LITERATURE- SHORT STORY AND Novel A antagonist character ተፃራሪ ገፀ ባህሪ a posteriori ከዉጤት ወደ ምክንያት a priori ከምክንያት ወደ ዉጤት C cause &effect መንሰዔና ዉጤት central theme ማዕከላዊ ጭብጥ chapter ምዕራፍ character ገፀ-ባሕሪያት characteristic መለያ ባሕሪያት classical literature ብሉይ ሥነ-ጽሑፍ climax ጡዘት complex ጽምረት፤ ግጥምጥምነት coherence ትውስብ conflict ግጭት consequence ክትያ conviction ቅብልነት D descriptive ገላጭ detective story የስለላ ድርሰት developing character ታዳጊ ገፀ-ባሕሪይ dialogue ምልልሰ dime novel ቤሳ ልቦለድ dinoument የሴራው መቋጫ direct characterization ርቱዕ ገፀ-ባሕሪ አሳሳል dominant characteristic ውልኛ ባሕሪይ dramatic characterization ተውኔታዊ ገፀ ባሕሪይ አሳሳል dramatic monologue ተውኔታዊ ስለኔ አንጋር dramatic point of view ተውኔታዊ አንፃር dynamic character ልውጤ ገፀ ባሕሪይ E effect to cause እንዲህ-ስለዚህ effect to effect እንጥብጣብ element አላባ elements of the novel የልቦለድ አላባውያን epilogue ቅጣይ episode ክፍል፤ድርጊት episode ሁነት event, happening, incident አጋጣሚ፤ድርሰ (ሰ.መ) expository characterization መሰታየት ገፀ ባሕሪያት አሳሳል external conflict ውጨያዊ ግጭት F falling action የድረጊት መውደቅ fantasy ትንግርት fiction ልቦለድ first person point of view አንደኛ መደብ አንፃር flashback ምልስት flat, Stock character አሰተኔ ገፀ-ባሕሪይ flashadowing ንግድ G genre ዘውግ፤ ፃታ (ሥነ-ጽሑፋዊ) H historical novel ታሪካዊ ልቦለድ horizontal narrative technique ልደት-ሞቴ ያተራረክ ዘዴ I idiomatic expression ምሳሌያዊ አነጋገር indirect characterization ኢ-ርቱዕ ገፀባሕሪ አሳሳል inner setting አእምሩዊና ልቦናዊ ደጀን internal conflict ውስጣዊ ግጭት internal conflict እውቂያ introduction, exposition ፌዛዊ ደጀን ironic setting L language ቋንቋ limited omniscient p.o.view ሁሱን ሁሉል አወቅ አንፃር literary language ሥነ-ጽሑፋዊ ቋንቋ LITERATURE- ሥነ -ጽሑፍ local color አካባቢያዊ M minor characters ንዑሳን ገፀ-ባሕሪያት mood ሀድራ motif ታላሚ ጭብጥ motivation ሰበበ ድርጊት N narrative story ተራኪ ድርሰት barrater as a character ተራኪ ገፀ-ባሕሪይ novel ረዥም ልቦለድ novelist የለዥም ልቦለድ ደራሲ novella ኖቬላ፤አጭር ተራኪ ድርሰት novelette ኖቬሌት፤ዘለግተኛ ምጥን ልቦለድ O objective point of view የእጅነጅ አንጠፃር omniscient point of view ሁሉን አወቅ አንፃር outlook ምልከታ P paragraph አንቀጽ pathos ሰሜታ perception ግንዛቤ፤ ልባዌ place and time ስፍራና ጊዜ plot ሴራ - አጭመ ታሪክ point of view አንጻር - ትልመ- ትረካ prose ስድ ጽሑፍ protagonist, Hero ዋናው ገፀባሕሪይ - አቀንቃኝ R reader አንባቢ reshuffle የቀድሞ ሥራን ማሻሻል reflection ነፀብራቅ renaissance literature የዘመነ -ተሃድሶ ሥነ -ጽሑፍ resolution ልቀት rising action የትውስብ ማየል role ሚና romantic ወሸነኔ (ዳ.ወ.) round character ውስብስብ ገፀባሕሪይ S semi-Omniscient point of view ከፊል ሁሉን አወቅ አንፃር sentence pattern የአረፍተ ነገሮች አሰዳደር sentiment ተአማኒ ስሜት sentimentality ኢ-ተአማኒ ስሜት serial ተከታታይ ታሪክ setting መቼት short novel መምጥን ልቦለድ single effect ነጠላ ውጤት static character አይለወጤ ገፀ ባሕሪይ stereotyped character አሰልቺ ገፀባሕሪይ story ድርሰት style ስልት - ይትበሃል sub-plot ንዑስ ሴራ surprise ገርምት -ማስደነቅ suspense ልባንጠልጥልነት T talent ችሎታ -ተሰጥዖ the god and the evil ሠናይና እኩይ theme ጭብጥ tragic አሳዛኝ tragic character አሳ ገፀ ባሕሪይ tragic irony አሳዛኝ ምፀት transition ሽግግር trite ልሽቅ type character ወኪል ገፀባሕሪይ U universal ሁለንተናዊ utilitarian setting መነሻ ደጀን V vertical narration technique ዋልተኛ ያልተራረክ ዘዴ poetry -ሥነ-ግጥም A accent ቅናትና ድፋት accentuation ጉላት accidental symbol አያያዥ ተምሳሌት alliteration figurative language ቃለ አምሳያ ዘይቤ antithesis F.L ተቃራኒ ዘይቤ aphorismF.L ምሳሌ -እውነታ ዘይቤ apostrophe F.L እንቶኔ ዘይቤ archaism ኋላቀር ብሂል (መጠቀም) assonance የመሰል አናባቢ ድግግሞሽ B bathos F.L አጉቤ ዘይቤ beat ምት blank verse, Free verse ስድ ግጥም C caesura አረፍት canto የተራኪ ግጥም አብይ ክፍሎች cliché ልሽቅ climax F.L ባጠኛ ዘይቤ connotative meaning ፍካሬያዊ ፍቺ content ይዘት conventional symbol ተለዷዊ ተምሳሌት couplet ባለ 2 ስንኝ D denotative meaning እማሬያዊ ፍቺ diction የቀቃል ምርጫ deductive verse ትምህርታዊ ግጥም dissonance ጠያፍ አንጋር dramatic poetry ተውኔታዊ ገግጥም E eclougue, pastoral የእረኛ ግጥም elegy, dirge የሙሾ ግጥም epic ጀጋኝ ተራኪ ግጥም epigram ጥዩቅ አጭር ግጥም epitaph የሐውልት ግጥም epithalamium ሙሽሪት ሙሽራው ግጥም euphemism F.L አይጎርብጤ ዘይቤ F figurative language (F.L.) ዘይቤያዊ አነጋገር (ብሂል) figures of comparison አወዳደሪ ዘይቤዎች figures of contrast አነፃፃሪ ዘይቤዎች foot ሐረግ form ቅርፅ H የጀግንነት ግጥም heroic verse ሉዓላዊ ቋንቋ heightened language ግነት ዘይቤ Hyperbole F.L I idyll አገር ቤቴ ግጥም image ምስል imagery ምሰላዊ images poetry ምናባዊ ሰነ-ግጥም imagination ምናብ inflated metaphor ግንኛ ተለዋዋጭ innuendo F.L ሰላቅ ዘይቤ invective የግል ጥላቻ ሂስ irony