:-------------------------------------------------------------------------------------|:-------------------------------------------------------------------------------------|
| type | string | string | string |
| details | <ul><li>min: 5 tokens</li><li>mean: 17.69 tokens</li><li>max: 60 tokens</li></ul> | <ul><li>min: 32 tokens</li><li>mean: 339.07 tokens</li><li>max: 512 tokens</li></ul> | <ul><li>min: 32 tokens</li><li>mean: 341.92 tokens</li><li>max: 512 tokens</li></ul> |
* Samples:
| anchor | positive | negative |
|:--------------------------------------------------------------------------|:---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------|:---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------|
| <code>አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ 5ኛ ድሉን ሲያስመዘግብ መድን እና አካዳሚም አሸንፈዋል</code> | <code>የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢ/ወ/ስ አካዳሚ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ማስመዝገብም ችለዋል።በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ የምድቡ አንደኛ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ነጥብ ዝቅ ብሎ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 03:00 ላይ ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ አምስተኛ ተከታታይ ድል ይዞ ወጥቷል።እንደተጠበቀው ጠንካራ ፉክክር ባስተናገደው በዚህ ጨዋታ ከማዕዘን ምት የተሻገረው ኳስ ተደርቦ ሲመለስ ሐብታሙ ደሴ በግንባሩ በመግጨት ባስቆጠረው ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀዳሚ መሆን ችሏል። የሜዳውን ስፋት ከመጠቀም ይልቅ በመሐል ሜዳ ላይ ተገድቦ የቀጠለው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል የመስመር አጥቂው ይበልጣል ቻሌ በግሉ የሚያደርገው እንቅስቃሴ መልካም የሚባል ነበር።ከእረፍት መልስ ኢትዮ ኤሌትሪኮች በተሻለ በመንቀሳቀስ ወደ ጨዋታው የሚመልሳቸውን ጎል ፍለጋ ጥረት ቢያደርጉም መጨረሻ ደቂቃ ላይ ፀጋዬ መለሰ ሁለተኛ ጎል በማስቆጠር የፈረሰኞቹን የጎል መጠን ወደ ሁለት ከፍ ማድረግ ችሏል። ፀጋዬ በውድድሩ ያስቆጠረውን ጎል ወደ አምስት አድርሷል። ጨዋታውም በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ አምስተኛ ጨዋታውን በማሸነፍ መሪነቱን ማስፋት ችሏል።* ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ተጫዋች እና ከኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል ከ18 ተጫዋቾች ውጭ በሆነ ተጫዋች መካከል የተፈጠረው ፀብ ወደ ሌሎቹ ተዛምቶ ለመቆጣጠር በሚያስቸግር መልኩ ከፍተኛ ግርግር የተፈጠረ ሲሆን እንዳጋጣሚ ሆኖ በአካዳሚው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለስብሰባ የመጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላ...</code> | <code>በ8 ሰአት የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፎ ለተከታታይ አመታት ለፍፃሜ የመቅረብ ህልም ተጨናግፏል፡፡ ተመጣጣኝ ፉክክር በተደረገበት በዚህ ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ በተጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ብቸኛዋ ግብ ተቆጥራለች፡፡ ከግቡ መቆጠር በኃላ ሁለቱም ቡድኖች የተጫዋች እና የአሰላለፍ ለውጥ ሲያደርጉ ንግድ ባንክ የአቻነቷን ግብ ለማስቆጠር መድንም ውጤቱን ለማስጠበቅ ትግል አድርገዋል፡፡ በጨዋታው መጠናቀቅያ የመጨረሻ ደቂቃ ናይጄርያዊው ፊሊፕ ዳውዚ ያገኘውን