F.L ምፀት ዘይቤ J jargon ጥኑን ቋንቋ L lament የሀዘን እንጉርሮ ግጥም legal repetition ሕጋዊ ድግግሞሽ (ቃላት፤ስንኛ) line የስንኛ ዘለላ lyric-poem መውድስ ግጥም M metaphor ( F.L.) ተለዋጭ ዘይቤ meters ሰንኛ ምጣኔ (በቀለማት) muse የድርሰት አድባር N narrative verse ተራኪ ግጥም O occasional verse ሰለምንተ ግጥም octave ባለ 8 ሰንኛ አነጎ ode ሰለኔ ግጥም onomatopoeia F.L ድምፀ-ቀድ ዘይቤ P paradox F.L አያዋ ዘይቤ parody ኮርጆ መቀለድ personification F.L ሰውኛ ዘይቤ poem ግጥም poet ገጣሚ፤ባለቅኔ poetic diction ባለቅኔ የሚጠቀምበት ቋንቋ poetic justice የሥነ-ግጥም ፍትኀ poetic language ቅኔያዊ ቋንቋ poetic license የገጣሚ ነፃነት poetry ሥነ-ግጥም pun ሕብራዊ አነጋገር Q quintain (L) ባለ 5 ሰንኛ አንጎ R recite መደርደር፤መቀኛት (በቃል) refrain አዝማች rhyme ቤት መታ rhyming verse ቤት የሚመታ ሰንኛ Rhythm ዜማ S sarcasm ተረበኛ ብሂል satirical verse ሰላቃዊ ግጥም sextet ባለ 6 ሰንኛ ዘይቤ simile F.L ተነፃፃሪ ዘይቤ sonnet ማኀሌት stanza አንጎ stream of consciousness ተመስጦ ልቦና stress ማጥበቅ፤መርገጥ (ቀነማትን) strophe የግጥምአንፃር symbol F.l ተምሳሌት ዘይቤ T tenor እሚገለጠው ነገር triplet ባለ 3 ሰንኛ አንጎ U unique connotation ዉሱን ፍካሬያዊ ፍቺ universal connotation ሁሉን አቀፍ ፍካሬያዊ ፍቺ universal symbol ሁሉን አቀፍ ተምሳሌት unstressed syllable ሳድስ ሆሄያት V verse ስንኛ verse paragraph የስድ ግጥም አንጎ አስተኔ versification አሰነኛኘት Translation terms የትርጉም ሙያዊ ቃላት A adaptation አዛማጅ፤ስርስ ትርጉም C central meaning ዋናው ፍቺ colloquial expression መንደርተኛ አነጋገር communication ተግባብ context ዐውደ ንባብ contextual conditioning ዐውዳዊ ጥላል contextual consistency ዐውዳዊ ጽናት cultural context ባሕላዊ ዐውድ cultural focus ባሕላዊ ንፃሬ cultural translation ባሕላዊ ትርጉም culture-Bound translation ጽንፈ ባህል ትርጉም cultural translation ባሕላዊ ትርጉም culture- Bound translation ጽንፈ ባህል ትርጉም D decoding ቅበላ discourse ድርሳን dynamic equivalence ይዘት አካል E encoding ቀረፃ endocentric expression ውስጣዊ አበር explication ማብራራት F faithful translation እሙን ትርጉም free translation ልቅ፤ ነፃ ትርጉም H honorific ቃለ-አክብሮት I implicit information ውስጠቅ indirect discourse ኢርቱዕ ጥቅሻ intelligibility ድርስ interpret and justify መተርጎም ማቃናት interpretation ትርጎሜ interpreter ሰማ በለው፤ቱርጁማን፤አስተርጎሚ L literal translation ጥብቅ ፤ጥሬ (ትርጉም ) literalness ጥሬነት loan-word የትውስት ቃል M meaning ፍቺ N natural language አገርኛቋንቋ nomenclature መሪሃ ቃላት P poetic speech የረቀቀ ንግግር producer language ፍልቅ አንጋሪ receptive language መጥለፊያ ቋንቋ referential meaning ዝምዳዊ ፍቺ rhetorical question ጥዩቅ S semotactic context ፍቻይ ዐውድ situation levels of language ቤተኛ ቋንቋ source language መገኛቋንቋ syllable ክፍለ-ቃል syntactic context አገባባዊ አውድ syntax አገባብ T technical term, terminology ሙያዊ ቃል translation ሌጣ ትርጉም translator ተረጓሚ V verbatim et litratim[L] ቃል ለቃልና ሆሄ ለሆሄ ORAL LITERATURE -ሥነ-ቃል A adventure ጀብዱ allegory ተረታዊ ምሳሌ anecdote አስደሳች ትርክት animal tales አእንሰሴ ትረቶች annals ዜና ታሪኮች C carry-over የቆየ ባሕል chronicle ዜና መዋእል codex ጥንታዊ ፅሑፍ culture ባሕል custom ልማድ D dilemma tale ወስዋሴ ተረት dilemma tale ወስዋሴ ተረት F fable, Folklore ተረት fairy tale አድባሬ ተረት fantasy እልም አስተኔ fascinating አስደሳች ትርክት folk song ባሕላዊ ዘፈን H homily ድርሳን I idyll ገፅ-ባላገር ትርክት illusion ምትሃት J joke ቀልድ legend አፈ-ታሪክ local legend መካን በቀል አፈ-ታሪክ M material culture ቁሳዊ ባሕል merry tale ደሴ ተረት migratory legend ተዛማች አፈ-ታሪክ mythology ሥነ-ሐተታ አማልክት N Noodle story, numskull ሞኜ ተረት Norm ተለምዶ o observances አክብሮተ-ልማዶች p parable ምሳሌ performing folk art ባሕላዊ ኪነት proverb ተረትና ምሣሌ puzzle ዶቅማ R raconteur {F} ተራኪ ሰው riddle እንቆቅልሽ rite የባሕላዊ አምልኮ ሥርዓት s social folk custom ማኅበራዊ ልማድ superstition አምልኮት T tale ተረት ተረት tradition ትውፊት W war-song ሽለላ Non Fiction ኢ-ልቦለድ A Action report የድርጊት መዘርዝር Analysis ትንታኔ Annual report ዓመታዊ ዘገባ Applied research ተግባራዊ ምርምር Avant-propos (f) ኔበንተኔ (ሰ.መ)÷ የራስ የሕይወት ታሪክ መቅድማዊ ክፍል B Biography በንተሱ (ሰ.መ)÷ የሕይወት ታሪክ Biography በንተሱ (ሰ.መ) ÷ የሕይወት ታሪክ C Chrestomathy የተወጣጡ ጽሑፎች Critical review ትችታዊ ሐተታ Critical tone ትችታዊ ድምጸት D Data መረጃ Data collection መረጃ አሰባሰብ Deductive ዝርዝር Descriptive research ገላጭ ምርምር Dispatch ደብዳቤ አስተኔ Documents መዛግብት Documents analysis መዛግብት መተንተን E End matter የመጨረሻ ክፍል Essay writing የወግ ÷ የሐተታ (ጽሑፍ) Experience and sensitivity ገጠመኝና ዝንባሌ Experience narrative የገጠመኝ ጽሑፍ F form report ቅዕ መዘርዝር formal report መደበኛ መዘርዝር Formal tone መደበኛ ድምጸት H Historical research ታሪካዊ ምርምር Humorous tone የለዛ ድምጻት I Ibid ዝኒ ከማሁ÷ እንደቀድሞው Ibidem (L) ዝኒ ከማሁ ÷ እንደቀድሞው Inductive ጠቅላላ Informative report አስረጅ መዘርዝር Inquiry report ጠጥያቄዊ መዘርዝር Internal memorandum የውስጥ ማስታወሻ መዘርዝር L Letter report የደብዳቤ መዘርዝር literary research ሥነ ጽሑፋዊ ምርምር Loc. Cit. ጥቁም ሥራ M memo, Memorandum ማስታወሻ Memoir የሕይወት ታሪክ ማስታወሻ Message መልእክት N Natural science የተፈጥሮ ሳይንስ News story ዜና O Observation አስተውሎት Op.cit ጥቁም ቦታ Oral reprot የቃል መዘርዝር Outline አስተዋፅዖ÷ አርእስት ጉዳይ P Passim (L) በየትም ቦታ (በመጽሐፍ ውስጥ) Periodic report ወቅታዊ ዘገባ persuasive tone የመግባቢያ ጽምጸት popular article ተወዳጅ ጽሑፍ preliminary, the front matter መቅድማዊ ክፍል primary information ቀዳሚ መረጃ professional article ሙያ ነክ ጽሑፍ profile ገጽታ (በጽሑፍ) Q qualitative data ዓይነታዊ መረጃ ayantutative data መጠናዊ መረጃ quarterly report ሩባመታዊ ዘገባ questionnaire መጠይቅ R Raw materials ጥሬ ነገሮች report ዘገባ፤ መዘርዝር report writing የዘገባ አንጻጻፍ research ፈምርምር scientific research ሳይንሳዊ ምርምር semiannual report መንፈቃዊ ዘገባ short science የሕብረተሰብ ሳይንስ short science አጭር መዘርዝር source የሕብረተሰብ ሳይንስ statement, expose (F) የመረጃ ምንጭ syllogistic reasoning ነገራ (ሰ.መ) T ተጠየቃዊ ምክንያት the reference matter ማመሣከሪያ ክፍል the text ዋና ክፍል tone ድምጸት transmittal slip የመሽኛ ቅጽ U ut infra () እንደ ታችኛው Theater - ቲያትር እንደ ላይኛው A Absurd theater ወለፈንዴ ቲያትር acoustic ceiling ድምፀ-ከል አጎበር Act ገቢር Acting ትወና Acting rehearsal የትወና ልምምድ Action ድርጊያ Actress ተዋናይት After piece ድኅረ-ትዕይንት Amphitheater አይጠየፌ አዳራሽ Appeal እዩኝታ፤ ስሚታ Aside የጎንታ መነባንብ Atmosphere ድባብ Audience ተደራሲ B Body language አካላዊ አንጋር box የሳንዱቅ ሠገነት Box front light ብርሃነ- ሰገነት Business ክንዋኔ C Call boy የመድረክ ተላላኪ Catharsis (F) እፎይታ Clown አስቂኝ ተዋናይ፣ ተራቢ Color filters አቅላሚ ግርዶሽ Color Mixing ቀለም ቅየጣ Comedy ፍግ Comic አስቂኝ Comic relief አስቂኝ እፎይታ Costume አልባሳት Coup de theatrre (F) ተውኔታዊ ውጤት Curtain መጋረጃ Curtain raiser መጋረጃ ከፋች D Diction, Accent አነጋገር Direct light ቀጥተኛ ብርሃን Director አዘጋጅ (የተውኔት) Double entente (F) ሕብረ-ቃላዊ ተውኔት Drama, play ተውኔት Dramatic form ተውኔታዊ ቅርዕ Dramatic irony ተውኔታዊ ምፀት Dramatic reading ተውኔታዊ አነባበብ Dramatis Personae (L) የተውኔት ገፀባሕሪያት Dual plot ድምር ሴራ Deus ex machina (L) ገላግሌ E Electrician የመብራት ሠራተኛ Elocution የንግግር ጥበብ Eloquent አንደበተ-ርቱዕ Emotion ስሜት Facone de parler (F) የአነጋገር ስልት Farce ቧልታይ ተውኔት Floodlight ልቅ ብርሃን Fore stage ቀዳሚ መድረክ Fortier in re (L) ትኳሬ ትወና Foyer የቲያትር መተላለፊያ ቦታ Full play ረዥም ተውኔት G Gesture የገለፃ እንቅስቃሴ (በሰውነት) H Hall አዳራሽ I Impersonation ስላምሳል Interlude የእረፍት ጊዜ J Jeu de mots (F) ቃላት ዘመት ተውኔት L Loose Plot ልቅ ሴራ M Makeup የገጽ ቅብ Makeup Man ገጽ ቀቢ Mask ጭምብል Melodrama ድንቃይ ተውኔት Mimic ሌላ -ቀድ ትወና Miracle play ታምራይ ተውኔት Mise en scene (F) የመድረክ ስኬት Morality play ገግብረገባዊ ተውኔት musical director የሙዚቃ መሪ N naturalistic play ተፈጥሯዊ ተውኔት O one -Act -play ባለ አንድ ገቢር ተውኔት opening night የመክፈቻ ምሽት opera ሙዚቃዊ ድራማ orchestra seat የሙዚቃ ጓድ መቀመጫ overact ጭራ ቀር ትወና P pantomime ቃል አልባ ተውኔት parterre የተመልካች መቀመጫ performance ክዋኔ performance, show ትርዕይት performed ክውን performer ተጫዋች play script ቃለ-ተውኔት play write ጸሐፌ ተውኔት poetic drama ቅኔያዊ ድራማ prompter የጥናት መሪ R realistic play የእውነታ ተውኔት rehearsal የቲያትርጥናት ልምምድ revolving stage ተሸከርካሪ መድረክ rhetoric ንግግርን መሣመር S sarcasm አሽሙር satire ምፀታዊ ትችት savoire {F} አተዋወንን ማወቅ scene ትዕይንት seat መቀመጫ sentiment ራሮት short play አጭር ተውኔት single plot ነጠላ ሴራ solioquy ራስ-ነገር sound ድምጽ sound proof ድምጽ-ከል sound effect ሰጎላማሽ ድምፅ sound effect man ድምፅ ተቆጣጣሪ spectacle የመድረክ ዕይታ spectator ተመልካች spotlight ተፈንጣቂ ብርሃን stage business የመድረክ ክዋኔ stage fright የመድረክ ፍራቻ stage manager የመድረክ ተቆጣጣሪ stage scenery የመድክ ትዕይንት stage setting የመድረክ ታይታ stage, rostrum መድረክ stagecraft የመድረክ እንፃ stunt አስደናቂ ትርዒት T tempo ሰልት (የሙዚቃ አጨዋወት) the three unity ሠልሰቱ ዋህድ tight plot ጥብቅ ሴራ tragedy ጭፍግ (ለቲያትር) U unity of action የድርጊት ዋህድነት upstage ላይ መድረክ V villain እኩይ ገፀ-ባሕሪይ W wardrobe mistress አልላሽ music -ሙዚቃ B balalaika በላላይካ banjo ባንጆ bassoon ባዙን C chello ቼሎ choir ሕብረ-ዝማሬ chorus ሕብረ-ዘማርያን clarinet ክላርኔት composer ሙዚቃ ቀማሪ፤አቀናባሪ concert የሙዚቃ ትዕይንት cornet ኮርኔት D disk ሽክላ (የሙዚቃ) double bass ድርብ ባዝ drum ከበሮ E english horn ጡርንባ (የእንግሊዝ) F fiddle የፈረንጅ ማሲንቆ flute ዋሽንት G glee club የሙዚቃ ክበብ guitar ጊታር H harmonica አርሞኒካ harmony ለዛ harp በገና hymn, canticle መዝሙር I intonation ዝማሬ J jazz ጃዝ L Lyre ክራር mastter of ceremony አስተዋዋቂ melody የሙዝቃ ቃና minstrel አዝማሪ O oboe አቦይ orchestra የሙዝቃ ጎድ P phonograph, record player የሽክላ ማጫወቻ piccolo ፒኮሎ pitch የድምፅ ቃና playsongs የዘፋኖች ጨዋታ popular የተወደደ prima donna {It.