ግልፅ የማግባት አጋጣሚ ሳይጠቀምበት መቅረቱ ለንግድ ባንክ በአስቆጪነቷ ትጠቀሳለች፡፡የአስራት ኃይሌው መድን በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለፍፃሜ ሲደርስ ይህ ለመጀመርያ ጊዜ ነው፡፡በ10 ሰአት የተደረገውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ባላንጣ ክለቦች ፍልሚያ የተጠበቀውን ፉክክር ሳያሳይ በቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የመጀመርያውን ግብ ያስቆጠሩት በ13ኛው ደቂቃ በፍፁም ገብረማርያም አማካኝነት ነው፡፡ ፍፁም ተፈሪ በቡና የግብ ክልል በተፈፀመበት ጥፋት የተገኘው የፍፁም ቅጣት ምት ውዝግብን ፈጥራ የደጋፊ ተቃውሞን አስከትላለች፡፡ ከፍፁም ቅጣት ምቷ መቆጠር 2 ደቂቃ በኃላ ሳሙኤል ሳኑሚ ሁለተኛዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ከሁለቱ ግቦች መቆጠር በኋላ ቀሪውን የመጀመርያ አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡና የበላይነት ቢወስድም ግልፅ የግብ ማግባት አጋጣሚዎችን ሳይጠቀሙ ለእረፍት ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ሚዛኑ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲያጋድል ሳሙኤል ሳኑሚ በድንቅ ቅጣት ምት እንዲሁም ፍፁም ገብረማርያም የጨዋታው ሁለተኛ ግቦቻቸውን አስቆጠረዋል፡፡ከረጅም ጊዜ ጉዳት በቅርቡ ወደ ሜዳ የተመለሰው የቀድሞው የሙገር አጥቂ ፍፁም በ...</code> |
| <code>አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ 5ኛ ድሉን ሲያስመዘግብ መድን እና አካዳሚም አሸንፈዋል</code> | <code>የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢ/ወ/ስ አካዳሚ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ማስመዝገብም ችለዋል።በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ የምድቡ አንደኛ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ነጥብ ዝቅ ብሎ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 03:00 ላይ ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ አምስተኛ ተከታታይ ድል ይዞ ወጥቷል።እንደተጠበቀው ጠንካራ ፉክክር ባስተናገደው በዚህ ጨዋታ ከማዕዘን ምት የተሻገረው ኳስ ተደርቦ ሲመለስ ሐብታሙ ደሴ በግንባሩ በመግጨት ባስቆጠረው ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀዳሚ መሆን ችሏል። የሜዳውን ስፋት ከመጠቀም ይልቅ በመሐል ሜዳ ላይ ተገድቦ የቀጠለው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል የመስመር አጥቂው ይበልጣል ቻሌ በግሉ የሚያደርገው እንቅስቃሴ መልካም የሚባል ነበር።ከእረፍት መልስ ኢትዮ ኤሌትሪኮች በተሻለ በመንቀሳቀስ ወደ ጨዋታው የሚመልሳቸውን ጎል ፍለጋ ጥረት ቢያደርጉም መጨረሻ ደቂቃ ላይ ፀጋዬ መለሰ ሁለተኛ ጎል በማስቆጠር የፈረሰኞቹን የጎል መጠን ወደ ሁለት ከፍ ማድረግ ችሏል። ፀጋዬ በውድድሩ ያስቆጠረውን ጎል ወደ አምስት አድርሷል። ጨዋታውም በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ አምስተኛ ጨዋታውን በማሸነፍ መሪነቱን ማስፋት ችሏል።* ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ተጫዋች እና ከኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል ከ18 ተጫዋቾች ውጭ በሆነ ተጫዋች መካከል የተፈጠረው ፀብ ወደ ሌሎቹ ተዛምቶ ለመቆጣጠር በሚያስቸግር መልኩ ከፍተኛ ግርግር የተፈጠረ ሲሆን እንዳጋጣሚ ሆኖ በአካዳሚው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለስብሰባ የመጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላ...</code> | <code>በዕለቱ የመጨረሻ በነበረው የ26ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዲያን አስተናግዶ 3-1 በማሸነፍ ከረጅም ጊዜያት በኋላ በሰንጠረዡ አናት መቀመጥ ችሏል።