} ዋና እንሰት አቀንቃኝ (በኦፔራ) R recording የተቀዳ(ሙዚቃ) refrain አዝማች rhythm ቅላፃ S saxophone ሳክስፎን singer ድምፃዊ solo ያለ አጃቢ መዝፋን sonata ምሕሌት song ዘፋን፤መዝሙር song of songs መኀልየ መኀልያት soul singer የዘፋን አቀንቃኛ(በጥቁር አሜሪካውያን) string orchestra ባለ ክር መሳሪያ ኦርኬስትራ symphony ሲምፎኒ T trombone ትሮምቦን trumpet ትራምፔት tune ቅኛት V viola ቪዮላ violin ቫዮሊን FINE ARTS _ ሥነ ጥበብ A abstract art ስውር አስተኔ action painting ድርጊት አስተኔ B baroque ባሮክ(ዘመነ) C cartoon አስቂኛ ሥዕል chiaroscuro ብርሃን-ጥላ አስተኔ cubism ቅምር አስተኔ D diptych መንቴ እጥፈት display ትርኢት drawing ሥዕል E Elizabethan ኤልሳቤጥ(ዘመን) Engraving ፍልፍል Etching ምስለ-መዳብ Exhibition አሰተርእዮተ-ጥበብ፤ኤግዚቢሽን Expressionism ግልጤ F fauvism አይጠየፌ (ዘመን) G Gothic ጌጠኛ gouache ነጭ አስተኔ graphic art ጉልህ ሥዕል I Illustration, sketch ንድፍ Illustrator ነዳፊ Impasto ደንዳኔ የዘይት ቅብ Impressionism ተመስጣዊነት Intaglio ኢንታግሊዮ L Landscape painting ንጣፍ ሥዕል (የተፈጥሮ) Lithograph እትመት-አለት M Mural ሙራል፤ልስን ሥዕል N Naturalism ተፈጥሩዊነት P Paintbrush የቀለም-ብሩሽ Painter ሠዓሊ Painting የቀለም ቅብ pop art ቤተኛ፤ዘመንተኛ ጥበብ portrait ምስላካል (ሰ.መ)(ለሥዕል) post -impressionism ድኅረ ተመሰጣዊነት poster ሥዕላዊ መግለጫ pre- Raphaelite ቅደመ ቤተ ሩፋኤል (ዘመን) R realism እውነታ renaissance ተሐድሶ (ዘመነ) rococo ሮኮኮ (ዘመን) romanticism ሮማን፤ወሽነኔ (ዘመነ) S culprit {L} ቀረጾታል sculptor ግልፎኛ (ሰ.መ) sculpture ግልፎ(ሰ.መ) still life የረጋ ሕይወት (ሥዕል) surrealism እልም አሰተኔ T tempera ቴልፕራ triptych ስልሰቴ እጥፈት PUBLISHING- ማሳተምና ማተም PUBLISHING- ማሳተም abbreviation አህጽሮተ-ቃል abridgment ማሣጠር abstract አህጽሮት-ጽሑፍ acknowledgment page የምሥጋና፤የወሮታ ገፅ annex ቅጥያ appendix ተቀጥላ B balanced sentence ምጥን ዐረፍተ ተገር bibliography ዋቢ መጻሕፍት blurb የጀርባ ሽፋን ማሰተዋወቅያ bookish, book worm የመጽሐፍ ቁራኛ bookshelf የመጽሐፍ መደርደሪያ bookstore የመጽሐፍ መደብር C calligraphy የቁም ጽሕፈት chapter ምዕራፍ compilation ማዘጋጀት copy ቅጅ copyrights page, Biblio የመብት መግለጫ ገፅ correction እርማት corrigenda(L) የእርማት ዝርዝር D dedication page የመታሰቢያ ገፅ design, Dummy የገፅ ንድፍ designer የገፅ እትመት ንድፍ አውጪ draft ረቂቅ E editor አርታዒ (አ.አ.እና ዘ.አ.) editorial አርትኦት (አ.አ.እና ዘ.አ.) edition de Luxe (F) ምርጥ እትም edito princeps(L) በኩር እትም effective sentence ልጨኛ ዐረፍተ ነገር (ዳ.ወ) en avant (F) መቅድም errata(L) የእርምት ዝርዝር G Glossary ሙዳየ ቃላት H house style ሥርዓተ-ሕትመት I illustrations, duagrams ሥዕላዊ መግለጫዋች indent አዲስ አንቀፅ መክፈት index በፊደል ተራ ተቃላት ማውጫ inscription የተቀረፀ ጽሑፍ introduction, preamble መግቢያ issue እትም L layout የገጽ ገጽታ list of tables የሰንጠረዝ ዝርዝር loose sentence ልቅ ዐረፈተ ነገር (ዳ.ወ) M manuscript የእጅ ጽሑፍ O orthography የቃላት አፃፃፍ P page ገጽ pagination የገጽ ቁጥር paragraph አንቀዕ penmanship የእጅ ጽሕፈት place of publication መካነ-ሕትመት precise አኀዐሮተ-ጽሁፍ preface,foreword,prologye መቅደም proofread] የእርምት ንባብ publication የታተመ ጽሑፍ publisher አሳታሚ ]publishing ማሣተም publishing agency አሳታሚ ድርጅት punctuation ሥርዓተ ነጥብ R readersgup አንባቢ፤ ተደራሲ redundancy ድረታ reference መግለጫ reissue እንደገና አትሞ ማውጣት reprint ድጋሚ እትም rewrite ድጋሚ መጻፍ royalty አሰበ-ድርሰት scribe, calligrapher ቁም ፀሐፊ scripsite(L) ጽፎታል sentence ዐረፍተ-ነገር spelling ሥርዓተ-ሆሄያት stet (L) አይሰረዝ subheading ንዑስ አርእሰት subparagraph ንዑስ አንቀፅ surrey reading ቅኛታዊ ንባብ symbol ትዕምርት T table of content ማውጭ title አርእሰት፤ርዕስ title page የርዐስ ገጽ typing ትየባ typography የገጽ አቀማመጥ V volume የገጽ ብዛት ቅዕ W writer, Author ደራሲ Y year of publication ዓመተ-ሕትመት printing -ማተም backboard, Backcover የኋላ ሽፋን back cornering የኋላ ሽፋን ጠርዝ backing press መጠረዣ መጫኛ binder ጠራዥ bindery የመጠረዣ ክፍል binding (n) ጠጥራዝ binding (v) መረረዝ blade lever የምላጭ ዘንግ board cutter መቁረጫ bone folder ማጠፊያ bookbinder መጽሐፍ ጠራዥ bookbinding leather የመጠረዣ ቆዳ bound book ጥርዝ መጽሐፍ camera ካሜራ character ዓይነተ-ፊደል clamp ማሰሪያ clliche ምስለ-,ቀረፃ colour key የቀለም ጥራት ማንዐሪያ colour separation ንጥለተ-ቀለም composition ቅንብር compositor አቀነባባሪ copyholder የእርም አናባቢ corrector of the press ሕትመት አጥሪ covering cutting blade ሽፋን cutting blade መቁረጫ ምላጭ cutting guide የመቁረጫ ማስተካከያ D duplicating ማባዛት F film ፊልም flank የጎን ድጉስ fore-edge የፊት ጠርዝ format የእትም ቅርፅ frame ቢጋር front board የፊት ሽፋን G galley የለቀማ ረቂቅ galley proof የለቀማ እርማት Gum, Cola ሙጫ፡ ኮላ H handwheel የእጅ መዘውር head የራስጌ ድጉስ head band የራስጌ ጌጥ head cup የራስጌ ሽፋን hot type ልቅም ጽሑፍ (ለለቀማ ሕትመት) I impression ቀረፃ ink ቀለም J joint መጋጠሚያ letter press ጥንታዊ ማተሚያ (ለለቀማ) linotype ሊኖ ትየባ lower case ትንሽ ፊደል M margin ሕዳግ misprint የእትም ሰህተት monotype ሞኖ ትየባ mounting, striping ገጽ መዘርጋ N Neck አንገቴጊ ድጉስ O offset press ዘመናዊ ማተሚያ፤ኦፍሴት P page proof የገጽ እርማት paper back የወረቀት ጥራዝ pasting መለጠፍ plate ብራና አስተኔ፤ፕሌት point, core የፊደል መጠን pressing መደጎስ pressing board የመጫኛ ሳንቃ printer አታሚ printing ማተም printing machine የማተሚያ መኪና printing press ማተሚያ ቤት production አላባ፤ ምርት proof የመፈተኛ እትም proofreader አራሚ R raised band የድግስ ጉብታ S saddle stitch ኮርቻ ሰፊት sawing መቁረጥ sewing መስፋት sewing frame የመሰፊያ ክፈፍ sorting ማሰባጠር spine የመጽሐፍ ደንደስ T tail የግርጌ ድጉስ rail edge የግርጌ ጠርዝ top edge የላይ ጠርዝ trimming ላፈፍ U upper case ትልቅ ፊደል V vekkum, parchment ብራና Mass Media-መገናኛ ብዙኃን radio & Television-ሬዲዮና ቴሌቪዥን A actuality እርግጥ ነገር ad-lib ተጨማሪ add ተጨማሪ ቅፅ adjacency ቀጣይ advance ቀቅደመ ሁኔታ amplifier-Loudspeaker ድምፅ ማጉያ amplitude ዘለግታ Ams የጠዋት እትም ጋዜጣ announcement, Bulletin መግለጫ፤ማሰታወቅያ announcer የሬዲዮ ተናጋሪ antenna አንቲና artistic broadcast ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅት atom አተም audience ተደራሲ audio frequency የድምፅ እርግብግቢት audition የድምፅ ሙከራ B backlog የቅድሚያ ዝግጅት background አጃቢ ድምፅ balanced sentence ማስተካከል band መስመር፤ባንድ beam ወጋገን bite, sound cutbridge music ቆረጣ bright ደሴ ዜና broadcast ስርጭት C camera መቅረፀ-ምስል፤ካሜራ carrier አዛይ cathode ray tube ባለ ጨረር ወና ቀስም cinema ሥነ-ራዕይ፤ሲኒማ circuit እትብ comment ትችት commentary ሐተታ commentator ሐተተ አቅራቢ communication መገናኛ continuity ማያያዝ continuity announcer አስተናጋጅ control room መቆጣተሪያ ክፍል CQ ጥቁም ሁንታ (ለጽሑፍ) credit ዋጋ መስጠት፤ማመሰገን cue ምልክት cue in ቀዳሚ ምልክት cue out ዳህራይ ምልክት current የኤሌትሪክ ጅረት D dad ቅጁ (የድምፅ) dead studio ድምፀ-ከል መካን dead wood ጉንጭ አልፊ (ለዜና) delete መሰረዝ detector ነጠይ documentary film ዘገቢ ፊልም dot ነጠብጣብ dry run ሙከራ E editing the tape ገረዛ educational broadcast ትምህርታዊ ዝግጅት electro-magnetic wave የኤሌትሪክ መግነጢሳዊ ሞገድ electron ኤሌትሪክትሮን element ንጥረ ነገር energy ጉልበት entertainment መዝናኛ F fade in አሰገባ (ድምፅ) fade up ከፍ አድርግ (ድምፅ) file መላክ፤ማስተላለፍ film camera ሲኒማ ማንሻ film projector ሲኒማ ማሳያ flash የዐብይ ጉዳዮችጥንቅር follow up ተከታይጥንቅር(ዜና) freelance ቀንተኛ frequency ደግግሞሽ frequency አውድ H headline አርእስተ-ዜና holder under ዝቅ አድርግ (ድምፅ) horizontal አግድም I information መረጃ interview ቃለ- መጠይቅ interviewee ቃለ -መጠይቅሰጪ interviewer ቃለ -መጠይቅ አድገ J jam እገተ -ድምፅ journalist, News man ጋዜጠኛ journalistic broadcast ጋዜጠኛዊ ዘዝግጅት L leader tape የቴፕ ክር ጫፍ libber ስም ማጥፋት (በብዙኋን መገናኛ listener አድማጭ live studio ድምፅ አማጭመካን live transmission ቀጥታ ስርጭት M magazine program መጽሔታዊ ዝግጅት magnet መግነጢስ magnetic field መግነጢሳዊ ኋይል mass media መገናኛ ብዙኋን media, News media ዜና ማሰራጫ medium wave መካከለኛ ሞገድ microphone ድምፅ መጥለፊያ፡ ማይክሮፎን modern አዳባይ monitor ቀረፃ አስተኔ Mos ድምጽ አልባ ፊልም motion picture ተንቀሳቃሽ ፊልም movie theater ሲኒማ ቤት movie, Film ፊልም N necrology ዜና እረፍት news ዜና news conference ጋኤጣዊ ጉባዔ Newscast ወሬ O obityart, obit የኅዘን መግለጫ off mike ርቀተ- ድምፅ መጥለፊያ on mike ቅርበተ-ድምፅ መጥለፊያ one-shot ዕለተኛ ዜና open mike ህልው ድምፅ መጥለፊያ P PMs የምሽት እትም ጋዜጣ pose አረፍት precede ቀዳሚ መግለጫ (ለዜና) primary ቀዳሚ መግለጫ (ለዜና) production ቀቅንብር production director የዝግጅት መሪ program ክፍለ- ጊዜ program production ዝግጅት ቅንብር promo መግቢያ፡ የቅድሚያ ማስታወቂያ promulgation እወጃ ማስታወቂያ pronouncement የሕዝብ አስተያየት public opinion ትርታ pulse R radio ሬድዮ radio station ሬድዮ ጣቢያ reading speed የአነባበብ ፈፍጥነት receiver radio ተቀባይ ሬድዮ record player የሸክላ ማጫወቻ recording ቀረፃ reel ጥቅል የቴፕ ክር reel tape ጥቅል ቴፕ፡ሪል ቴፕ reporter ዘጋቢ rip and read እንደወረደ ንባብ roundup ማጠቃለያ (የዜና) running story በመተረክ ይ ያለ ታሪክ S scanning ደረጃ ጥበቃ screen ግርዶሽ script ጽሑፍ series ተከታይ ትረካ short-wave አጭር ሞገድ signal ምልክት silent movie ድምፅ አልባ ሲኒማ sound on film በፊልም የሚሰማ ድምፅ sound on tape በቴፕ የሚሰማ ድምፅ sound wave የድምፅ ሞገድ source የዜና ምነጭ speech ንግግር splicing መለጠፍ፡ ማያያዝ standby ዝግጁ stereophonic ግልባጭ ድምፅ straight news ቀጥተኛ T tape ቴፕ tape recorder መቅረፀ - ድምፅ ፡ቴፕ ሪኮርደር tease ማራኪ ዜና technician ቴክኒሺያን telecom ቴሌቪዥን transmission መማሰራጨት፡ ማስተላለፍ TV receiver መቀበያ ቴሌቪዥን V vacuum tube ወና ቀሰም vertical ሽቅብዮሽ voice level የድምፅ መጠን voice media የድምፅ ዜና ማሸራጫ voicer ተናጋሪ voltage የኤሌትሪክ ግፊት volume control የድምፅ መጠን መቆጣጠሪ Vu meter ዪድምፅ መለኪያ W wave ሞገድ Press- ፕሬስ A actual malice ክፉ ልቦና advertisement ማስታወቂያ advertising የማስታቂያ ሥራ agitation ቅስቀሳ angle አንፃር ዜና annual ዓመታዊ እትም article መጣጥፍ associate editor-chief ተባባሪ ዋና አዘጋጅ attribution ዋለዮ B body አውደ ሐተታ boil down አኅጽሮተ-ዜና breaking news ትኩስ ዜና Brief አጭር መግለጫ brochure መጽሔት አስተኔ budget, schedule የዐበይት ታሪኮች ዝርዘር bulldog በኩር እትም bulletin አነስተኛ መጽሔት byline የፀሐፊ ስም C cable-ese ምጣኔ ቃላት caption መግለጫ ጽሑፍ (የምስል) caricature ምዐታዊ ሥዕል chain በባንዳበር ጋዜጦች city desk የከተማ ዜና ክፍል clip ቀዶ ማውጣት (ጽሑፍን) cold type ትይብ ጽሑፍ (ለሕትመት የተዘጋጀ) column አምድ communique መግለጫ composing room ቅድመ-ሕትመት ዝግጅት ክፍል copy editor ገጽ አርታዒ copy reader ገጽ አራሚ correspondent ጦማረኛ፤ የዜና ወኪል cover ማጠናቀር crop ማሳጠር፤ ማሳነስ (ፎቶግራፍ) CRT ታይታ (ኮምፒውተር) cub ትርምቡሌ፡ጀማሪ (ለጋዜጠኛ) cut line ቀቅጅ ገጽ D Daily ዕለታዊ እትም Dateline ቀን ጥቁም መክፈቻ (ለዜና) Deadline የመጨረሻ ሰዓት Deep background ንጥፈታቤለሽ ዳራ Desk ክፍል (የዜና) Developing ያልቋጨ ዜና Dig በጥልቅ መዘገብ Dingbat ነቁጥ dispatch ደብዳቤ አስተኔ Documentary article ዘጋቢ መጣጥፍ Documentation section ቤተ- መዛግብት Dummy ምስል አስተኔ E Ears እራስጌ ማዕዘናት (የጋዜጣ) Edit ማዘጋጀት Edition እትም Editor አዘጋጅ Editor- In -chief ዋና አዘጋጅ Editorial ርዕስ አንቀፅ Editorial office የዝግጅት ክፍል F Feature article አዘዝናኝ መጣጥፍ filed report የመስክ ዘገባ Filed reporter የመስክ ዘጋቢ filler የገጽ መሙሊያ free press ነፃ ፕሬስ freedom of information መረጃ የማግኘት ነፃነት G Glossy ልስልሴ (ፎቶግራፍ፡ ወረቀት) Government press የመንግስት ፕሬስ graph (slang for paragraph) አንቀጽ Gutter press እዳሪ ፕሬስ H Heading ርዕስ hell box ቆሻሻ መጣያ ቅርጫት Hoax የፈጠራ ወሬ Human -interest story ሰብኛ ታሪክ Hype, pipe ግሽቤ ታሪክ I Information መመረጃ Information desk የመረጃ ክፍል Insertion ኋላፍ Installment ተከታታይ አትም Inverted pyramid ወለልተላይ ጽሑፍ Investigative reporting ምርመራዊ አዘጋገብ J Journal ሙያዊ መጽሔት Junket journalist እንቶፈንቶ ጋዜጠኛ K Kill ውድቀት ዜና (ከስርጭት፡ ከሕትመት) L Lead መረሪ አንቀጽ leading article ዐብይ መጣጥፍ M Magazine, periodical መጽሔት Managing editor አቃቤ ዘግጅ Manifesto መግለጫ Masthead የአዘጋጆች ስም መጻፊያ ቦታ Monthly ወርሃዊ Morgue ቤተ- ጋዜጦች N News digest, News summary ምጥን ዜና News hole መካነ ዜና News room, city room የዜና ክፍል News paper ጋዜጣ Night editor የሌሊት አዘጋጅ Not for attribution ምንጨ- ስውር ዜና Notice, board, Bulletin board የማስታወቂያ ሰሌዳ O Off the record ፀሐይ ከልክል (ዜና፡ መረጃ) Official gazette ነጋሪት ጋዜጣ P Pad ዘዜናን ማስፍት page ገጽ page editor ገጽ አዘጋጅ pamphlet በራሪ ቅጂ paper boy ጋዜጣ ሻጭ photo journalism የፈፎቶ ጋዜጠኝነት photo reporter ፎቶ ዘጋቢ photograph ፎቶግራፍ photograph section ፎቶግራፍ ክፍል play ትኳሬ ይዘት (በዜና) polemics ክርክር pool አጃቢ ጋዜጠኛ፡ ጋዜጠኞች press ጋዜጦች፡ ጋዜጠኞች press conference ጋዜጣዊ ጉባዔ press media የእትመት ዜና ማሰራጫ press release ጋዜጣዊ መግለጫ press run የቀጅ ብዛት propaganda ፕሮፓጋንዳ public figure ታዋቂ ሰው public information officer የሕዝብ መረጃ መኮንን public relations የሕዝብ ግንኙነት publicist የዜና ወኪል publicity የንግድ ማስታወቂያ publish ማተም (ዜና) Q Quarterly ሦስት ወራዊ R Report ዘገባ Reporter ዘጋቢ Reptile journalist ወስዋሴ ጋዜጠኛ Reptile press ወስዋሴ ፕሬስ Review አቃቂር Reviewer አቃቂረኛ S Shield laws መከላከያ ሕግ (የጋዜጠኛ) sidebar መናጆ ዜና slug ተግታ (የዜና) snippet article ዘጭር መጣጥፍ special correspondent ልዩ ጦማረኛ special coverage ልዩ ዘገባ spike ማገት (ዜናን) spokesman ቃል አቀባይ staffer ባልደረባ story ዜና (ማንኛውም) stringer ተመላላሽ ጋዜጠኛ subscriber የገጋዜጣ ደንበኛ subscriber T Tabloid እንጉት ጋዜጣ፡ ታብሎይድ Take ነጠላ ገጽ ቅጅ (የጋዜጣ) Teamwork የቡድን ሥራ Typo የገጽ አቀማመጥ ስህተት W Weekly ሳምንታዊ እትመት Y Yellow journalism አጀብኛ ጋዜጠኝነት MULTI -PURPOSETERMS - ሁለገብ ሙያዊ ቃላት A Absolutism ፍፁማዊነት Abstract term ረቂቅ መጠሪያ Accent የሚደመጡ ሆሄያት አስዳደር Adventuresome ጀብደኝነት Aesthetic ሥነ-ውበት፡ ሥንኪን Aesthetic value ሥኘ- ውበታ እሴት Amateur ረጋ ሠሪ፤ አማተር Analogy ምስያ Animism ነፍሳዊነት Anonymous ሰሙ ያልታወቀ (ደራሲ) Anthology, collection መድብል፡ስብስብ Antithesis ተቃርኖ Anthropology ሥነ- ሰብዕ Argot ልዩ ንግር Argumentative አከራካሪ Art ኪነ- ጥበብ Artisan ጥበበኛ Artistic ኪነናዊ፤ ጥበባዊ Author የማንኛውም ጽሑፍ ደራሲ B Background ዳራ Ban የኪነ -ጥበብ ውጤቶች እገዳ Bas Bleu {F} የሥነ- ጽሑፍ ሴት Beauty ውበት BI- lingual ልሳነ- ክልዔ C Center ማዕከል Chef-d' Oeuvre{F} ታላቅ ቅርስ፤ ማስተርፒስ Church language የከካህን ቋንቋ Classification መደላድል Clericalism ደብተራዊነት Cognition ሰአስተውሎት collection ስብስብ composition ድርሰት conception እሳቤ concordance የቃላት ዝርዝር concrete term ከቻርጌ መጠሪያ (ዳ.