በጨዋታው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማው ላይ ከተጠቀመው የመጀመሪያ አሰላለፍ ምንም አይነት ለውጥ ሳያደርግ ወደ ሜዳ ሲገባ ወልዲያም ያሬድ ሀሰንን ተጠባባቂ አድርጎ ለኤደም ኮድዞ ዕድል ከመስጠቱ በቀር በወልዋሎ 1-0 የተሸነፈበትን የመጀመሪያ አሰላለፍ ተጠቅሟል።በዕለቱ በአዲስ አበባ ስታድየም ከተስተናገዱት ሶስት ጨዋታዎች መሀከል ፈጣን እና ጥሩ ፉክክር ያስመለከተን የመጀመሪያው አጋማሽ በወልዲያዎች ጫን ያለ አጨዋወት ነበር የጀመረው። አንዱአለም ንጉሴን እና ኤደም ኮድዞን በፊት አጥቂነት በማሰለፍ ጨዋታውን የጀመሩት ወልዲያዎች ኳስ ይዘው ለመጫወት የሞከሩ ሲሆን በድንገት አንድ ጊዜ ለአንዱአለም ሌላ ጊዜ ደግሞ ለኤደም የጣሏቸው ኳሶች አደጋ ለመፍጠር ተቃርበው ነበር። 5ኛው ደቂቃ ላይም ተስፋዬ አለባቸው ከርቀት አክርሮ የመታውን ኳስ አንዱአለም ጨርፎ የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል። ከግቧ መቆጠር በኃላ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ምላሽ ለመስጠት የፈጀባቸው ጊዜ አራት ደቂቃ ብቻ ነበር። 9ኛው ደቂቃ ላይ ታቫሬዝ ከአሜ የተቀበለውን ኳስ በግራ በኩል ይዞ ገብቶ ሞክሮ ደረጄ ሲያድንበት በሀይሉ ቱሳ የተመለሰውን ኳስ በድጋሚ በመምታት ቡድኑን አቻ አድርጓል።ጨዋታው በመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ሁለት ግቦችን ካስተናገደ በኃላም በመጠኑ ጋብ ብሏል። 12ኛው ደቂቃ ላይ ሙሉአለም መስፍን ከሳጥን ውጪ አክርሮ ከሞከረው ኳስ በኃላም እስከ ሀያዎቹ አጋማሽ ደቂቃዎች ሙከራ አልተስተዋለም። የሜዳው መጨቅየት ተጨዋቾች የሚያደርጉትን ቅብብል እጅግ ፈታኝ ያደረገው በመሆኑም ሁለቱ ቡድኖች የመጨረሻ የግብ ዕድሎችን እንዳይፈጥሩ ሆኗል። ቀስ በቀስ ግን ጨዋታ...</code> |
| <code>አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ 5ኛ ድሉን ሲያስመዘግብ መድን እና አካዳሚም አሸንፈዋል</code> | <code>የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 5ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኢ/ወ/ስ አካዳሚ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ማስመዝገብም ችለዋል።በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ የምድቡ አንደኛ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ነጥብ ዝቅ ብሎ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር በወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 03:00 ላይ ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፎ አምስተኛ ተከታታይ ድል ይዞ ወጥቷል።እንደተጠበቀው ጠንካራ ፉክክር ባስተናገደው በዚህ ጨዋታ ከማዕዘን ምት የተሻገረው ኳስ ተደርቦ ሲመለስ ሐብታሙ ደሴ በግንባሩ በመግጨት ባስቆጠረው ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀዳሚ መሆን ችሏል። የሜዳውን ስፋት ከመጠቀም ይልቅ በመሐል ሜዳ ላይ ተገድቦ የቀጠለው ጨዋታ በኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል የመስመር አጥቂው ይበልጣል ቻሌ በግሉ የሚያደርገው እንቅስቃሴ መልካም የሚባል ነበር።ከእረፍት መልስ ኢትዮ ኤሌትሪኮች በተሻለ በመንቀሳቀስ ወደ ጨዋታው የሚመልሳቸውን ጎል ፍለጋ ጥረት ቢያደርጉም መጨረሻ ደቂቃ ላይ ፀጋዬ መለሰ ሁለተኛ ጎል በማስቆጠር የፈረሰኞቹን የጎል መጠን ወደ ሁለት ከፍ ማድረግ ችሏል። ፀጋዬ በውድድሩ ያስቆጠረውን ጎል ወደ አምስት አድርሷል። ጨዋታውም በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ አምስተኛ ጨዋታውን በማሸነፍ መሪነቱን ማስፋት ችሏል።* ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ተጫዋች እና ከኢትዮ ኤሌትሪክ በኩል ከ18 ተጫዋቾች ውጭ በሆነ ተጫዋች መካከል የተፈጠረው ፀብ ወደ ሌሎቹ ተዛምቶ ለመቆጣጠር በሚያስቸግር መልኩ ከፍተኛ ግርግር የተፈጠረ ሲሆን እንዳጋጣሚ ሆኖ በአካዳሚው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለስብሰባ የመጡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላ...</code> | <code>12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ቀን መርሃ ግብር ዛሬ ሲካሄድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ ከተማ በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0-0 በሆነ የአቻ ውጤት አጠናቀው በተሰጡ የመለያ ምቶች ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በመጪው እሁድ ለሚደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ማለፉን አረጋግጧል፡፡ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ በታየበት የመጀመሪያው አጋማሽ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የኳስ ቁጥጥር ብልጫን ቢወስዱም ከወትሮው በተለየ ጥንቃቄን አክለው ወደ ጨዋታው የቀረቡት ጅማ አባጅፉሮች የተሻለ የግብ እድሎችን መፍጠር ችለዋል፡፡ በተለይ በመጀመሪያዎቹ 20 ደቂቃዎች የተከላካይ መስመራቸውን ወደ መሀል እስጠግተው ሲከላከሉ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሜዳኛው የላይኛው ክፍል የሚገኙት ተጫዋቾች በበቂ ሁኔታ ጫና ማሳደር ባለመቻላቸው በተደጋጋሚ በረጃጅሙ በሚላኩ ኳሶች የጅማ አጥቂዎች ኳሶችን ቢያገኙም መጠቀም ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታው ጠንካራ በነበረው የቀኝ መስመራቸው በኩል ወደ መሀል ኳሶችን በመጣል የግብ አጋጣሚዎችን ለመፍጠር ችለዋል ፤ በተለይም ሳሙኤል ተስፋዬና አዳነ ግርማ ያመከኗቸው ኳሶች ተጠቃሽ ነበሩ፡፡ በአንጻሩ ጅማ ከተማዎች በ45ኛው ደቂቃ ላይ ተመስገን ገ/ኪዳን ሶስት ተጫዋቾችን አልፎ ያቀበለውን ኳስ ዮናስ ገረመው ሞክሮ ለአለም ብርሃኑ በግሩም ሁኔታ ያዳነበት ኳስ በመጀመሪያው አጋማሽ ከተደረጉ ሙከራዎች በጣም አስቆጭዋ ነበረች፡፡ሁለተኛው አጋማሽ ከመጀመሪያው ደከም ያለ እንቅስቃሴ ታይቶበታል ፤ ጅማ አባጅፋሮች በይበልጥ ወደ ሜዳቸው ሰብሰብ ብለው ሲከላከሉ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በተለይ ከአሜ መሐመድ ቅያሬ በኃላ በይበልጥ በረጃጅሙ በሚላኩ ኳሶች ፍጥነቱን በመጠቀም ጫና ፈጥረው ለመጫወት ሞክረዋል፡፡በ62ኛው ደቂቃ ላይ በኃይሉ አሰፋ ከቀኝ መስመር በቀጥ...</code> |
* Loss: [<code>MatryoshkaLoss</code>](https://sbert.net/docs/package_reference/sentence_transformer/losses.html#matryoshkaloss) with these parameters:
```json
{
"loss": "MultipleNegativesRankingLoss",
"matryoshka_dims": [
512,
256
],
"matryoshka_weights": [
1,
1
],
"n_dims_per_step": -1
}
```
### Training Hyperparameters
#### Non-Default Hyperparameters
- `eval_strategy`: epoch
- `per_device_train_batch_size`: 128
- `per_device_eval_batch_size`: 64
- `num_train_epochs`: 4
- `lr_scheduler_type`: cosine
- `warmup_ratio`: 0.1
- `seed`: 16
- `fp16`: True
- `load_best_model_at_end`: True
- `optim`: adamw_torch_fused
- `batch_sampler`: no_duplicates
#### All Hyperparameters
<details><summary>Click to expand</summary>
- `overwrite_output_dir`: False
- `do_predict`: False
- `eval_strategy`: epoch
- `prediction_loss_only`: True
- `per_device_train_batch_size`: 128
- `per_device_eval_batch_size`: 64
- `per_gpu_train_batch_size`: None
- `per_gpu_eval_batch_size`: None
- `gradient_accumulation_steps`: 1
- `eval_accumulation_steps`: None
- `torch_empty_cache_steps`: None
- `learning_rate`: 5e-05
- `weight_decay`: 0.0
- `adam_beta1`: 0.9
- `adam_beta2`: 0.999
- `adam_epsilon`: 1e-08
- `max_grad_norm`: 1.0
- `num_train_epochs`: 4
- `max_steps`: -1
- `lr_scheduler_type`: cosine
- `lr_scheduler_kwargs`: {}
- `warmup_ratio`: 0.1
- `warmup_steps`: 0
- `log_level`: passive
- `log_level_replica`: warning
- `log_on_each_node`: True
- `logging_nan_inf_filter`: True
- `save_safetensors`: True
- `save_on_each_node`: False
- `save_only_model`: False
- `restore_callback_states_from_checkpoint`: False
- `no_cuda`: False
- `use_cpu`: False
- `use_mps_device`: False
- `seed`: 16
- `data_seed`: None
- `jit_mode_eval`: False
- `use_ipex`: False
- `bf16`: False
- `fp16`: True
- `fp16_opt_level`: O1
- `half_precision_backend`: auto
- `bf16_full_eval`: False
- `fp16_full_eval`: False
- `tf32`: None
- `local_rank`: 0
- `ddp_backend`: None
- `tpu_num_cores`: None
- `tpu_metrics_debug`: False
- `debug`: []
- `dataloader_drop_last`: False
- `dataloader_num_workers`: 0
- `dataloader_prefetch_factor`: None
- `past_index`: -1
- `disable_tqdm`: False
- `remove_unused_columns`: True
- `label_names`: None
- `load_best_model_at_end`: True
- `ignore_data_skip`: False
- `fsdp`: []
- `fsdp_min_num_params`: 0
- `fsdp_config`: {'min_num_params': 0, 'xla': False, 'xla_fsdp_v2': False, 'xla_fsdp_grad_ckpt': False}
- `fsdp_transformer_layer_cls_to_wrap`: None
- `accelerator_config`: {'split_batches': False, 'dispatch_batches': None, 'even_batches': True, 'use_seedable_sampler': True, 'non_blocking': False, 'gradient_accumulation_kwargs': None}
- `deepspeed`: None
- `label_smoothing_factor`: 0.0
- `optim`: adamw_torch_fused
- `optim_args`: None
- `adafactor`: False
- `group_by_length`: False
- `length_column_name`: length
- `ddp_find_unused_parameters`: None
- `ddp_bucket_cap_mb`: None
- `ddp_broadcast_buffers`: False
- `dataloader_pin_memory`: True
- `dataloader_persistent_workers`: False
- `skip_memory_metrics`: True
- `use_legacy_prediction_loop`: False
- `push_to_hub`: False
- `resume_from_checkpoint`: None
- `hub_model_id`: None
- `hub_strategy`: every_save
- `hub_private_repo`: None
- `hub_always_push`: False
- `gradient_checkpointing`: False
- `gradient_checkpointing_kwargs`: None
- `include_inputs_for_metrics`: False
- `include_for_metrics`: []
- `eval_do_concat_batches`: True
- `fp16_backend`: auto
- `push_to_hub_model_id`: None
- `push_to_hub_organization`: None
- `mp_parameters`:
- `auto_find_batch_size`: False
- `full_determinism`: False
- `torchdynamo`: None
- `ray_scope`: last
- `ddp_timeout`: 1800
- `torch_compile`: False
- `torch_compile_backend`: None
- `torch_compile_mode`: None
- `dispatch_batches`: None
- `split_batches`: None
- `include_tokens_per_second`: False
- `include_num_input_tokens_seen`: False
- `neftune_noise_alpha`: None