ወ.) conscience ሕሊና conscious ንቁ consciousness ንቃተ- ሕሊና consonant ተናባቢ contemplation ነጽሮት conversational style የቃል ንግግር ስልት Creative የፈጠራ ችሎታ ያለው Creative writing የፈጠራ ሥነ- ጽሑፍ Creativity ፈጠራ Creole, pidgin language የጋራ መግባቢያ ቋንቋ Critic ሃያሲ Critical analysis ሂሣዊ ትንታኔ Critical reading ሂሣዊ ንባብ Criticism ሂስ D Definition ብያኔ Dialect ዘዬ Dialect የአነጋገር ዘዬ Direct quotation ርቱዕ ጥቅስ a Doctrine አስተምህሮ Document መረጃ የማግኘት ነፃነት Draft ረቂቅ ጽሑፍ E Economy of expression ብሂላዊ ቁጥብነት Emphasis ትኩረት Encyclopedia አውደ -ጥበብ Epigraphist የጥኝት ጽሑፍ ተምራማሪ Ethics ሥነ- ምግባር Etymology መሠረተ አመጣጥ፡ ሥርው Experience ገጠመኝ Extremism ጽንፋዊነት F Formalism ቅርጻዊነት Frame ቢጋር Furor Loquendi {L} አፍቅሮተ ንግግር Furor scribendi {L} አፍቅሮተ ጽሕፈት G General ምክንያታዊ ተዛምዶ General term የወል መጠሪያ Grammar ሰዋስው H Humanism ሰብዓዊነት I Idea ሐሳብ Ideal እደርስበት (ሰ.መ.) Idealism ሐሳባዊነት Identity ማንነት Ideology ርዕዮተ ዓለም Imitation ኩረጃ Informal language ኢ- መደበኛ ቋንቋ Inspiration አፍሎ፤ መጣልኝ (ሰ.መ) instinct ደመ-ነፍስ institute ተቋም Intelligentsia, scholars ምሁራን Interaction መስተጋብር L Language Academy የቋንቋ አካዴሚ Laureate የተከበረ Lexicon, Dictionary መዝገበ -ቃላት Librarian ዐቃቤ መጻሕፍት Library ቤተ- መጻሕፍት Logic ሥነ- አመንክዮ፡ ተጠየቅ M Methodology ሥኘ -ዘዴ Moral satisfaction መንፈሳዊ ሀሴት Mother tongue, Native language የእናት ቋንቋ Multi- lingual, polyglot ልሳነ - ብዙ Museum ቤተ -መዘክር Mysticism ተማልሏዊነት N Natural laws የተፈጥሮ ሕግጋት Nom de guerre {F} የብዕር ስም Novice writer ጀማሪ ደራሲ O Objective እጅብጅ፤ ነቢባዊ አልሞ (ሰ.መ) Observation ምልከታ Oral narration የቃል ትረካ Orator የቃል ንግግር አዋቂ Origin የትመጣው Original ወጥ Orthography የቃላት አጻጻፍ P Parody Particular term እየቅል መጠሪያ persuasion ማገግባባት phenomenon ክስተት phonetics የድምፅ- ልሳን ጥናት phraseology አነጋገር plagiarism የፈጠራ ሥራ ስርቆሽ plaintive -song የሐዘን እንጉርጉሮ practice ተግባር pragmatism ገቢራዊነት professional ባለሙያ professional associations ሙያ ማኅበራት provocation ትንኮሳ pseudonym, pen name የብዕር ስም psychological make -up ሥነ- ልቦናዊ ዝግጅት psychology ሥነ- ልቦናዊ ዝግጅት purist የቋንቋ ጥራት ደጋፊ purpose ግብ R Reality እውነታ reason አመንክዮ Reflection ነጸብራቅ Role ሚና S. scholasticism ተምህሮነት secundum artem [L] በጥበብ ወጉ secncership ሳንሱር፤ቀዳሚ ምርመራ sensation ሕውስታ seriatim [L] አንድባንድ situation ሁኔታ skill ክሂል slang የሚስጢር ቋንቋ slogan መፈክር social conscuiysness ማኅበራዊ ንቃት ሕሊና social laws ማሕበራዊ ሕግጋት socialist realism የሶሻሊስት እውነታ solpsism ራሳዊነት sophism አንደበተኛ specific term ብቸኛ መጠሪያ spiritualism መንፈሳዊነት standard language መደበኛ ቋንቋ subconscious ሰውር ሕሊና፤ዕምቅ ሕሊና(ሰ.መ) subject matter ነገረ-ዓለም subject-object አድራጊ-ተደራጊ subjective ሕሊናዊ subjective ሰሜታዊ substance ባሕሪዪት summary እጥርጥር symposium ጉባዓ synthesis አስተጻምሮ system ሥርአት T term መጠሪያ (ስያሜ) term paper ሰሞንኛወረቀት terminology ሰያሜ the fourth estate መገናኛ ብዙኃን theology ሥነ-መለኮት theoretical knowledge ነቢባዊ እውቀት theory ነቢብ፤ንደፈ ሐሳብ thesis አንብሮ thought እሳቦት V value እሴት፤ክብራት (ሰ.መ) vice versa (L) በተለዋጪ vis-vis(F) ተቃራኒ vital ሕይወታዊ vowel አናባቢ vulgar ግልብ W world outlook ንጽተረት ዓለም writer የፈጠራ ሥነ- ጽሑፍ ደራሲ English Abbreviations Used in Writing and Printing በእንግሊዘኛ ቋንቋ ለጽሑፍና ለሕትመት የሚያገለግሉ አህጽሮተ- ቃላት A Abbe, or Abbrev….. Abbrevation …. አህጽሮተ ቃል Abr. …. Abridged ….. ያጠረ ጽሑፍ Acad. …. Academy …..የቀለም ትምህርት A.D. …. After date ….. ከክርስቶስ ልደት በኋላ A.D. {L}…. In the year of our lord …… በዘመነ ኢየሱስ ad fin. {L} ….at the end ….. በስተመጨረሻ adj. ….Adjective ….. ቅጽል adv. ….Adverb ….. ተውሳከ ግሥ advt. …. Advertisement ….. ማስታወቂያ A.-F. …. Anglo - French ….. እንግሊዛዊ - ፈረንሳዊ A. -F. …. Anglo -French ….. እንግሊዛዊ - ፈረንሳዊ aff. …. Affirmative ….. አዎንታዊ A.H. {L} …. In the year of Hegira ….. በዘመነ ሃጂራ a.m. {L} …. Before noon ….. ከቀትር በፊት A>M {L} …. The wonderful year, I,e.1666 ….. ስደናቂ ዓመት anal. …. Analysis …… ትንታኔ anon. …. Anonymous …… ስም ያልተጻፈበት anthrop. ….Anthropology …… ሥነ -ሰብዕ antiq. ….. Antiquities ….. የጥንት ጊዜያት app. ….. Appendix ….. አባሪ arch. ….. Architecture ….. ሥነ- ሕንፃ archaeol. ….. Archaeology ….. ሥነ- ቅርስ art. …… Artist …… መጣጥፍ art. …… Artist ….. ከያኒ auxil. ….. Auxiliary ….. ረዳት B b. ….. Book መጽሐፍ B.C. …..Before Christ ከክርስቶስ ልደት በፊት bd. …… Bound ጽንፍ B. es L. {F} ….. Bachelor of Letters የሥነ- ጽሑፍ ባችለር ድግሪ bigo. ….. Biography የሕይወት ታሪክ B.Litt. -Bachel or of Literature, or of Letters የሥነ- ጽሑፍ ባችለር ድግሪ B.Mus. -Bachelor of music የሙዚቃ ባችለር ድግሪ C cat. …. Catalogue ዝርዝር chron. …. Chronology ተከታታይ chron. ….chronihcles ዜና መዋዕል chs. …. Chapters ምዕራፎች class. ….. Classic ብሉይ cld. ….. Colored ባለ ቀለም፡ የተዘባ col. ….. Column አምድ coll. ….. Collection ስብስብ com. ….. Comedy አስቂኝ፡ ፍግ com. …. Commentary ሐተታ com. ….communication መገናኛ comp. …. Comparative ተተነጻጻሪ comp. ….composer አቀነባባሪ com. Ver. …. Common version የተለመደ ትርጉም cont. …. Content ይዘት contemp. …. Contemporary ዘመንተኛ cor. …. Correction እርምት cor. ….. Correspondent ጦማረኛ D d. ….Dime ቤሳ dec. …. Decorative የተዋበ def. …. Definition ፍች deg…… Degree ደረጃ፡ ድግሪ dft. …… Draft ረቂቅ (የጽሑፍ) dict. ….. Dictionary መዝገበ ቃላት D.Lit…. Doctor of Literature የሥነ ጽሑፍ ዶክተር E E. ….. English እንግልዝኛ ed. ….Education ትምህርት ed. …. Editor አዘጋጅ፡ አርታዒ edit.….Edition እትም Eliz. …. Elizabethan ኤልሳቤጥ (ዘመን) ency., or encyc….. Encyclopedia አውደ ጥበብ eng. ….. Engraving ቅርጽ et al {L} …. And elsewhere እናም ሌላ ቦታ et alii {L} …. And others እናም ሌሎች etc. ….. And so forth እናም የመሳሰሉት et seq.{L}…. And the following እናም የመሚከተሉት etym., or etymol መሠረተ አመጣጥ ex. …. Extract የተውጣጣ ምንባብ F ff. ….Following (pages) የሚከተሉት (ገጾች) fict. …. Fiction ልቦለድ fig. ….. Figurative ዘይቤያዊ G Gaz. ….. Gazette ጋዜጣ I ib., or ibid. {L} …. In the same place እንደቀድሞው ዝኒከማሁ id.{L} …. The same ተመሳሳይ i.e. ….. That is ያ ነው ill., illus…..Illustration ሥዕል int….Interpreter አስተጓሚ interj…..interjection ቃለ አጋኖ introd…..introduction መግቢያ፡ መግለጫ ital….italic አይታሊክ jour…. Journal ሙያዊ መጽሔት L L[L]….latin ላቲን L. [L] ….book መጽሐፍ I.c. [L] …. Lower case ትንሽ ፊደል (ለእንገሊዝኛ) lib. …. Library ቤተ መጻሕፍት lit. ….. Literature ሥነ - ጽሑፍ Lit. D. [L] …. Doctor of Literature የሥነ - ጽሑፍ ዶክተር Litt. D. [L] … Doctor of Letters የሥነ - ጽሑፍ ዶክተር loc. Cit [L] ጥቁም ሥራ M mag. ….Magazine መጽሔት mem. …. Memoir የሕይወት ታሪክ ማስታወሻ mem. ….memorandum የውስጥ ማስታወሻ M.L.A. …..Modern Language Association ዘመናዊ ቋንቋ ማኅበር MS., or ms. …..Manuscript የእጅ ጽሑፍ MSS., or mss. ….Manuscripts የእጅ ጽሑፎች mus. …..Museum ቤተ መዘክር mus….. Music ሙዚቃ Mus. B.[L] …. Bachelor of music የሙዚቃ ባችለር ድግሪ Musc. D. or Musc. Doc. [L] ….Doctor of Music የሙዚቃ ዶክተር myth. ….. Mythology አፈ ታሪክ N n. … Noun ስም nat. ….National ብሔራዊ N.T. ….New Testament አዲስ ኪዳን neg. …. Negative አሉታ n.d. ….No date ቀን የሌለው O obj. ….Objective ተጨባጭ O. E or OE. …..Old English የጥንት እንግሊዘኛ op. ….Opera ሙዚቃዊ ድራማ op. cit. ጥቁም ቦታ op., or opp. …..Opposite ተቃራኒ Or. ….. Oriental የሩቅ ምስራቅ ሰው orig. ….. Original ወጥ O.S. Old style የድሮ ሞድ O.T. ….. Old Testament ብሉይ ኪዳን P p. ….page ገጽ p. ….piano ፒያኖ p. …. Professional ባለሙያ p.a.[L] ….by the year በዓመቱ pam., pph….. Pamphlet በራሪ ቅጅ par. …..paragraph አንቀጽ par…… parenthesis ቅንፍ part. …. Participle ቦዝ አንቀጽ philos. …. Philosophy ፍልስፍና pinx.[L]…. He or she painted it ሳለው (ሳለችው) P.M or p.m. [L] ….Aftermoon ከሰዓት በኋላ pop. ….pop[ular የተወደደ pos. ….positive አዎንታ pp. …. Pages ገሮች p.p.,or p.p….. Past participle የአላፊ ጊዜ ቦዝ አንቀጽ p.pr. ….. Present participle ያሁን ጊዜ ቦዝ አንቀጽ prpep. ….preposition መስተዋድድ prof. ….. Professor ፕሮፊሰር pron. ….pronunciation የቃላት አባባል ሰልት prov. ….proverbs ተረትና ምሳሌዋች ps. …. Psalms የዳዊት መዝሙሮች p.s.[L] ….postscript ተጨማሪ (ለጽሑፍ) psend. …..pseudonym የብእር ስም psychol. …..psychology ሥነ ልቦና R rec. ….Recorder ዘጋቢ (ድምጽ፤ መረጃ) ref. …. Reference ተጠቃሽ rep. ….Report ዘገባ rep. ….Reporter ዘገጋቢ rev. …. Review አቃቂር rhet. ….Rhetoric ንግግርን ማሳመር R.V. ….Revised Version የተሻለ እትም S s., or S.or sect. ….section ክፍል sem. …. Semitic ሴማዊ shak. ….Shakespeare ሼክሰፒር S. caps., or sm. Caps.or s.c. …small Capitals ትንሽ ካፒታል ፊደል(ለእንግሊዘኛ) s. of sol. …. Song of solomon የሰሎሞን መዝሙር sp. ….spelling ሥርዓተ ሆህያት st…stanza አንጎ stat…statue ሐውልት suff….suffix ባዕድ መድረሻ superl….superlative አበላላጭ ደረጃ(ለቅጽል) supp….suppkement ማማያ syn….synonym ተመሳሳይ T t….tenor አዝማምያ tr….translation ትርጉም typ….typography የገጽ አቀማመጥ U univ….universal በየትም ያለ V v….verb ግሥ v.,ver….verse ሰንኛ v.i…. Verb intransitive የማይሻግር ግስ vocab….vocabulary ቃላት vol ….volume ቅጁ v.t ….verb tansitive ተሻጋሪ ግስ vv….verses ሰንኞች vv….violins ቫዮሊኖች W w.wrong font የተሳሳተ የሪደል መልክ bibilography-ዋቢ መ