- `optim_target_modules`: None
- `batch_eval_metrics`: False
- `eval_on_start`: False
- `use_liger_kernel`: False
- `eval_use_gather_object`: False
- `average_tokens_across_devices`: False
- `prompts`: None
- `batch_sampler`: no_duplicates
- `multi_dataset_batch_sampler`: proportional
</details>
### Training Logs
| Epoch | Step | Training Loss | dim_512_cosine_ndcg@10 | dim_256_cosine_ndcg@10 |
|:-------:|:--------:|:-------------:|:----------------------:|:----------------------:|
| 1.0 | 2145 | 0.9698 | 0.7001 | 0.6932 |
| 2.0 | 4290 | 0.1285 | 0.7070 | 0.7013 |
| **3.0** | **6435** | **0.0486** | **0.7094** | **0.7055** |
| 4.0 | 8580 | 0.0322 | 0.7105 | 0.7030 |
* The bold row denotes the saved checkpoint.
### Framework Versions
- Python: 3.10.12
- Sentence Transformers: 3.4.1
- Transformers: 4.49.0
- PyTorch: 2.6.0+cu124
- Accelerate: 1.2.1
- Datasets: 3.3.2
- Tokenizers: 0.21.0
## Citation
### BibTeX
#### Sentence Transformers
```bibtex
@inproceedings{reimers-2019-sentence-bert,
title = "Sentence-BERT: Sentence Embeddings using Siamese BERT-Networks",
author = "Reimers, Nils and Gurevych, Iryna",
booktitle = "Proceedings of the 2019 Conference on Empirical Methods in Natural Language Processing",
month = "11",
year = "2019",
publisher = "Association for Computational Linguistics",
url = "https://arxiv.org/abs/1908.10084",
}
```
#### MatryoshkaLoss
```bibtex
@misc{kusupati2024matryoshka,
title={Matryoshka Representation Learning},
author={Aditya Kusupati and Gantavya Bhatt and Aniket Rege and Matthew Wallingford and Aditya Sinha and Vivek Ramanujan and William Howard-Snyder and Kaifeng Chen and Sham Kakade and Prateek Jain and Ali Farhadi},
year={2024},
eprint={2205.13147},
archivePrefix={arXiv},
primaryClass={cs.LG}
}
```
#### MultipleNegativesRankingLoss
```bibtex
@misc{henderson2017efficient,
title={Efficient Natural Language Response Suggestion for Smart Reply},
author={Matthew Henderson and Rami Al-Rfou and Brian Strope and Yun-hsuan Sung and Laszlo Lukacs and Ruiqi Guo and Sanjiv Kumar and Balint Miklos and Ray Kurzweil},
year={2017},
eprint={1705.00652},
archivePrefix={arXiv},
primaryClass={cs.CL}
}
```
<!--
## Glossary
*Clearly define terms in order to be accessible across audiences.*
-->
<!--
## Model Card Authors
*Lists the people who create the model card, providing recognition and accountability for the detailed work that goes into its construction.*
-->
<!--
## Model Card Contact
*Provides a way for people who have updates to the Model Card, suggestions, or questions, to contact the Model Card authors.*
--> |